TEMARI-NET
4.08K subscribers
927 photos
17 videos
167 files
291 links
This Channel is created to disseminate proper, timely information and news for Students
Download Telegram
ለሁሉም የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የዚሕ አመት እጩ ተመራቂ ተማሪዎች ፣

ነገ ጠዋት 2: 00 ስዐት ጀምሮ የGC Birthday መርሃግብር ስላለ ሁላቹሕም በኳስ ሜዳው ተገኝታቹ በአዝናኝ እና አስደማሚ ዝግጅቶቻችን እንድትታደሙ እየገለፅን፣
1:30 ጀምሮ ቲሸርቶቻቹ ላይ spray ስለምንቀባ DStv ቤት አካቢ እንገናኝ።
NB👉ነጭ ልብስ ለብሳቹ መምጣት እንዳትረሱ

@FBESTUDENTSCOUNCIL
👍3
all sport competitors list for FBE
@FBESTUDENTSCOUNCIL
ትኩረት!

ለFBE ተማሪዎች በሙሉ፣

እንጀራ ስለዘገየብን ወይም በስዐቱ ስላልደረሰ ካፌ የሚከፈትበት ስዐት 6 seat መሆኑን እየገለፅን፣ ይሕን ጉዳይ ተረድታቹ በትዕግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን

የተማሪዎች መማክርት ፅ/ቤት

@FBESTUDENTSCOUNCIL
😁10👍2
Forwarded from AAU MEREJA
🎉🎉 it's finally here. The event you've all been waiting for is TOMORROW. 🎉

One day left ❗️

Are you passionate about making a difference on the world stage



Do you want to connect with international organizations and youth initiatives shaping our future ❗️


Join us ❗️

We're building a bridge between AAU students and the dynamic world of global organizations and youth-driven initiatives. Come and be a part of where it all starts.


Don't miss out❗️


Get involved and network to shape your future! 👇👇👇

RSVP using this link to let us know you're coming. https://forms.gle/N4Nbq1uczWeaMBjo8

If you need more information, email us at unaetaau@gmail.com

Join our channel, @unaetaau to stay up to date.
👍2
only for fbe Gc students

https://forms.gle/LPQCyXopSUq37q2e6 FOR ALL FBE GC students that we are collecting signatures for those who are this year's graduating students and who can apply to be allowed up to 40 ECTS as before.የዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎች የሆናቹ እና አድ የሚታደርጉ እስከ 40 Ects እንዲፈቀድልን ፊርማ እያሰባሰብን ነው
ለሁሉም የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ተማሪዎች እና የክበባት የስራ አስፈጻሚ አባላት በሙሉ

ነገ ጠዋት 2:00 ላይ የኳስ ሜዳ ፅዳት ስለምናካሂድ ሁላችሁም እንድትሳተፉ ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን

የተማሪዎች መማክርት ጽ/ቤት

@FBESTUDENTSCOUNCIL
👍2
Forwarded from AAU MEREJA
Today's Game Schedule,

Men's Football
Art vs CLGS
Venue ,Main campus
@8:00Lt
AAiT VS EBS
Venue, Main campus
@10:00 Lt
Humanity VS FBE
Venue, FBE Stadium

Female's Football
CNCS/4kilo vs CVMA/D/Zeit
Venue, FBE Stadium
@8:00Lt

Men's Volleyball

CNCS/4kilo vs CVMA/D.zeit

Venue,AAiT
@8:00Lt
Humanity VS EBS
Venue, AAiT
@10:00Lt
Men's 🏀
CNCS/4kilo vs CHS
Venue, FBE
@8:00Lt

Commerce vs AAiT
Venue, FBE
@10:00Lt

NB; መግቢያ በነፃ ነው 🙏😁
መልካም እድል ፣መልካም የጫወታ ግዜ!
#አአዩ2016ስፖርትፌስቲቫል👏

JOIN US
@AAUMEREJA
2👍2
የተከበራቹ የFBE ተማሪዎች ፣ዛሬ 10 ስዐት ላይ ክለባችን FBE የመጀመሪያ ጫወታውን ከHumanity ጋ ስለሚያደርግ ሁላችሁም በሜዳ በመገኘት ቡድናችሁን እንድታበረታቱ ጥሪ እናስተላልፋለን ፣

#ድሉ#የእኛነው
ዛሬ 10 ስዐት በFBE ኳስ ሜዳ አይቀርም

''ደጋፊ 12ኛ ተጫዋች ነው'' 🙏

የተማሪዎች መማክርት ጽ/ቤት

@FBESTUDENTSCOUNCIL
👍32
Forwarded from AAU MEREJA
FBE የወንዶች ዶርም ተነስቶ የነበረው የእሳት አደጋ ምንም ዓይነት ጉዳት ሳይደርስ መቆጣጠር ተችሏል
@AAUMEREJA
To All UG Program Students/ Class Representatives:-
As you are aware of AAU Sport Festival will be conducted from March 8 - 23, 2024/Yekatit 29 - Megabit 14, 2016, as much as possible to avoid class interruptions and to allow students to participate in sport festival, all classes are expected to be run in the morning session and free afternoon sessions.
Thank you.

@FBESTUDENTSCOUNCIL
👍5
ጥሪ ለሁሉም የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ተማሪዎች!

ዛሬ 8 ስዐት ላይ ክለባችን FBE ከ 4 ኪሎ ጋ ለዋንጫ ብቁ የሚያደርገውን ጨዋታ ስለሚያካሂድ በሜዳ ተገኝታቹ እንድታበረታቷቸው ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ።
NB👉ከስዐት ክላስ ስለሌለ ሁላችሁም በሜዳ በመገኘት ቡድናችሁን አበርቱ ፣

ዛሬ 8 ስዐት በFBE ኳስ ሜዳ አይቀርም

ደጋፊ 12ኛ ተጫዋች ነው''

መልካም እድል 🙏❤️

የተማሪዎች መማክርት ጽ/ቤት


@FBESTUDENTSCOUNCIL
👍2
Forwarded from AAU MEREJA
ለሁለተኛ ጊዜ ደገመችው! 😳

🏆 የጨዋታ ኮከብ #ራሄል_እሱባለው

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የስፖርት ፌስቲቫል የሴቶች እግርኳስ ጨዋታ

ቢዝነስ ኤንድ ኢኮኖሚክስ ከ ናቹራል ኤንድ ኮምፒቲሽናል ሳይንስ የተደረገው ጨዋታ በቢዝነስ ኤንድ ኢኮኖሚክስ 2-1 በሆነ ውጤት ሲጠናቀቅ  ከቢዝነስ ኤንድ ኢኮኖሚክስ #ራሄል_እሱባለው ለሁለተኛ ጊዜ የጨዋታው ኮከብ ተጨዋች  በመሆን ተመርጣለች፡፡


ከጨዋታው በኋላ ሀሳቧን የሰጠችው የጨዋታው ኮከብ #ራሄልእሱባለው

" ስሜ ራሄል እሱባለው እባላለሁ የሶስተኛ አመት የማኔጅመንት ተማሪ ነኝ ዩንቨርስቲ ከገባሁ በኋላ እንደዚህ ያለ ዕድል አግንቸ አላውቅም ።   አሁን ላይ ግን ዩነቨርስቲው ይህን እድል ሰጦኛል አመሰግናለሁ። በቡድን ነው የተጫወት ነው ተሳክቶልናል።  ኮከብ ተጫዋች  በመሆኔ ደስ ብሎኛል  ኮከብ እንደምሆን ጠብቄ ነበር ።  የቡድን አጋሮቼ ጠንካራ ነቸው  ስለዚህ ዋንጫውን ማንሳታችን የግድ ነው። ዋንጫው የኛ ነው!!  "  ብላለች።

@AAUMEREJA
👍42
ለሁሉም የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ተማሪዎች!
ዛሬ በሚኖረን ወሳኝ ጨዋታ ሁላችሑም ተገኝታቹ ድጋፋቹሕን ለቡድናቹ FBE እንድታሳዩ ጥሪ እናስተላልፋለን ፣

10:00 ስዐት ላይ
ቦታ፣ ዋናው ግቢ

መልካም እድል ለቡድናችን FBE

የተማሪዎች መማክርት ጽ/ቤት

@FBESTUDENTSCOUNCIL
👍6
#ይነበብ
ለሁሉም የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ተማሪዎች በሙሉ፣
በወንዶች ዶርም ላይ የእሳት አደጋ መድረሱ የሚታወስ ነው ፣ በዚሕ አደጋ ምክንያት 9 ተማሪዎች በስዐቱ ለብሰው ከወጡት ልብስ ውጭ 4 ላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን ጨምሮ ምንም ዓይነት ንብረት ሳይቀር በእሳት እንደወደመ ተረጋግጧል
ስለዚህ ሁላችሑም ለነዚ ተማሪዎች ለግዚያዊ መቋቋሚያ ይሆናቸው ዘንድ የቻላችሁትን ድጋፍ ታደርጉ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን፣

መልካምነት ለእራስ ነው 🙏

የተማሪዎች መማክርት ጽ/ቤት


@FBESTUDNETSCOUNCIL
10😁3👍1
ለመላው የቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ተማሪዎች ፣አስተዳደር እና ማሕበረሰብ አባላት በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ 🙏🏆🙏🏆

ትላንት በተጠናቀቀው የአአዩ ስፖርት ፌስቲቫል ኮሌጃችን እጅግ አመርቂ ውጤት በማስመዝገብ አጠናቋል ፣ በዚሕም በሴቶች እግር ኳስ እና
በአትሌቲክስ ዘርፍ ቻምፒዮን በመሆን እንዲሁም በሴቶች መረብ ኳስ የብር ሜዳሊያ ባለቤት መሆን የቻልን ሲሆን ፣ በአጠቃላይ በውድድሩ 2ኛ ደረጃን በመያዝ ኮሌጃችን ውድድሩን አጠናቋል ፣ ለዚሕም ሁሉንም የኮሌጃችን ተጫዋቾች፣ አሰልጣኝ ፣ ደጋፋዎች እና ባለድርሻ አካላት ምስጋናችን እያቀረብን ፣ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እንወዳለን።

#FBE the #Champion 🏆

የተማሪዎች መማክርት ጽ/ ቤት

JOIN US
👇
@FBESTUDENTSCOUNCIL
👏3