Syntax Technology
244 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
15ኛ ዙር መሰረታዊ ኮምፒውተር ክህሎት ሰልጣኞች
13ኛ ዙር ሰልጣኞች
👍 👎
በኩር ጋዜጣ ላይ የነበረኝ ቆይታ ታትሞ የወጣው ዘጋቢ 'በግርድፉ'
3ኛ ዙር ዌብሳይት ማልማት (Website Development) ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ።
---------------------------------------------------
💻 የስልጠና ክፍለ ጊዜ በሳምንት 5 ቀን
💻 ስልጠናው አርብ  ነሃሴ 6 ተጀምሮ መስከረም 30 ይጠናቀቃል።

ℹ️ ስልጠናውን ለመውሰድ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

🏷መሰረታዊ ኮምፒውተር ክህሎት ያለውና ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚቸል፣ Level 2 COC ያለው እና በቴክኖሎጂ ተዛማጅ ዘርፎች ተማሪ የሆነ፣ ዲግሪ ወይም  ዲፕሎማ ያለው ማንኛውም  ሰው  መመዝገብ ይችላል።

የመመዝገቢያ ጊዜ
ከነሃሴ 2/2014 እስከ ነሃሴ 5/2014 ዓ/ም ብቻ

ለበለጠ መረጃ 0920273166
ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ
Microsoft access Assignment
🔍 what is Microsoft access?
🔍 what are popular application of Microsoft access?
🔍 what is the future of Microsoft access over Microsoft excel?
🔍 What are the major components of Microsoft access and explain it?
ከዚህ በፊት በሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ በተለያዩዪ የስልጠና ዘርፎች የሰለጠኑ ተማሪዎችን ለአጋዥ አሰልጣኝነት የስም ዝርዝራቸውን ለጥፈን ነበር።
ለቀጣይ አሰልጣኝነት በደረጃ በእናንተ ምርጫ መሰረት
1ኛ ዳዊት ሰለሞን
2ኛ ብሩክ መሰለ
3ኛ አብነት ደገፋው ናቸው።

በቀጣይ ክፍለ ጊዜ በተለያየ ርዕስ ተዘጋጅታችሁ እንድያስተምሩ በደረጃ ተመርጠዋል።

ለሚቀጥለው ዙር 3 ተማሪዎችን እንለጥፋለን።
እርሰዎም ድምጽ በመስጠት ይተባበሩን።

ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ
ለጥንዶች የሚሆኑ ቲሸርቶች በሚፈልጉት ፎቶና ጥቅስ በአስደናቂ ጥራት እንሰራለን።

ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
💻 ልዩ አሰልጣኝ እንግዳ

በሀብሩ ወረዳ የአይሲቲ ባለሙያ የሆነው አቶ መልካሙ ተስፋየ ፀጋው 12ኛ ዙር መሰረታዊ ኮምፒውተር ክህሎት ሰልጣኞችን አሰለጠኑ።
ℹ️ የስልጠናው አይነት :- ማይክሮሶፍት አክሰስ
ℹ️ አቶ መልካሙ ከ8 ዓመት በላይ ከአስተማሪነት እስከ ዋና የአይሲቲ ባለሙያነት ያገለገሉና የሚያገለግሉ፣
ℹ️ ለተለያዩ ተቋማት የአይሲቲ ባለሙያ ስራ መደብ የቅጥር ፈተናዎችን የሚፈትኑ፣
ℹ️ በአይሲቲ የስራ ዘርፋ የሲኦሲ ምዘና መዛኝም ናቸው።
ℹ️ አቶ መልካሙ ተስፋየ በሀብሩ ወረዳ የአይሲቲ ሙያ ዘርፋ አንቱ የተባሉ ቁንጮ ባለሙያ ናቸው።

በእንግዳ አሰልጣኝነት ጋብዘንዎት ስለተገኙ ከልብ እናመሰግናለን።

ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ
መርሣ