Syntax Technology
245 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
Forwarded from Million Haile️
• ሰላም እንደት ናችሁ የስልጠና ወርሃዊ ክፍያ ስርአታችንን ወደ ባንኮንግ መክፈያ ዘደ ስለቀየርን ሽል አድሱ ህናጻ ከገኘው አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ ሲንታክስ የኮምፒዉተር ማሰልጠኛ ተቋምሚ
Syntax Computer Tranining School የሂሳብ ቁጥር ላይ ክፍያችሁን በመክፈል መተማመኛ ደረሰኝ በማምጣት ወርሃዊ ክፍያችሁን መክፈል ትችላላችሁ ፡፡
•ማሳሰቢያ
•የመክፈየያ ጊዜ ከወራቶች መጨረሻ ማለትም 25-03 አድስ ወራት መጀመሪያ ባሉ 08 ተከታታይ ቀናት ብቻ መክፈል ይኖርባችኋል፡፡
•ከተጠቀሰው ጊዜ ዘግይቶ መክፈል አይቻልም፡፡
•ሙሉ ክፍያውን ባንድ ጊዜ መዝጋት ይቻላል፡፡
•ክፍያውን በየትኛውም ሃገር ያለ በቤተስብ ና በዘመድ ሊከፍልላችሁ ይችላል፡፡
•የከፈሉበትን ደረሰኝ በአግባብ ይያዙ፡፡
አመሰግናዉ!!
c ሲንታክስ አይሲቲ 2012
@syntaxict
ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ቢወጣ .....
ድምጻዊት ብሩክታዊት ጌታሁን (ቤቲ ጂ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን በተቀበሉበት መድረክ ላይ ሁለት ሥራዎቿን አቅርባለች።

ሀገሬና 'ሲንጃለዳ' (Sin jaaladha) የተሰኘ የኦሮምኛ ሙዚቃዎቿን የተጫወተችው ቤቲ ጂ መድረኩ ላይ ስትወዛወዝም ታይቷል።
@syntaxict
#BBC
የድዛይን እና የህትመት ስራ በሲንታክስ አይሲቲ [] መርሳ
@syntaxict
Design by:- Syntax ICT
@syntaxict
Fancy Business card design by @syntaxict
Boutique banner design by:- SyntaxICT
size 4M*1M
@syntaxict
Table ID design by @syntaxict
#Hacking_News
ሳውድ አረቢያ የአለማችን 113.5 ቢሊዮን ዶላር በማስመዝገብ 1ኛ የሆነውን ቱጃር የአማዞን መስራች የጄፍ ቤዞስን ስልክ ሃክ አደረገች፡፡
በአንድ በዋትስአፕ በተላከ መልዕክት ብቻ ሃክ (ያልተፈቀደ መረጃ አሹልኮ መውሰድ) የተደረገው ጀፍ ቤዞስ ከሳውዲ አልጋ ወራሽ ልኡል መልእክት ከደረሰው በኋላ ተንቀሳቃሽ ስልኩ መረጃ ማሾለክ መጀመሩን የህግ አማካሪው ሲገልጹ የሳውድ እጅም እንዳለበት አክለው ገልጸዋል፡፡
ሳውድ በበኩሏ ልኡል አልጋ ወራሽ ከዚህ ጉዳይ ጋር ምንም ግንኙነት አለመኖሩን ገልፃለች፡፡ ቱጃሩ ከህይዎት አጋሩ ጋር ለመለያየቱም ሳውድ አረቢያ እጇ እንዳለበት መረጃዎች እየወጡ ነው፡፡
@syntaxict
ዲቪ ሎተሪ
—-------------
'በዳይቨርሲቲ ቪዛ ሎተሪ ፕሮግራም' ተሳታፊ ከሆኑ ሃገራት መካከል የተወሰኑት ሃገራት በፕሮግራሙ እንዳይሳተፉ ሊደረግ እንደሚችል በይገኛል፡የተለያዩ የዜና አውዶች

'በዳይቨርሲቲ ቪዛ ሎተሪ ፕሮግራም' በአሜሪካ ቁጥራቸው አነስተኛ የሆኑ ሃገራት ዜጎች፤ በእጣ አማካኝነት ወደ አሜሪካ መጥተው ግሪን ካርድ (የመኖሪያ ፍቃድ) የሚያሰጥ ፕሮግራም ነው።

ይህ ፕሮግራም አሜሪካን የተለያዩ የዓለማችን ሃገራት ሰዎች የሚኖሩባት ልዩነቶቸን በውስጧ የያዘች ሃገር ያደርጋታል ተብሎ ሲተገበር ቆይቷል።

ፕሬዝደንት ትራምፕ ግን ይህ ፕሮግራም 'የማይፈለጉ' አይነት ሰዎችን ወደ አሜሪካ እያመጣ ስለሆነ መቅረት አለበት በማለት፤ በዲቪ ፕሮግራም ፈንታ ክህሎት ያላቸውን ሰዎች ለይቶ በተለየ ቪዛ ወደ አሜሪካ የማምጣት ፕሮግራም ላይ ትኩረት ሊደረግ ይገባል ይላሉ።
በኮሮናቫይረስ ሳይያዙ አይቀሩም ተብለው የተጠረጠሩት አራት ኢትዮጵያውያን ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸውን መረጋገጡን የጤና ጥበቃ ሚንስቴር አስታወቀ።

ከሁለት ቀናት በፊት በኮሮናቫይረስ ሳይያዙ አይቀሩም ተብለው የተጠረጠሩ አራት ኢትዮጵያውያን ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መገኘታቸውን የጤና ጥበቃ ሚንስቴር አስታውቆ ነበር።

በወቅቱ የጤና ጥበቃ ሚንስቴር ለተጠርጣሪ ህመምተኞቹ የላብራቶሪ ናሙና ተወስዶ ለምረመራ ወደ ደቡብ አፍሪካ መላኩን አስታውቆም ነበር።

በዚህም መሠረት ወደ ደቡብ አፍሪካ ለተጨማሪ የላብራቶሪ ምርመራ የተላኩት የአራቱ ተጠርጣሪዎች ውጤት ከኖቭል ኮሮናቫይረስ ነፃ መሆናቸው ተረጋግጧል ተብሏል።

በኮሮናቫይረስ ሳይያዙ አይቀሩም ተብለው የተጠረጠሩ 4 ሰዎች በአዲስ አበባ ተገኙ
በኮሮናቫይረስ ሳይያዙ አይቀሩም ተብለው የተጠረጠሩ 4 ሰዎች በአዲስ አበባ ተገኙ

ከአራቱ ኢትዮጵያውያን መካከል 3ቱ ቫይረሱ በተከሰተበት ዉሃን ግዛት ተማሪ እንደነበሩ ተገልጿል።

በበሽታው የተጠረጠሩት ግለሰቦቹ በለይቶ ማከሚያ ማዕከል ተለይተው ክትትል እንደሚደረግላቸው በወቅቱ ተነግሮ ነበር።

በአሁኑ ወቅት በቻይና አንድ ግዛት ውስጥ የተቀሰቀሰው የኮሮናቫይረስ መላ ቻይናን ማዳረሱንና በበሽታው የሞቱ ሰዎች ቁጥርም 170 መድረሱ ተነግሯል።
Channel photo updated