🔊የፕሮጀክት ማቅረቢያ ፕሮግራም
ℹ️ለ14ኛ ዙር መሰረታዊ ኮምፒውተር እጩ ተመራቂዎች :
⏲ረቡዕ ጥቅምት 30/2015 ዓ/ም ከሰዓት በኋላ 10:30 ላይ ማቅረብ ይጀመራል።
ℹ️15ኛ ዙር እጩ ተመራቂዎች ደግሞ በእለቱ በመገኘት ልምድ እንድትቀስሙ መምጣት ይኖርባችኋል። በተጨማሪ ለመጨረሻ comment ሀሙስ ህዳር 1/2015 ዓ/ም 11:00 ሰዓት ላይ እንገናኝ።
ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
🔊ማስታወቂያ📢
———————
ℹ️በመሰረታዊ ኮምፒውተርና በተለያዩ የስልጠና አይነቶች ተመዝግባችሁ ለመሰልጠን ስትጠባበቁ ለነበራችሁ ሁሉ 16ኛ ዙር ምዝገባ የምንጀምረው ረብዑ ህዳር 07/2015 ዓ/ም ነው።
▪️የስልጠና ዘርፎች
———————
🧑💻መሰረታዊ ኮምፒውተር
🧑💻 ፀኃፊ (Typist)
👩💻 ፎቶ ኢዲቲንግ
👩💻 ቪዲዮ ኢዲቲንግ
👩💻አውቶካድ
👨💻 ዌብሳይት
🧑💻 የሞባይል አፕ መስራት
👨💻 የኮምፒውተር አፕ መስራት
👩💻 ዴታቤዝ
🧑💻 ኔትወርኪንግ
👩💻 የህትመት ቴክኒክ ስልጠናዎች።
ℹ️ ውስን ሰልጣኞችን ብቻ ስለሆነ የምንቀበለው ቀድመው ይመዝገቡ።
ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
———————
ℹ️በመሰረታዊ ኮምፒውተርና በተለያዩ የስልጠና አይነቶች ተመዝግባችሁ ለመሰልጠን ስትጠባበቁ ለነበራችሁ ሁሉ 16ኛ ዙር ምዝገባ የምንጀምረው ረብዑ ህዳር 07/2015 ዓ/ም ነው።
▪️የስልጠና ዘርፎች
———————
🧑💻መሰረታዊ ኮምፒውተር
🧑💻 ፀኃፊ (Typist)
👩💻 ፎቶ ኢዲቲንግ
👩💻 ቪዲዮ ኢዲቲንግ
👩💻አውቶካድ
👨💻 ዌብሳይት
🧑💻 የሞባይል አፕ መስራት
👨💻 የኮምፒውተር አፕ መስራት
👩💻 ዴታቤዝ
🧑💻 ኔትወርኪንግ
👩💻 የህትመት ቴክኒክ ስልጠናዎች።
ℹ️ ውስን ሰልጣኞችን ብቻ ስለሆነ የምንቀበለው ቀድመው ይመዝገቡ።
ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
YouTube
Syntax ICT
Syntax ICT (ሲንታክስ አይ.ሲ.ቲ) is a Federally recognized Technical and professional Computer Training Institute, and it is an organization established in 2011 with its headquarters in the northern city of Wolo Mersa Abagetye.
The main founder of the organization…
The main founder of the organization…
ማስታወቂያ
በ16ኛ ዙር መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና ለመሰልጠን የተመዘገባችሁ በሙሉ ስልጠናው ነገ ረቡዑ ታህሳስ 05/2015 ዓ/ም 11፡30 ሰዓት ይጀመራል።
ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል
መርሣ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
በ16ኛ ዙር መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና ለመሰልጠን የተመዘገባችሁ በሙሉ ስልጠናው ነገ ረቡዑ ታህሳስ 05/2015 ዓ/ም 11፡30 ሰዓት ይጀመራል።
ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል
መርሣ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
ማስታወቂያ
#COC ለመመዘን የተመዘገባችሁ እስከ ነገ አርብ 07/04/2015 ዓ/ም ድረስ ብቻ 3 ጉርድ ፎቶ እየያዛችሁ መታወቂያ እንድትወስዱ።

ሰለ ሲም ካርድ ማወቅ ያለብዎ
👨💻I/O Input output ክፍል
🧑💻VPP voltage programming Power
🧑💻GND Ground
👩💻 VCC Voltage Supplied
ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል
መርሣ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
👨💻I/O Input output ክፍል
🧑💻VPP voltage programming Power
🧑💻GND Ground
👩💻 VCC Voltage Supplied
ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል
መርሣ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
በሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ የስልጠና ጊዜያችሁ የተነሳችሁትን እና ያነሳችሁትን ፎቶ በመለጠፍ ከ100 ብር ሞባይል ካርድ ተሸላሚነት ባሻገር ከፍተኛ ላይክ ያገኘው የምርቃት ጊዜ በባነር ታትሞ ይወጣል።
መልካም እድል!
ጠቋሚ
ፖስት ያደረጋችሁትን ፎቶ ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ አሸናፊነታችሁን ማጠናከር ትችላላችሁ።
ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል
መርሣ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
መልካም እድል!
ጠቋሚ
ፖስት ያደረጋችሁትን ፎቶ ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ አሸናፊነታችሁን ማጠናከር ትችላላችሁ።
ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል
መርሣ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
ስልጠና ላጠናቀቃችሁ ተመራቂዎች
ለሰርትፍኬት የሚሆን 2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ
እስከ እሁድ ታህሳስ 09/2015 ዓ/ም ድረስ እንድታመጡ።
ለሰርትፍኬት የሚሆን 2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ
እስከ እሁድ ታህሳስ 09/2015 ዓ/ም ድረስ እንድታመጡ።
ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ በተለያዩ የስልጠና ዙሮች ያሰለጠናቸውን ሰልጣኞች ለ5ኛ ጊዜ ታህሳስ 16/2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 02:30 ጀምሮ በመርሣ ከተማ ህዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ የተመራቂ ቤተሰቦች፣ የአይ.ሲ.ቲ ባለሙያዎች፣ የሀይማኖት አባቶችና የመንግስት ባለስልጣናቶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ያስመርቃል።
በዚህ ፕሮግራም በመገኘት ለሚወዷት መርሣ ከተማችን የቴክኖሎጂ እድገት ሂደት ላይ የበኩለዎን አስተዋፆ ያበርክቱ።
ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል
መርሣ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
በዚህ ፕሮግራም በመገኘት ለሚወዷት መርሣ ከተማችን የቴክኖሎጂ እድገት ሂደት ላይ የበኩለዎን አስተዋፆ ያበርክቱ።
ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል
መርሣ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
#በነፃ
5ኛ ዙር የኮምፒውተር ሰልጣኞች የምርቃት ፕሮግራም
የፊታችን እሁድ ታህሳስ 16/2015 ዓ/ም በመርሣ ከተማ መሰብሰቢያ አዳራሽ ላይ የአይሲቲ ባለሙያዎች፣ የተመራቂ ቤተሰቦች፣ ጥሪ የተደረገላቸው የመንግስትና የሃይማኖት አባቶች በሚገኙበት በድምቀት ይካሄዳል።
በመሆኑም የሲንታክስ ቤተሰቦች፣ የመርሣ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች በዚህ ፕሮግራም እንድትታደሙ በአክብሮት ጠርተነዎታል።
በእለቱ በተመራቂዎት የተሰሩ 3 የተመረጡ ፕሮጀክቶች 1ኛ ሆኖ የ1500 ብር ተሸላሚ ለመሆን ከፍተኛ ፍክክር ያደርጋሉ።
የታዳሚዎች የሚያሸልሙ ውድድሮች
🎓 በኮምፒውተር ፈጥኖ መጻፍ ውድድር
🎓 የደስክ ቶፕ የኮምፒውተር ሀርድዌር መገጣጠም ውድድሮችን ጨምሮ የተለያዩ የቴክኖሎጂ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ።