ኢትዮ ሂወትን በቀላሉ(Ethio life hacks) #0993027030
468 subscribers
711 photos
116 videos
362 files
867 links
ስለ ኢትዮጵያውያን እና አጫጭር ሂዎት አቅላይ መንገዶችን ይማሩበታል::ቀለል ላለ ኑሮ "ኢትዮ ሂወትን በቀላሉ"ይቀላቀላሉ በyoutube https://youtu.be/WkPuzJnQKjU"Ethio life hacks" channel is the better way to keep happy life style in simple way!!ለአስተያት and cross
@Ethiolifehackbot
Download Telegram
11 አመትዋ ኢራናዊት የሃይስኩል ተማሪ ከአልበርት አንስታይንና ከፕሮፌሰር ስቴፈን ሀውኪንግ የሚበልጥ ከፍተኛ የአእምሮ ሚዛን (IQ) እንዳላት መታወቁ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡

ባለ ብሩህ አእምሮዋ ታዳጊ በብሪታኒያ የአእምሮ ሚዛን (IQ) ፈተና ያመጣችው ውጤት ከታወቁት የአለማችን ልሂቃን በላይ መሆኑ ነው የተገለፀው፡፡

ታራ ሻሪፊ የተባለችው ታዳጊ እስካሁን በእዉቀት ልኬት በታላላቅ ሰዎች ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን መስበር ችላለች፡፡

“ጂኒየስ ቤንችማርክ’’ ተብሎ የተቀመጠውን 140 ወለል በማለፍ 162 ነጥብ አስመዝግባለች፡፡

ታዳጊዋ ባስመዘገበችው ውጤት አንስታይንን እና የፊዚክሱ ተመራማሪ ስቴፈን ሀውኪንግን በ2 ነጥብ በልጣለች ነው የተባለው፡፡

በዚህ ጥናት ታዳጊዋ ከፍተኛ የአእምሮ ሚዛን (IQ) አላቸው ተብለው ከተሰየሙ ግለሰቦች ተርታ ተመድባለች፡፡

ታዳጊዋ ወደፊት የሂሳብ ሊቅ መሆን እንደምትፈልግም ነው የተናገረችው፡፡

https://www.thenews.com.pk
የአሜሪካ የፌደራል የአቬሽን አስተዳደር የቦይንግ ኩባንያ በ737 ማክስ አውሮፕናኖች ላይ ለአደጋ መንስኤ የሆኑ የአውሮፕላኑ ክፍሎች እንዲቀየሩ አዟል፡፡

በዚህም ብዛታቸው 300 የሚደርሱ የ737 ማክስ አውሮፕላኖች ለበረራ ስህተት የዳረጋቸው ስሬት በአዲስ መለዋወጫ እንዲተካ የሚያስገድድ ነው ተብሏል፡፡

እንደ ቢቢሲ ዘገባ የኢትዮጵያና ኢንዶኔዥያ የቦይንግ ስሬት 737 ማክስ 8 አውሮፕናኖች ላይ የደረሰው አደጋ በርካታ አየር መንገዶች አውሮፕላኖቹን ከስራውጭ በማድረግ ኩባንያውን አጣብቂኝ ውስጥ እንዲገባ አድርጎታል፡፡

እንደ አሜሪካ የፌደራል አቬሽን አስተዳደር መረጃ በአውሮፕላኑ ማረፊያና በመነሻ ጊዜ ፍጥነትና ከፍታን ለመቆጣጠር ተብሎው በአውሮፕላኑ ክንፎች ላይ የሚገጠሙ የአውሮፕላኑ ስሬተ አካላት በአግባቡ የተመረቱ ላይሆኑ ይችላል ብሏል፡፡

ቦይንግ የስህተቱን ምንጭ ለማረም ከሚመለከታቸው ባለስልጣን መስሪያ ቤቶች ጋር በመተባበር እየሰራ እንደሆነም አስታውቋል፡፡

#BBC
Forwarded from Tikvah Crypto (.)
''ወደ ኢትዮጵያ የምናደርገውን ጉዞ አንሰርዝም'' የቶቶ አስጎብኚ ድርጅት መስራች እና ባለቤት ዳን ዌር #ኢትዮጵያ ትናንት ከ120 በላይ የኦርቶዶክስ ማህበራት ስብስብ የሆነው ሰልስቱ ምእት የማህበራት ህብረት በቅርቡ የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪያን በኢትዮጵያ ሊያደርጉ ያሰቡትን ጉብኝት በማስመልከት የተቃውሞ ድምጹን ለማሰማት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። በሌላ በኩል የጉብኝቱ አዘጋጅ በኢትዮጵያ የምናደርገውን ጉዞ አንሰርዝም እያሉ ነው። የማህበራት ህብረቱ ሊቀመንበር የሆኑት ሊቀ ትጉሃን ደረጀ ነጋሽ ለቢቢሲ እንደገለፁት ''ቶቶ የሚባል አስጎብኚ ድርጅት በቅዱስ ላሊበላ እና ሌሎች መዳረሻዎች ላይ መጥተው ታሪካዊ አሻራችንን እናሳርፋለን የሚሉትን በመቃወም፤ መንግሥት ኃላፊነቱን እንዲወጣ፣ የሃይማኖት አባቶች ለጉዳዩ ትኩረት እንዲሰጡ እና ህዝቡም ጥንቃቄ እንዲያደርግ ነው መግለጫውን መስጠት ያስፈለገን'' ብለዋል። ለተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪያን የጉብኝት ፕሮግራም በማዘጋጀት የሚታወቀው ቶቶ ቱርስ በኢትዮጵያ ከአራት ወራት በኋላ ለ14 ቀናት የሚዘልቅ የጉብኝት መርኃ ግብር አውጥቶ ጎብኚዎችን እየመዘገበ ይገኛል። በአንድ ሰው 7 ሺህ 900 የአሜሪካን ዶላር የሚጠየቅበት ይህ የጉብኝት ፕሮግራም በሁለት ሳምንት ቆይታው አርባ ምንጭ፣ ደቡብ ኦሞ፣ የጣና ገዳማት፣ ጎንደር፣ ላሊበላ፣ አክሱምን እና ሌሎች የቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎችን ለማስጎብኘት መርሃ ግብር ቀርጿል። ሊቀ ትጉሃን ደረጀ የማህበራት ህብረቱ የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪዎቹ ወደ ኢትዮጵያ መምጣት የለባቸውም የተባለበትን ምክንያት ሲያስረዱ፤ ''በሃገሪቱ ህግ ድርጊቱ ወንጀል ነው። ከቀላል እስከ ከፍተኛ እስራት ያስቀጣል። ስለዚህ የኢትዮጵያን ሕግ ተላልፎ መምጣት አይችሉም። ሁለተኛ ድርጊቱ በሃይማኖት የተወገዘ ነው። በባህልም ጸያፍ ነው።'' ብለዋል። ''አርማቸውን ይዘው ላሊበላ ላይ እንገናኝ በማለት የዋጋ ተመን አውጠተው መንቀሳቀሳቸው የድፍረት ድፍረት ነው'' ሲሉም አክለዋል። የቶቶ አስጎብኚ ድርጅት መስራች እና ባለቤት ዳን ዌር በበኩላቸው ''በተፈጠረው ነገር በጣም አዝኛለሁ። ወደ ኢትዮጵያ የምናደርገውን ጉዞ ግን አንሰርዝም'' ሲሉ ለቢቢሲ አረጋግጠዋል።
#የመንግስትም_ዝምማለት_የሚገርም_ነው
#ኢትኤል
ethioetheal.blogspot.com
Forwarded from Tikvah Crypto (.)
ሁላችንም ይህንን የርኩሰት ተግባር በቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ መቃወም አለብን።
ይህንን በየማህበራዊ ሚዲያዎች ሼር በማድረግ ተቃውሟችንን እንግለፅ።
@Aethiop
@EthioEtheal
ethioetheal.blogspot.com
📶ከኮምፒውተር Wifi በመፍጠር እና ስልክዎን ወይም ማናቸውንም ተንቀሳቃሽ መሣሪያዎችን ወደ እርስዎ WiFi እንዲት መገናኘት ይችላሉ?

➡️መጀመሪያ Cmd ፈልግ
➡️ Right-click -> Run as Administrator
➡️ በ cmd ላይ የሚከተለው ትዕዛዝ ይፃፉ

▶️Hotspot type ለመፍጠር

netsh wlan set hostednetwork mode=allow ssid=Name key=password

በ ፈላጎት «Name » እና «password» ተኩ

የሚከተለውን ትዕዛዝ ይከተሎ broadcasting type
netsh wlan start hostednetwork

በዚህ ደረጃ ላይ ስልክዎን ወይም ማናቸውንም ተንቀሳቃሽ መሣሪያዎችን ወደ እርስዎ WiFi መገናኘት ይችላሉ, ነገር ግን የበይነመረብ ግንኙነት ላያገኙ ይችላሉ

ለማስተካከል የሚከተለውን ትዕዛዝ ይጠቀሙ...

Open Network and Sharing Center -> Change Adapter Settings 
Right click on your LAN Connection adapter
Click on properties -> Sharing tab - Check (√) on ‘Allow other network users to connect ...’ , Select your new Connection from the list (Local Area Connection*)

ሌሎች አማራጮች

ነፃ ሶፍትዌሮችን ያውርዱ

1. Baidu WiFi Hotspot
https://filehippo.com/download_baidu-wifi-hotspot/

2. Virtualrouter
https://archive.codeplex.com/?p=virtualrouter

3. MyPublicWiFi
http://www.mypublicwifi.com/publicwifi/en/index.html
#Ethiopia Innovate Week Millennium Hall