Syntax Technology
246 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
እንኳን ለ1446ኛው የአረፋ በዓል አደረሳችሁ! መልካም በዐል!
ዌብሳይት ማበልፀግ እና መሰረታዊ ፕሮግራሚንግ የስልጠና የምዝገባ ጥሪ

መሰረታዊ ኮምፒውተር ክህሎት ቢኖራችሁም ባይኖራችሁም እና በፍጥነት ወደ ፕሮግራሚንግ ዘርፍ በመስፈንጠር በቀጥታ መሰረታዊ የፕሮግራሚንግ እውቀት ከዌብሳይት የማልማት አቅም ፍላጎታችሁ ጋር መድረስ የምትችሉበት የስልጠና ምዕራፍ በሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ በጥልቀት ተዘጋጅቶ እርስዎን ብቻ ይጠብቃል።

የመጀመሪያው ዙር ሊሞላ 3 ተመዝጋቢ ሰልጣኝ ብቻ የቀረው...

ይደውሉ 0920273166
ሰላም ይህ መልእክት ከሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ ነው።
የኮምፒውተር ስልጠና የሚጀምረው ሀሙስ ሀምሌ 17/2017 ዓ/ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት መሆኑን እናሳውቃለን።
ለበለጠ መረጃ በቢሮ ስልክ 0920212200 ይደውሉ!
በዌብሳይት ማበልፀግ ስልጠና ዘርፍ ለተመዘገባችሁ ስልጠናው ነገ ማክሰኞ ሀምሌ 22/2017 ዓ/ም ከቀኑ 09:00 ሠዓት ላይ ይጀምራል።

ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ
የቢሮ ስልክ 0920212200
Syntax computer training institute
Dashen Bank
5279222430011
ማንኛውም አይነት ህትመት ሲኖረዎት እኛን ሳያናግሩ እንዳያሰሩ!
ሲንታክስ ማተሚያ
መርሳ
1ኛ ሳምንት የክረምት ኮምፒውተር ስልጠና
በሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ
Sublime Text Editor_2023110710r_APKPure.apk
9.7 MB
training material for website development class
download this app for your smart phone