Syntax Technology
246 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
Those who have registered in web development training class please follow the link and download it.
ባጅ ማንጠልጠያ ላይ ህትመት
በድርጅትዎ ሰምና ሎጎ
ለቁልፍ መያጃ፣ ለፊሽካ ማንጠልጠያም ይሆናል።

ሲንታክስ ህትመትና ማስታወቂያ
የኮምፒውተር ስልጠና ጥሪ
በሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ በ22ኛ ዙር መሰረታዊ ኮምፒውተር ስልጠና ለመሰልጠን ተመዝግባችሁ ስትጠባበቁ ለነበራችሁ እጩ ሰልጣኞቻችን በሙሉ ፤ የ22ኛ ዙር ስልጠና የሚጀምነው ነገ ሰኞ ታህሳስ 21/2017 ዓ/ም ማታ 11:00 ሰዓት መሆኑን እንገልፃለን።
Live stream finished (169 days)
Live stream started
Live stream finished (6 minutes)
ሰላም ዛሬ መደበኛ ክላስ አለን 11:00 ሰዓት እንገናኝ
Channel photo updated
Make group with 3 members maximum. Due date: Saturday:-15/06/2017.
We have participating on early stage startup business idea computation hosted by ministery of innovation and technlolgy at Bahir dar institute of technology.
Before presentation..
early stage innovative business idea computation
በአብክመ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የስታርት አፕ የፈጠራ ሃሣብ ውድድር የመዝጊያና የሽልማት ፕሮግራም መጋቢት 07/2017 ዓ.ም በአማራ ቴሌቪዥን ከጠዋቱ 3:00 ሠዓት ጀምሮ በቀጥታ ሥርጭት ሥለሚተላለፍ እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል።
Hello Dear all Muslim Muslims, Eid Mubarek at the bottom of Syntax heart❤️
እንኳን ፆመ ልጓሙን በሰላም ለመፍታት አበቃችሁ!! Insha allah tomorrow is more bright ...

ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ
አድራሻ:- ሰሜን ወሎ መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ይደውሉ:- 0920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
ሰላም የስልጠና ማጠናቀቂያ የምስክር ወረቀት ያልወሰዳችሁ እስከ 30/08/2017 ዓ/ም ብቻ መውስድ እንደምትችሉ እናሳውቃለን።

🎯የጠፋባችሁና የተጎዳባችሁ ምሩቃን ምትክ መስጠት ጀምረናል።
የ22ኛ ዙር እጩ ተመራቂዎች የመመረቂያ ፅሁፍ በማሰናዳት ላይ


ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ
አድራሻ:- ሰሜን ወሎ መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ይደውሉ:- 0920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc