You are Unforgettable.
ትንሽ ሰጥተህ ብዙ የምትቀበልበት ስራ ማስተማር ሳይሆን ማሰልጠን ብቻ ነው። ስራየን ደግሜ ደግሜ እንድወደው ስላደረጋችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ፤ እወዳቸኋለሁ !!
ትንሽ ሰጥተህ ብዙ የምትቀበልበት ስራ ማስተማር ሳይሆን ማሰልጠን ብቻ ነው። ስራየን ደግሜ ደግሜ እንድወደው ስላደረጋችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ፤ እወዳቸኋለሁ !!
Those who have registered in web development training class please follow the link and download it.
ባጅ ማንጠልጠያ ላይ ህትመት
በድርጅትዎ ሰምና ሎጎ
ለቁልፍ መያጃ፣ ለፊሽካ ማንጠልጠያም ይሆናል።
ሲንታክስ ህትመትና ማስታወቂያ
በድርጅትዎ ሰምና ሎጎ
ለቁልፍ መያጃ፣ ለፊሽካ ማንጠልጠያም ይሆናል።
ሲንታክስ ህትመትና ማስታወቂያ
የኮምፒውተር ስልጠና ጥሪ
በሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ በ22ኛ ዙር መሰረታዊ ኮምፒውተር ስልጠና ለመሰልጠን ተመዝግባችሁ ስትጠባበቁ ለነበራችሁ እጩ ሰልጣኞቻችን በሙሉ ፤ የ22ኛ ዙር ስልጠና የሚጀምነው ነገ ሰኞ ታህሳስ 21/2017 ዓ/ም ማታ 11:00 ሰዓት መሆኑን እንገልፃለን።
በሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ በ22ኛ ዙር መሰረታዊ ኮምፒውተር ስልጠና ለመሰልጠን ተመዝግባችሁ ስትጠባበቁ ለነበራችሁ እጩ ሰልጣኞቻችን በሙሉ ፤ የ22ኛ ዙር ስልጠና የሚጀምነው ነገ ሰኞ ታህሳስ 21/2017 ዓ/ም ማታ 11:00 ሰዓት መሆኑን እንገልፃለን።
በአብክመ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የስታርት አፕ የፈጠራ ሃሣብ ውድድር የመዝጊያና የሽልማት ፕሮግራም መጋቢት 07/2017 ዓ.ም በአማራ ቴሌቪዥን ከጠዋቱ 3:00 ሠዓት ጀምሮ በቀጥታ ሥርጭት ሥለሚተላለፍ እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል።