Syntax Technology
246 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
sublime_text_build_4200_x64_setup.exe
15.4 MB
training material for website development class
download this setup and install on your computer.
Presentation time
Tittle:- USB cable
First assignment present on telegram channel only
for Website development class
1) computer character coding types?

Tips: ASCII, UTF-8,16,32 and more...
read more about them and record audio what you have understand. don't read contents just talk...
2nd Assignment for website developers
1) design professional registration form. using HTML and CSS only
Notice: send source code and screen shoot Via telegram
@syntaxictC

due date: Tuesday
don't forgot to mention your name
Round 23
Hardware and Software Assignment 2
1) one computer user ask you he want to connect to wifi and browse internet but he can't to connect and he don't even know how to fix the issues? troubleshoot WIFI not working properly in windows computer?
አንድ የኮምፒውተር ተጠቃሚ በዊንዶውስ የመስሪያ ስርዓት ላይ ዋይፋይ አልሰራልኝ አለ የሚል ጥያቄ ይዞ ወደ እርስዎ ቢመጣ ለመፍትሄ የሚሆኑ ነጥቦችን በየተራ (ደረጃቸውን ጠብቀው) አስቀምጡ፤ አብራሩ።

የሚቀርብበት ቀን፡ ሀሙስ
የሚቀርብበት መንገድ፡ በቴሌግራም ግሩፕ ድምጽ ሪከርድ በማደረግ
ማሳሰቢያ፡ የተረዱትን የመፍትሄ ሃሳብ ብቻ ያብራሩ። ማንበብ ፍጹም የተከለከለ ነው።
ለ23ኛ ዙር ሰልጣኞች፤ እስከአሁን በሰለጠናችሁት ስልጠና መሰረት ክህሎታችሁን ውጤት ስጡ!
Anonymous Poll
37%
90-100 %
16%
80-89 %
18%
70-79 %
13%
60-69 %
11%
>50%
5%
>50%
የ 23ኛ ዙር ሰልጣኞች ቅዳሜ ለሚኖረን ተጨማሪ ክላስ የሚመቻችሁን ሰዓት ምረጡ።
ማሳሰቢያ ከፍተኛ ምርጫ ያገኘው ሰዓት ላት ክላሱ ይሰጣል።
Anonymous Poll
33%
ጠዋቱ 02፡00 - 04፡00 ሰዓት
67%
ከሰዓት በኋላ 08፡00 -10፡00 ሰዓት
XWEBSITE.zip
4.4 KB
news website template for website developers
Assignment for round 23
Why your computer working slowly??

list possible issues to be diagnosed and apply on your lab computer.

ኮምፒውተራችሁ ሲሰራ ለምን ይዘገያል??

የመዘገየቱ ምክኒያቶችን ዘርዝሩ እና የመማሪያ ኮምፒውተራችሁን ሳይዘገይና ሳያስቸግር እንድሰራ አድርጉ።

ለ23/12/2017
ለ23ኛ ዙር
የሀሙስ ክላስ 08:00 ሰዓት ተቀይሯል።
font awesome liberary
<link rel="stylesheet" href="https://fonts.googleapis.com/icon?family=Material+Icons">
XWEBSITE.zip
25 KB
use update
javascript.html
1.5 KB
For Web Developers
JavaScript update
የህትመት አጋራት ከሆኑት ኢትዮቴሌኮም ወይም ከኢትዮጵያ ፖስታ በኩል አሳትመው ካርድ ጠፍቶብዎታል ወይስ መረጃ አስተካክለዋል?

እንግዲያውስ https://id.et/card ላይ በመግባት ከዚህ ቀደም ያዘዙበትን ህትመት ሰጪ ተቋም መርጠው በመቀጠልም "reprint" የሚለውን በመጫን በድጋሚ ካርድዎን ማሳተም ይችላሉ።

ልብ ይበሉ፦ አገልግሎት ለማግኘት ትክክለኛ ልዩ ቁጥርን በእጅ መያዝ በቂ ነው። የፋይዳ ማስረጃ ካስፈለገ በወረቀት ታትሞ ፥ በዲጂታል ኮፒ ፥ በኦፊሻል ካርድ ወይም በስማርት ስልክ ይዞ መቅረብ በህግ ፊት እኩል ተቀባይነት አለው።

#ፋይዳመታወቂያ #ፋይዳለኢትዮጵያ #ፋይዳለሁሉም
Assignment for Website developers
1) Search Functionality – Build a search bar on your news website that filters articles based on keywords entered by the user.
2) Pagination – If you have many articles, create a simple pagination system in your news website (e.g., show 5 per page ).
Due date: September 10
For round 23
አሳይመንታችሁን እስከ ነገ እሁድ 04፡00 ሰዓት ብቻ አስረክቡ