Syntax Technology
246 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
ውድ የ20ኛ እና 21ኛ ዙር ሰልጣኝ ምሩቃን እንደት አላችሁ??
ፕሮጀክታችሁን በ syntaxict01@gmail.com እስከ ጥቅምት 30/2017 እንድትልኩ እያሳወቅን
የዌብሳይት ማልማት ስልጠና ምዝገባ ስለተጀመረ መመዝገብ ትችላላችሁ።
መሰረታዊ ኮምፒውተር ክህሎት ለአላቸው ብቻ የተዘጋጀ ስልጠና
ዌብሳይት ማልማት ስልጠና( Website Development) የፊታችን ሰኞ ህዳር 09/2017 ዓ/ም ይጀምራል።
👨‍💻ለ3 ሰልጣኞች ብቻ ቦታ ስላለን ይመዝገቡ።
ℹ️ከዚህ በፊት በሲንታክስ መሰረታዊ ኮምፒውተር ለተማሩ እጅግ በጣም የሚመከር ነው።

ለመመዝገብ:- 0920273166 ይደውሉ

ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ
አድራሻ:- ሰሜን ወሎ መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ይደውሉ:- 0920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
You are Unforgettable.
ትንሽ ሰጥተህ ብዙ የምትቀበልበት ስራ ማስተማር ሳይሆን ማሰልጠን ብቻ ነው። ስራየን ደግሜ ደግሜ እንድወደው ስላደረጋችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ፤ እወዳቸኋለሁ !!
Those who have registered in web development training class please follow the link and download it.
ባጅ ማንጠልጠያ ላይ ህትመት
በድርጅትዎ ሰምና ሎጎ
ለቁልፍ መያጃ፣ ለፊሽካ ማንጠልጠያም ይሆናል።

ሲንታክስ ህትመትና ማስታወቂያ
የኮምፒውተር ስልጠና ጥሪ
በሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ በ22ኛ ዙር መሰረታዊ ኮምፒውተር ስልጠና ለመሰልጠን ተመዝግባችሁ ስትጠባበቁ ለነበራችሁ እጩ ሰልጣኞቻችን በሙሉ ፤ የ22ኛ ዙር ስልጠና የሚጀምነው ነገ ሰኞ ታህሳስ 21/2017 ዓ/ም ማታ 11:00 ሰዓት መሆኑን እንገልፃለን።
Live stream finished (169 days)