Forwarded from Million Haile️
• ሰላም እንደት ናችሁ የስልጠና ወርሃዊ ክፍያ ስርአታችንን ወደ ባንኮንግ መክፈያ ዘደ ስለቀየርን ሽል አድሱ ህናጻ ከገኘው አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ ሲንታክስ የኮምፒዉተር ማሰልጠኛ ተቋምሚ
Syntax Computer Tranining School የሂሳብ ቁጥር ላይ ክፍያችሁን በመክፈል መተማመኛ ደረሰኝ በማምጣት ወርሃዊ ክፍያችሁን መክፈል ትችላላችሁ ፡፡
•ማሳሰቢያ
•የመክፈየያ ጊዜ ከወራቶች መጨረሻ ማለትም 25-03 አድስ ወራት መጀመሪያ ባሉ 08 ተከታታይ ቀናት ብቻ መክፈል ይኖርባችኋል፡፡
•ከተጠቀሰው ጊዜ ዘግይቶ መክፈል አይቻልም፡፡
•ሙሉ ክፍያውን ባንድ ጊዜ መዝጋት ይቻላል፡፡
•ክፍያውን በየትኛውም ሃገር ያለ በቤተስብ ና በዘመድ ሊከፍልላችሁ ይችላል፡፡
•የከፈሉበትን ደረሰኝ በአግባብ ይያዙ፡፡
አመሰግናዉ!!
c ሲንታክስ አይሲቲ 2012
@syntaxict

ጥቅምት 3 በመርሳ ከተማ ባህል አዳራሽ የተማሪዎች የምርቃት ፕሮግራም ቅንጭብጭብ ምስሎችን ይመልከቱ
https://www.youtube.com/watch?v=HCZIw92kKOA
https://www.youtube.com/watch?v=HCZIw92kKOA
YouTube
New Ethiopian በመርሳ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ
በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ አባጌትየ ከተማ ሲንታክስ የአይሲቲ ማዕከል ከፌደራል ቴ/ሙያ ሙሉ እውቅና አግኝቶ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሶስት ተከታታይ ወራት በኮምፒውተር ጀማሪ የስልጠና ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 31 ተማሪዎችን በመርሳ ከተማ ባህል አዳራሽ በደማቅ ስነ- ስርዓት ሲያስመርቅ የተመረጡ የመመረቂያ ጽሁፍ ለውድድር ቀርበው አንደኛ ለወጣው ፕሮጀክት ሲንታክስ የአይሲቲ ማዕከል የ900 ብር ሽልማት አበርክቷል፡፡