Syntax Technology
244 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
Syntax Technology pinned «በአይነቱ ልዩ የሆነው የክረምት መርሃግብር የኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና ዛሬ ጀምሯል። ይህ በተቋማችን 14ኛ ዙር ሲሆን ሙሉ በሙሉ እድሜያቸው ከ13-18 ዓመት ብቻ መሆናቸው ላነገብንው ለቴክኖሎጂ ቅርብ የሆኑ ታዳጊዎችን ማፍራት ራዕይ መልካም አጋጣሚን የፈጠረ ሆኖ ስላገኘንው እጅግ በጣም ደስተኛ ሆነናል። በዚህ ዙር የቴክኖሎጂ እውቀት ፍላጎትን የሻተ ፊት፣ እጅግ በጣም መነቃቃትን እና ፍጹም ልባዊ ፍላጎትን…»
#COC
ከዚህ ቀደም በፎቶ መጓደል ምክኒያት coc ምዘና ማለፊያ ማረጋገጫ ሰርትፍኬት ያልወሰዳችሁ ከነገ ጀምሮ እየመጣችሁ መውሰድ ትችላላችሁ፣
#PowerPoint presentation Low
Minimum font size = 24
Maximum line of text = 8
Number of Word per slide = 30

ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
የሚያሸልም ጥያቄ Q&A
1) በኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ዘርፍ ክሎክ ስፒድ (Clock Speed) ምንድን ነው? የአንድን ኮምፒውተር ክሎክ ስፒድ (Clock Speed) እንደት ማወቅ ይቻላል?

🎯ማሳሰቢያ
1) አንድ ሰው መልስ መስጠት የሚችለው 1 ጊዜ ብቻ ነው።
2) ኢዲት ማድረግ አይፈቀድም
3) ለአሸናፊው የ50 ብር ካርድ ቀጥታ እንሞላለን።
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
💻 ብሩክ መሰለ
💻 ዳዊት ሰለሞን
💻 አብነት ደገፋው
💻 አይናለም ፈንታው
💻 ማሪፋ ሁሴን
💻 ሐያት አዲሱ

ከላይ ስማቸው የተጠቀሱት በሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ በ1ኛ ዙር ለአጋዥ አሰልጣኝነት የተመረጡ ናቸው። እናንተ ደግሞ ምርጫችሁን ላይክ በማድረግ አሳውቁን።

ከፍተኛ ላይክ ያገኘ ቅድሚያ በፈለገው ርዕስ ተዘጋጅቶ እንድያስተምር እንጋብዛለን።

እናመሰግናለን።
ብሩክ መሰለ
ዳዊት ሰለሞን
አብነት ደገፋው
15ኛ ዙር መሰረታዊ ኮምፒውተር ክህሎት ሰልጣኞች
13ኛ ዙር ሰልጣኞች
👍 👎
በኩር ጋዜጣ ላይ የነበረኝ ቆይታ ታትሞ የወጣው ዘጋቢ 'በግርድፉ'
3ኛ ዙር ዌብሳይት ማልማት (Website Development) ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ።
---------------------------------------------------
💻 የስልጠና ክፍለ ጊዜ በሳምንት 5 ቀን
💻 ስልጠናው አርብ  ነሃሴ 6 ተጀምሮ መስከረም 30 ይጠናቀቃል።

ℹ️ ስልጠናውን ለመውሰድ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

🏷መሰረታዊ ኮምፒውተር ክህሎት ያለውና ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚቸል፣ Level 2 COC ያለው እና በቴክኖሎጂ ተዛማጅ ዘርፎች ተማሪ የሆነ፣ ዲግሪ ወይም  ዲፕሎማ ያለው ማንኛውም  ሰው  መመዝገብ ይችላል።

የመመዝገቢያ ጊዜ
ከነሃሴ 2/2014 እስከ ነሃሴ 5/2014 ዓ/ም ብቻ

ለበለጠ መረጃ 0920273166
ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ
Microsoft access Assignment
🔍 what is Microsoft access?
🔍 what are popular application of Microsoft access?
🔍 what is the future of Microsoft access over Microsoft excel?
🔍 What are the major components of Microsoft access and explain it?
ከዚህ በፊት በሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ በተለያዩዪ የስልጠና ዘርፎች የሰለጠኑ ተማሪዎችን ለአጋዥ አሰልጣኝነት የስም ዝርዝራቸውን ለጥፈን ነበር።
ለቀጣይ አሰልጣኝነት በደረጃ በእናንተ ምርጫ መሰረት
1ኛ ዳዊት ሰለሞን
2ኛ ብሩክ መሰለ
3ኛ አብነት ደገፋው ናቸው።

በቀጣይ ክፍለ ጊዜ በተለያየ ርዕስ ተዘጋጅታችሁ እንድያስተምሩ በደረጃ ተመርጠዋል።

ለሚቀጥለው ዙር 3 ተማሪዎችን እንለጥፋለን።
እርሰዎም ድምጽ በመስጠት ይተባበሩን።

ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ