Syntax Technology
246 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
Forwarded from Syntax Technology (Million Haile)
የስልጠና ጥሪ ማስታወቂያ
በሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ በክረምት መርሃ ግብር ለመሰልጠን የተመዘገባችሁ ሰልጣኞች ስልጠናው የሚጀመረው ቅዳሜ 11፡00 ሰዓት 15/11/2015 ዓ/ም መሆኑን እናሳውቃለን።

አዲስ ዙር ላይ ምዝገባ አለ!

ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ
አድራሻ:- ሰሜን ወሎ መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ይደውሉ:- 0920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
HP 4014 እና HP 4015 ፕሪንተር የሚሆን 64A ቀለም አለን!
ዋጋ 2500 ብር

ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ
አድራሻ:- ሰሜን ወሎ መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ይደውሉ:- 0920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
ለHP 402 እና HP 403 የሚሆን 26A ቀለም አለን!
ዋጋ 1500 ብር

ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ
አድራሻ:- ሰሜን ወሎ መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ይደውሉ:- 0920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
18ኛ ዙር መሰረታዊ ኮምፒውተር ሰልጣኝ
እጩ ተመራቂ

ዙሪያሽ ወርቅ ደስታው
18ኛ ዙር መሰረታዊ ኮምፒውተር ሰልጣኝ
እጩ ተመራቂ

ሳቤላ ወንድምነው
18ኛ ዙር መሰረታዊ ኮምፒውተር ሰልጣኝ
እጩ ተመራቂ

ሙሃመድ አደም
ፓስፖርታቸው ተሰርቶ ያለቀ አመልካቾች ስም ዝርዝር

ቦታ : ደሴ ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ቧንቧ ውሃ
ስማችሁን ዝርዝሩ ላይ አይታችሁ ከሌለ አትሂዱ!
Computer Hardware & Software Nov 2023 .pdf
2 MB
ሰላም ውድ የሲንታክስ ቤተሰቦች
18ኛ ዙር ሰልጣኞቻችንን አስመርቀን
19ኛ ዙር መሰረታዊ ኮምፒውተር በአዲስ የስልጠና ዘይቤ ተጀምሯል።
ይህ አዲሱ የሀርድዌር እና ሶፍትዌር የስልጠና ሞጁል ነው።
🧩🧩🧩🎯Assignment-1 አሳይመንት 1
subject: Hardware and Software
For round: 19th

ስማችሁ ከA እስከ E የሚጀምር የምትሰሩት
1) what are major types of USB?
ዋና ዋና USB (Universal Serial Bus) አይነቶች እነማን ናቸው?

ስማችሁ ከF እስከ L የሚጀምር የምትሰሩት
2) types of HDMI (High Definition Multimedia Interface)

ስማችሁ ከM እስከ Z የሚጀምር የምትሰሩት
3) types of Ethernet cables and connectors
የኢንተርኔት ገመድ አይነቶችና ተሰኪ ቅርጾች

ማሳሰቢያ
ሁሉም ጥያቄዎች ላይ የመጀመሪያ ገለጻ፣ አይነታቸውን እንደት መለየት እንደምንችል፣ አንዱ ከአንዱ ጋር ልዩ የሚያደርገውን እና ለምን እንደምንጠቀማቸው በግልጽ መብራራት አለበት።
ለHP 402 እና HP 403 የሚሆን 26A ቀለም አለን!
ዋጋ 1500 ብር

ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ
አድራሻ:- ሰሜን ወሎ መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ይደውሉ:- 0920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
Computer Fundamentals Vol 2023 .pdf
514.7 KB
ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ
አድራሻ:- ሰሜን ወሎ መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ይደውሉ:- 0920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
Syntax Technology
🧩🧩🧩🎯Assignment-1 አሳይመንት 1 subject: Hardware and Software For round: 19th ስማችሁ ከA እስከ E የሚጀምር የምትሰሩት 1) what are major types of USB? ዋና ዋና USB (Universal Serial Bus) አይነቶች እነማን ናቸው? ስማችሁ ከF እስከ L የሚጀምር የምትሰሩት 2) types of HDMI (High Definition Multimedia…
ሰላም የ19ኛ ዙር ሰልጣኞች የተሰጣችሁትን አሳይመንት በብቃት ሰርታችሁ ስላቀረባችሁ በራሳችሁ ልትኮሩ ይገባል።
በመሆኑም ለጥያዌዎቹ መማማሪያ ይሆን ዘንድ ማብራሪያ የያዘ መልስ አስቀምጣለሁ።
ከላይ የቀጠለ!

1️⃣ USB Type-A:
በላፕቶፖች እና በደስክቶፕ ኮምፒውተሮች እንድሁም በሙዚቃ ማጫዎቻ መሳሪያዎች ላይ የሚገኝ ሲሆን
ፍላሽ ድስኮችን እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ለማገናኘትና ተግባቦት ለመፍጠር ያገልገላል።
ለምሳሌ፡ የስልካችን ቻርጀር ላይ ይገኛል (ተሰኪ እና ተነቃይ ገመዱላይ ተለቅ ያለ መጠን ያለው ጫፍ ማለት ነው)
ይህ ገመድ ሌላ በትንሽ መጠን ዝርያም ያለው ሲሆን (USB Mini-A) Samsung J series ስልኮፕ ላይ የቻርጀር ገመዶች ጫፍ ላይ ይገኛል(ትንቩ ጫፍ)።


2️⃣ USB Type-B:
በቢሮ ውስጥ መሳሪያዎች ላይ የሚገኝ በአንዱ ጫፍ የካሬ ወይም እኩል የሆኑ አራት ማዕዘኖች ቅርጽ ያለው በሌላኛው ጫፍ ላይ ደግሞ ሬክታንግል ቅርጽ ያለው ነው።
ለምሳሌ፡ ፕሪንተርን እና ኮምፒውተርን ለማገናኘት እንድሁም ስካነር እና ኮምፒውተርን ለማገናኘት እና በድቫይሶቹ መካከል የተቀናጀ ስራ እንድንሰራ የሚያስችል የደታ ማስተላለፊያ ገመድ አይነት ነው።
ይህ ገመድ ሌላ በመጠኑ ትንሽ የሆነ (USB Mini-B) የሚባል ዝርያ ያለው ሲሆን በድሮ ስማርት ስልኮች (older Tecno Mobile,) በትንንሽ ሙዚቃ ማጫወቻ ስፒከሮች ላይ እናገኛቸዋለን።

3️⃣ USB Type-C:
ይህ ደግሞ ሞላላ ቅርጽ ያለው ሲሆን መረጃን በፍጥነት በማስተላለፍ ብቃቱ ተወዳጅነትን ያተረፈ አዲስ ዳታ እና ሃይል ለማስተላለፍ እንድሁም በኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ላይ ፈጣን ተግባቦቶች እንድኖሩ የሚያደርግ ነው።
ለምሳሌ፡ Samsung A10s በላይ ያሉ ስልኮች ላይ የቻርጀር መሰኪያ በመሆን እናገኘዋለን።

በአጠቃላይ ዩኤስቢዎች በቴክኖሎጂው አለም መረጃን ለማስተላለፍ፣ በተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች መካከል ተግባቦትን ለመፍጠር፣ የኤሌክትሪክ ሃይል ለማስተላለፍ ከፍተኛ ሚና ያላቸው መሳሪያዎች ሲሆኑ ዩኤስቢዎች በየጊዜው አቅማቸውን በመጨመር እየተመረቱ ለቴክኖሎጂው አለም ምቹ ሁኔታን በመፍጠር አይነተኛ ሚና ይጫዎቻሉ።
ታዲያ የዚህ አሳይመንት ጭብጥ ዩኤስቢ ገመዶች በአይነት እንደሚለዩ ሁሉ ከፍተኛ የሆነ የአቅም (ብቃት) ልዩነት ስላላቸው አጠቃቀማችንን ሊወስኑ ይችላሉ። ስለዚህ ስራችን የተሳለጠ እንድሆን ከፍተኛ የሆነ ብቃት ያለውን የዘመኑን USB type- C ብንመርጥ ስራችንን ፈጣንና ጊዜ ቆጣቢ ያደርግልናል።ስለዚህ ብንጠቀመው መልካም ነው ብየ እመክራለሁ።
1) what are major types of USB?
ዋና ዋና USB (Universal Serial Bus) አይነቶች እነማን ናቸው?

ዩኤስቢ፣ ዩኒቨርሳል ሲሪያል ባስ (USB) Universal Serial Bus የሚያመለክት ትርጉም ሲሆረው አገልግሎቱም በኮምፒዩተር እና በኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች መካከል ለመገናኛ(ተግባቦት ለመፍጠር)፣ መረጃ ለማስተላለፍ እና የሃይል አቅርቦት (ቻርጅ) ማገናኛዎች በመሆን የሚያገለግሉ ቁሶች ናቸው።

🎯እነኝህም መሳሪያዎች ቅርጻቸው አካላዊ ስሪታቸው መሰረት በ3 ይከፈላሉ።

1️⃣ USB Type-A:
2️⃣ USB Type-B:
3️⃣ USB Type-C:
2) types of HDMI (High Definition Multimedia Interface)

- ኤችድኤምአይ ገመዶች ዋነኛ አገልግሎታቸው ምስል እና ድምጽን ከኮምፒውተር ፕሮሰሰር ወደ ሞኒተር፣ ወደ ትልልቅ ስክሪኖች እንድሁም ድምጽ ማጫዎቻ ስፒከሮች ለማስተላለፍ የሚጠቅሙ ገመዶች ናቸው።

እነኝህ ገመዶች በአሰራር (በቅርጻቸው) 3 አይነት ሲሆኑ
1. HDMI standard
2. HDMI mini
3. HDMI micro

በመባል የሚታወቁ ሲሆን
1. HDMI standard፡ በአለም አቀፍ ደረጃ ምስልና ድምጽን በማስተላለፍ ታዋቂ የሆነ የገመድ አይነት ሲሆን መጠኑ ከሌሎቹ አንጻር ሰፋ ያለ ነው።
•በኮምፒውተር ሲስተም ዩኒት (CPU) ጀርባ እና አንዳንድ ዘመናዊ ሞኒተሮች ላይም እናገኘዋለን።

2.HDMI min፦ ይህ ደግሞ በመጠኑ ከ HDMI standard፡ ያነሰ ሲሆን አንዳንድ ዘመናዊ እና አዳድስ ሞደል (ስሪት) ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች እና ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች እንድሁም ከፍተኛ የምስል ጥራት ማሳየት በሚችሉ ቴሌቭዥኖች እናገኘዋለን።

3. HDMI micro ከHDMI standard እና ከHDMI mini ያነሰ ይዘት ያለው ሲሆን አሁን ላይ ዘመኑ ያፈራቸው አዳዲስና ቅንጡ ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች፣ ታብሌቶች እና ምስልን በከፍተኛ ጥራት በሚያሳዩ እንደ ፕሮጀክተር እና ቴሌቭዥን ላይ እናገኘዋለን።

በአጠቃላይ HDMIዎች ምስልን ከፕሮሰሰር ወደ ምስል ማሳያ መሳሪያዎች እና ድምጽ ማጫዎቻ መሳሪያዎች ለማስተላለፍ የሚጠቅሙ ገመዶች ሲሆኑ ከጊዜ ወደ ጊዜ ምስልና ድምጽ የማስተላለፍ ብቃታቸውን እየጨመሩ
• HDMI 1.0 - HDMI 1.2:
• HDMI 2.0:
•HDMI 2.1:
• HDMI Alternate Mode for USB Type-C:
በስሪታቸው መሰረት ስያሜ እየተሰጣቸው መጥተዋል።