TEMARI-NET
4.08K subscribers
927 photos
17 videos
167 files
291 links
This Channel is created to disseminate proper, timely information and news for Students
Download Telegram
አስቸኳይ ‼️
ለሁሉም የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ተማሪዎች ። ግቢያችንን ወክለው መጫወት የሚችሉ ስፖርተኞችን ለመመልመል ስለታቀደ ሁላቹሕም ከዚሕ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሱት የስፖርት አይነቶች እስከ ነገ #እሁድ ምሽት ድረስ ስም ፣ስልክ፣Department, እና ስንተኛ አመት እንደሆናቹ በግልፅ ፅፋቹ የምትፈልጉትን የስፖርት አይነት ከነ እርቀቱ @kinde_moges ላይ ላኩልን።

በኮሌጃችን የምትገኙ የInformation System ተማሪዎች @ESUBAALEW ላይ መላክ ትችላላችሁ 🙏
👉#Female applicants are highly encouraged.

👉Note አሁን የምትልኩት በባለፈው የተማሪዎች አገልግሎት በወረቀት ካልተመዘገባቹ ብቻ ነው ፣ ያኔ የተመዘገባችሁትን አያካትትም።


@FBESTUDENTSCOUNCIL
👍4
አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ስትቀበሉ የነበራችሁ እና አንፀባራቂ/ልብስ/ የወሰዳቹ ተማሪዎች ዛሬ እስከ 6 ስዐት ለFBE ተማሪዎች መማክርት ፅ/ ቤት እንድታስገቡ ስንል እናሳስባለን።
አስቸኳይ ‼️
ለሁሉም የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ተማሪዎች ። ግቢያችንን ወክለው መጫወት የሚችሉ ስፖርተኞችን ለመመልመል ስለታቀደ ሁላቹሕም ከዚሕ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሱት የስፖርት አይነቶች እስከ ነገ #እሁድ ምሽት ድረስ ስም ፣ስልክ፣Department, እና ስንተኛ አመት እንደሆናቹ በግልፅ ፅፋቹ የምትፈልጉትን የስፖርት አይነት ከነ እርቀቱ @kinde_moges ላይ ላኩልን።

በኮሌጃችን የምትገኙ የInformation System ተማሪዎች @ESUBAALEW ላይ መላክ ትችላላችሁ 🙏
👉#Female applicants are highly encouraged.

👉Note አሁን የምትልኩት በባለፈው የተማሪዎች አገልግሎት በወረቀት ካልተመዘገባቹ ብቻ ነው ፣ ያኔ የተመዘገባችሁትን አያካትትም።


@FBESTUDENTSCOUNCIL
👍3
Forwarded from AAU MEREJA (Kïñdë Møgës)
NEED VOLUNTEERS


The Inspired Ethiopia Youth Association collaborates with Gebeya to provide you with an opportunity to elevate your skills and experience. We brought the opportunity to Ethiopian Youth to get a free Digital Upskilling: E-Learning Course. We will be delighted to have you join us as a volunteer in, our efforts to reach out to youths. Please fill out this form and be a part of our journey in creating positive change.




https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdVye1lL-xoyvveXGW57jHoqDX3_VLz8jTnII747q04nZmz6A/viewform
Forwarded from AAU MEREJA (Bsrat)
ለአአዩ የተማሪዎች ክበባት በሙሉ

በአአዩ እየተንቀሳቀሳችሁ የምትገኙ ክበባት ከዚህ በፊት በተገለፀው መሠረት የሩብ ዓመት ሪፖርታችሁን የማስገቢ መጨረሻ ቀን ነገ 24/04/2016 ዓ.ም. መሆኑን እናስታውሳለን።

የተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት

All student clubs of AAU

As mentioned before, We would like to remember you that the last day of submitting your quarterly report is #tomorrow 03/01/2024.

Student Union Office

JOIN HERE
@AAUMEREJA
@AAUMEREJA
ተወልደ_ለክሙ_ዮም_መድሕን_ዘውእቱ_ክርስቶስ_እግዚ ሉቃስ ፪:፲፩
እንቋዕ ለብርሃነ ልደተ እግዚእነ ወመድሐኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ በሰላም አብፃሐክሙ🙏

የተከበራቹ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ  ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የክርስትና   እምነት ተከታይ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዐል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን፣
በዐሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት እና የመተሳሰብ ይሆንልን ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው።


ክንዴ ሞገስ
የቢ.ኢ.ኮ ተማሪዎች መማክርት ፕሬዝደንት

@FBESTUDENTSCOUNCIL
👍8
2nd year students who want to give the module you learned in the first year/freshman to new students contact me @Kinde21

Goodness is for oneself‼️

👉NB, it's only Hardcopy.

@FBESTUDENTSCOUNCIL
👍3
Forwarded from AAU MEREJA
የተገኘ ስልክ
Elda Please take your phone
Echi lij silk tila mewused alfelegechm meselegn eski afelaliguwat

Silkshn atfelgim  beluwat

5 kilo tiwat class new yagegnenew

contact me @GsTedo
9👍1🥰1
"On behalf of the esteemed student council, I extend our sincere well-wishes and unwavering support to all FBE students who are commencing their final exams tomorrow.
Good Luck 🤞

Regards
Kinde M.
President, FBE Students Council.

@FBESTUDENTSCOUNCIL
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዐል በሰላም አደረሳችሁ ።
በዐሉ የሰላም የፍቅር እና የደስታ ይሆን ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው ።

ክንድዬ ሞገስ
የተማሪዎች መማክርት ፕሬዝደንት
@FBESTUDENTSCOUNCIL
10👍1
Türkiye Scholarships 2024.pdf
1.7 MB
#scholarship

Please share with all possible channels you are linked with and encourage students to apply

@FBESTUDENTSCOUNCIL
👍4
Forwarded from AAU MEREJA (Kïñdë Møgës)
Hi yihn silk FBE library aggntenew new balebet yehone sew in box me @Wazz1823

With it's charger!

@AAUMEREJA
👍12👏2
Notice to all 4th year students and extension students
Please be informed that the department of Public Administration and Development Management determined to conduct the final exam of the course Governance and Management of Public Enterprises (PADM 4123) on February 21 2024 at 4:00PM for both regular and extension students. The place of the exam will be notified soon.


The Department of Public Administration and Development Management

@FBESTUDENTSCOUNCIL
👍1
Good News!
For All AAU Students!
እስካሁን እንዲሻሻል ሲጠየቅ የነበረው የግቢ መግቢያ ስዐት ቀድሞ ከነበረበት 3 ስዐት ወደ 4 ከፍ ተደርጉዐል። ይህ እንዲሆን ላደረጋችሁ ባለድርሻ አካላት በሙሉ ምስጋና ይገባቹሃል 🙏

@FBESTUDENTSCOUNCIL
👍12🔥1
ውድ የ fbe ካፌ ተጠቃሚዎች የምግብ አገልግሎት በጣም ብዘ ክፍሎችን የሙያልፍና በአንድ አካል የሚፈታ አይደለም ስለሆነም በ ተማሪዎችህ መማክርት የተማሪዎች ጠቅላላ አገልግሎት የማይፈቱ ነገሮች እንዳሉ ከግምት ውስጥ ማስገባት ያስፍልጋል ። ቅሬታ ሲኖርም ለሚመለከተው አካል መናገር አስፈላጊ ነው ።
ስለሆነም በካፌ አገልግሎት ያላችሁን ቅሬታ ለመሰብሰብ ይመቸን ዘንዳ የሚከተለውን ፎርም አዘጋጅተናል።
https://forms.gle/LSXQNTYhYVDJdVUZA
የሚያስፈልጉትን የፎርም ጥያቄዎች በትክክል መሙላት እጅግ አስፈላጊ ነው ።
ጥያቄዎቹ በወንድ ጾታ የቀረቡ ሲሆን ይህም ድግግሞሽን ለመቀንስ ታስቦ ነው

በተማሪዎች መማክርት የአገልግሎት ትምጠሪ
እሱባለው ቸኮል (@esubaalew)

@FBESTUDENTSCOUNCIL
👍4
Dear FBE Students and Staffs,
Since tomorrow is Graduation date for Back Lion Students and as well as other events, The main entrance is closed and the only way in is the Goethe entrance only upto 7 o'clock Local Time.
Thank you for usual Cooperation.

@FBESTUDENTSCOUNCIL
ለሁለተኛ አመት እና ከዚያ በላይ የግቢያትን ተማሪዎች ፣

@FBESTUDENTSCOUNCIL
👍1🤬1
Tentative_Class_Schedule_for_Year_II_and_above_Extension_Students.docx
40.4 KB
FINAL 2ND SEM 2ND YEAR AND ABOVE CLASS SCHEDULE FOR EXTENSION

@FBESTUDENTSCOUNCIL
👍2