Syntax Technology
245 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
የፎቶና ቪዲዮ ስራ በፎቶ ሃቢብ
የ2024 ዲቪ ሎተሪ እድለኞች ከመጪው ቅዳሜ ጀምሮ ይፋ እንደምታደርግ አሜሪካ አስታወቀች

አሜሪካ ከዲቪ ሎተሪ ጋር በተያያዘ ከሀሰተኛ መረጃ እንዲጠነቀቁ አሳሰበች።

አሜሪካ በዓለም ላይ በየዓመቱ 50 ሺህ ሰዎችን በዳይቨርሲቲ ቪዛ ወይም ዲቪ ሎተሪ አማካኝነት ወደ ሀገሯ ታስገባለች።

የ2022 የአሜሪካ ዲቪ አሸናፊ ኢትዮጵያውያን ባሳለፍነው ጥቅምት እና ህዳር ወራት ላይ በበይነ መረብ አማካኝነት የተሞላው የ2024 ዲቪ ሎተሪ አሸናፊዎች መታወቃቸው ተገልጿል።

የዲቪ 2024 ማመልከቻ የሞሉ ዜጎችም መመረጣቸውን እና አለመመረጣቸውን የፊታችን ቅዳሜ ማለትም ከሚያዚያ 28 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ማወቅ እንደሚችሉ በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኢምባሲ በትዊተር ገጹ ጽፏል።


መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
0920273166 ይደውሉ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
ሞባይል የጣለ ሰው እኛ ጋ ስላለ መውሰድ ይችላል።
ዲቪ 2024 ውጤት በዚህ ሊንክ አማካኝነት dvprogram.state.gov/ESC/CheckStatus.aspx
ማየት ይችላሉ።
training.docx
20.6 KB
መካከለኛ የማይክሮሶፍት ወርድ ተጠቃሚዎች ይህንን ዶክመንት አወቃቀር ማወቅ አለባቸው።
Microsoft word document formatting for word intermediates.
ቀሪዎቹን በአዋቂዎች ደረጃ ይዘን
ልዩ ልዩ ማልያዎችን ማተም ጀምረናል።
ሲንታክስ ማተሚያ
መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
0920273166 ይደውሉ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
Round -17
Round -17
Round 17
during presentation
የሰውን አእምሮ ከኮምፒውተር ጋር የሚያገናኘው አዲስ ቴክኖሎጂ

ኒውራሊንክ የተባለው በሰው አንጎል ውስጥ ‘ቺፕ’ የሚቀብረው የኢላን መስክ ድርጅት በሰው ልጅ ላይ ሙከራ እንዲያደርግ ተፈቀደለት።
የአሜሪካ የምግብ እና መድኃኒት አስተዳዳር ባለሥልጣን (ኤፍዲኤ) ኒውራሊንክ የተሰኘው ተቋም ሙከራውን የሰው ልጅ ላይ እንዲያደርግ ፈቅዷል።
የቢሊየነሩ ኩባንያ ኮምፒውተር እና የሰው ልጅ አንጎልን በማገናኘት የሰዎችን የማየት አቅም እና እንቅስቃሴ ማገዝ ይፈልጋል።
ኒውራሊንግ እንዳለው ወዲያውኑ ሰዎች ላይ ሙከራ የማድረግ ሥራ አይጀምርም። ይህ ማለት ኢላን እንደተመኘው ሳይሆን በሰዎች ላይ ሙከራ ለማድረግ ጊዜ ይወስዳል።
ፈቃድ የሰጠው የአሜሪካው ተቆጣጣሪ ድትጅት እስካሁን ስለጉዳዩ አስተያየት ከመስጠት ተቆጥቧል።
ከዚህ ቀደም ኒውራሊንክ ከኤፍዲኤ ፈቃድ ለማግኘት ሞክሮ የደኅንነት ጉዳዮች አሳሳቢ ሆነው በመገኘታቸው ተከልክሎ ነበር።
ባለፈው መጋቢት ሮይተርስ የዜና ወኪል በርካታ የቀድሞ እና የአሁን የኒውራሊንክ ሠራተኞችን አጣቅሶ ፈቃድ ማግኘት ከባድ እንደሆነ ዘግቦ ነበር።
ኒውራሊንክ፤ ‘ማይክሮቺፕ’ ተጠቅሞ ሰውነታቸው የማይታዘዛቸውን (ፓራላይዝ) እና ዐይነ-ስውራንን መርዳት ያልማል።
አልፎም አንዳንድ የአካል ጉዳት ያለባቸው ሰዎች ኮምፒውተር እና ተንቀሳቃሽ ስልክ እንዲጠቀሙ ለማድረግ አመቺ ሆኑታን ይፈጥራል ተብሏል።
ዝንጀሮዎች ላይ ሙከራ የተደረገባቸው ጥቃቅኖቹ ቺፖች መልዕክት ከአእምሮ ተቀብለው በብሉቱዝ አማካይነት መረጃ ያሠራጫሉ።