Syntax Technology
246 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
You are Unforgettable.
ትንሽ ሰጥተህ ብዙ የምትቀበልበት ስራ ማስተማር ሳይሆን ማሰልጠን ብቻ ነው። ስራየን ደግሜ ደግሜ እንድወደው ስላደረጋችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ፤ እወዳቸኋለሁ !!
Those who have registered in web development training class please follow the link and download it.
ባጅ ማንጠልጠያ ላይ ህትመት
በድርጅትዎ ሰምና ሎጎ
ለቁልፍ መያጃ፣ ለፊሽካ ማንጠልጠያም ይሆናል።

ሲንታክስ ህትመትና ማስታወቂያ
የኮምፒውተር ስልጠና ጥሪ
በሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ በ22ኛ ዙር መሰረታዊ ኮምፒውተር ስልጠና ለመሰልጠን ተመዝግባችሁ ስትጠባበቁ ለነበራችሁ እጩ ሰልጣኞቻችን በሙሉ ፤ የ22ኛ ዙር ስልጠና የሚጀምነው ነገ ሰኞ ታህሳስ 21/2017 ዓ/ም ማታ 11:00 ሰዓት መሆኑን እንገልፃለን።
Live stream finished (169 days)
Live stream started
Live stream finished (6 minutes)