እንኳን ለጌታችን እና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
ሲንታክስ አይ.ሲ.ቲ
ሲንታክስ አይ.ሲ.ቲ
እንኳን ደስ ያላችሁ!
Congratulations!
ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ በ19ኛ ዙር መሰረታዊ ኮምፒውተር ስልጠና ሲያሰለጥናቸው የቆዩትን ሰልጣኞች ብቁ በማድረግ ለ7ኛ ጊዜ የፊታችን እሁድ ግንቦት11/2016 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ያስመርቃል:: በመሆኑም ከጧቱ 02:00 ላይ በመርሳ ሁለገብ አዳራሽ በመገኘት የፕሮግራሙ ተሳታፊ እንድሆኑ ጋብዘንዎታል።
የመግቢያ ዋጋ: በነፃ!!
በእለቱ ተመራቂ ተማሪዎች ከ1እስከ 3 ደረጃ ለመያዝ እና የጥሬ ብር ተሸላሚ ለመሆን እርስ በእርሳቸው ይወዳደራሉ፤ ይፎካከራሉ::
---ሚሊዮን ኃይሌ---
አሰልጣኝ

DESSE MAY 30.pdf
5.1 MB
ፓስፖርት ተሰርቶ ያለቀ
በግንቦት ወር
በግንቦት ወር
በልዩ የስልጠና ዘይቤ የሚሰጠው የክረምት ኮምፒውተር ስልጠና በ21ኛ ዙር እነሆ ምዝገባ ላይ ነን።
ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ
አድራሻ:- ሰሜን ወሎ መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ይደውሉ:- 0920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ
አድራሻ:- ሰሜን ወሎ መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ይደውሉ:- 0920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
የስልጠና ጥሪ:
በሲንታክስ ኮምፒውተር ት/ቤት ለመማር በመሰረታዊ ኮምፒውተር ክህሎት ለመሰልጠን የተመዘገባችሁ ስልጠና የሚጀምረው
ሠኞ ሀምሌ 1/2016 ዓ/ም 10:00 ሰዓት ላይ ስለሆነ በእለቱ እንድገኙ እናሳስባለን። በእለቱ የማይገኙ ሰልጣኞች ላይ በተጠባባቂነት በተመዘገቡ ሰልጣኞች የምንተካ መሆኑን እናሳውቃለን።
ሚሊዮን ኃይሌ - አሰልጣኝ

Forwarded from Syntax ICT - ሲንታክስ ICT
ከዚህ ቀደም መሰረታዊ ኮምፒውተር ስልጠና የሰለጠናችሁ የሲንታክስ ተማሪዎች ይህንን ስልጠና ብትሰለጥኑ እንመክራለን።
ሰላም የመጀመሪያ ቀን የኦንላይን ክላስ ዛሬ ይጀምራል።
ከላይ ባለው ሊንክ በመጠቀም መከታተል ይችላሉ
⏲ ክላሱ የሚጀምረው 08:30 ሰዓት ነው።
በሰልጣኞች የሚዳሰሱ ርዕሶች
1) በኮምፒውተራችን ላይ ዋና ዋና የፍይል አይነቶች እነማን ናቸው?
2) የፋይል አክሰስ አይነቶች እነማን ናቸው?
3) ዚፕ ፋይል ምንድን ነው? ጠቀሜታውስ?
4) ሚሞሪዎችን ለምን ሙሉ መጠናቸውን መጠቀም አያስችሉንም?
ናቸው።
ሁሉም ተማሪ የተረዳውን በኦንላይን ክላሱ ስልኩን በመጠቀም ያቀርባል።
ማሳሰቢያ:-በዚህ ክላስ አለመሳተፋ አይቻልም።

ሰላም የዛሬ እለተ አርብ 10:00 ሰዓት የነበረው ክላስ ወደ 08:00 ሰዓት ተቀይሯል።
ማሳሰቢያ:- የዛሬውን ክላስ ብቻ ነው የተቀየረው።
ማሳሰቢያ:- የዛሬውን ክላስ ብቻ ነው የተቀየረው።
የስራ ማስታወቂያ
በፎቶና ቪዲዮ መቅረጽና ማቀነባበር ሙያ የሚሰራ ሰራተኛ እንፈልጋለን።
መስፈርት:- መሰረታዊ ኮምፒውተር ሰርትፍኬት ያለው፤ ያላት።
ደመወዝ: 5000 ብር
በሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ የሰለጠኑ ይበረታታሉ።
ለመመዝገብ:- @Million_Haile
ስልክ:-0920273166
በፎቶና ቪዲዮ መቅረጽና ማቀነባበር ሙያ የሚሰራ ሰራተኛ እንፈልጋለን።
መስፈርት:- መሰረታዊ ኮምፒውተር ሰርትፍኬት ያለው፤ ያላት።
ደመወዝ: 5000 ብር
በሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ የሰለጠኑ ይበረታታሉ።
ለመመዝገብ:- @Million_Haile
ስልክ:-0920273166