Syntax Technology
246 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
22ኛ ዙር ሰልጣኞች ተመራቂዎች ለመመረቂያ የሰሯቸው ፕሮጀክቶች

1⃣ የቀበሌ ማስተደደሪያ ዴታቤዝ
በዮናስ ይመር
ሄለን ግርማ እና
ኸይራት መሀመድ

ደታ ቤዙ የሚሰራቸው ስራዎች
ℹ️ የቀበሌ ነወሪን መመዝገብ
ℹ️ መታወቂያ መስጠት ማደስ እና መሸኛ መስጠት
ℹ️ የልደት ካርድ መስጠት
ℹ️ የጋብቻ ሰርትፍኬት መስጠት
ℹ️ የሞት ኩነት መመዝገብ
ℹ️ የፍች ሰርትፍኬት መስጠት
ዋና ዋናዎቹ ናቸው።
ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ
አድራሻ:- ሰሜን ወሎ መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ይደውሉ:- 0920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
2⃣Snake Game for kids የእባብ ጨዋታ ለህፃናት መማሪያና መዝናኛ

በአህላም ነርሁሴን
ቢታኒያ ዳውስ
ሀቢባ እንድሪስ

በዚህ ጌም ህፃናት እየተዝናኑ ጎን ለጎን
ℹ️ ህፃናት ፊደል መለየት ይለማመዳሉ
ℹ️ ቃል መመስረት ይችላሉ
ℹ️ የኮምፒውተር ማውዝ አጠቃቀም ይለማመዳሉ

ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ
አድራሻ:- ሰሜን ወሎ መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ይደውሉ:- 0920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
🥉መጠይቃዊ ጨዋታ Question and answer game

በሂጅራ ሙሉጌታ
ሂባ ኑርሁሴን
ዮሴፍ ሰይድ

በዚህ ጨዋታ
🧩ለተመረጡ ሰዎች ጥያቄ ያቀርባል።
🧩10 ሰከንድ ይሰጣል።
🧩ሰከንድ ሲያልቅ መልሱን ይናገራል።

ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ
አድራሻ:- ሰሜን ወሎ መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ይደውሉ:- 0920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ሰላም የ20ኛ እና 21ኛ ዙር ተመራቂ ሰልጣኞች ለሰርትፍኬት የሚሆን 2 ጉርድ ፎቶ ለነገ ማክሰኞ ጥቅምት 12/2017 እንድታመጡ።
21ኛ ዙር ተመራቂዎች
ሱፐር ማርኬት ማኔጅመንት ሲስተም
Super Market Management system

1️⃣ Tamrat Demessie
2⃣ Seid Adem
3⃣ Nejat Ahmednur

ንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ
አድራሻ:- ሰሜን ወሎ መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ይደውሉ:- 0920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
Hotel Management System
By
1⃣ Amira jemal
2⃣ Anwar Hussen
3⃣ Netija Indris
ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ
አድራሻ:- ሰሜን ወሎ መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ይደውሉ:- 0920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
በ8ኛው ዙር የኮምፒውተር ሰልጣኞች ምርቃት ስነስርአት ላይ የቴክኖሎጂ አፍቃሪያን እና የቀድሞ የሲንታክስ ሰልጣኞች በሙሉ ተጋብዛችኋል።

ይህንን መልዕክት ለቴክኖሎጂ አድናቂዎች እና ለቀድሞ የሲንታክስ ሰልጣኞች ላኩላቸው።

ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ
አድራሻ:- ሰሜን ወሎ መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ይደውሉ:- 0920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
እሁድ ጥቅምት 17 መርሳ ሁለገብ አዳራሽ ከጠዋቱ 02:00 ሰዓት እንገናኝ

20ኛ እና 21ኛ ዙር ሰልጣኞች የምርቃት ፕሮገራም

ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ
አድራሻ:- ሰሜን ወሎ መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ይደውሉ:- 0920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
የአማራ ክልል ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን በቴሌግራም ገፁ ላይ ይህንን ምስል አጋርቷል።

የምርቃት ፕሮግራማችን ክልል ድረስ እውቅና ስላገኘ ደስ ብሎናል።

ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ
አድራሻ:- ሰሜን ወሎ መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ይደውሉ:- 0920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
DV 2026 ወደ አሜሪካን ሀገር በነፃ መሄድና መኖር የሚያስችለው የማመልከቻ ጊዜ ሰሌዳ ሊጠናቀቅ 7 ቀን ብቻ ቀረው።

በትክክል ባለመሙላትዎ ምክኒያን የሎተሪ ምርጫ ውስጥ ሳይገቡ ሊቀሩ ስለሚችሉ እባክዎትን በአግባቡ ይመዝገቡ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እናት ሮቦት
የልጅን ሁለንተናዊ ፋላጎትና ምቾት በመረዳት እንደ እናት ልጅን እንክብካቤ የምታደርግ። ግሩም ቴክኖሎጂ
ውድ የ20ኛ እና 21ኛ ዙር ሰልጣኝ ምሩቃን እንደት አላችሁ??
ፕሮጀክታችሁን በ syntaxict01@gmail.com እስከ ጥቅምት 30/2017 እንድትልኩ እያሳወቅን
የዌብሳይት ማልማት ስልጠና ምዝገባ ስለተጀመረ መመዝገብ ትችላላችሁ።