Syntax Technology
246 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
ሰላም
ነገ አርብ 10:00 ፕሮጀክታችሁን ታሳያላችሁ።
ከዛ የምርቃት ቀን መቼ እንደሚሆን እንወስናለን።
የ2018 ዓ/ም 23ኛ ዙር መሰረታዊ ኮምፒውተር ስልጠና ብቁ ተመራቂዎች ስም ዝርዝር
በመርሳ ከተማ የላቀ ዲጂታል ብቃት ማሳያ የተመራቂ ተማሪዎች ፕሮጀክት እና የብር 3,000 ሺህ ማበረታቻ ሽልማት ሥነ-ሥርዓት 🎓🎉
የሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ በታላቅ ኩራት የ23ኛውን ዙር የመሰረታዊ ኮምፒውተር ስልጠና ተማሪዎቹን 10ኛ ዙር የምረቃ ስነ-ስርዓት ያስተዋውቃል!

ተመራቂዎች በስልጠና ጊዜ ባገኙት ክህሎት ያዘጋጇቸውን ዲጂታል ፕሮጀክቶችን የተመራቂ ቤተሰቦች፣ ጓደኞች፣ ዳኞች እና ጥሪ በተደረገላቸው የክቡር እንግዶች በተገኙበት በሚያቀርቡበት ልዩ የቴክኖሎጂ መድረክ ላይ እንዲገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን።

🏆 የብር 3000 ሽልማት:
በፕሮጀክት ትርዒቱ ላይ የላቀ ችሎታቸውን እና ፈጠራቸውን ያሳዩ ተማሪዎች የብር 3,000 የገንዘብ ድጋፍ (Grant) ያገኛሉ።
ይህን ልዩ የችሎታ ማሳያ እና የሽልማት አሰጣጥ ስነ-ስርዓት እንዳያመልጥዎ!

የሚካሄድበት ዕለት: እሑድ፣ ህዳር/28 ቀን 2018 ዓ.ም.
ሰዓት: ከጠዋቱ 02:30
Channel photo updated
Channel name was changed to «Syntax Technology»
በእጅዎ ላይ የያዙትን ስማርት ቀፎ እንደ ኮምፒውተር ዊንዶውስ 11 መቀየር ሲያሻዎት ወደ ቀድሞው መመለስ የሚያስችል አፕ ነው።

የሲንታክስ 24ኛ ዙር ሰልጣኞች የግድ አፑን ዳውንሎድ ማድረግ ይኖርባችኳል።
base.apk
22.7 MB