Syntax Technology
246 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
Mail merge in microsoft word
Self testing quiz in PowerPoint
Quick Quiz in excel
To do list in excel
ቲሸርት ላይ ህትመት በልዩ ጥራት እንሰራለን።

ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ
አድራሻ:- ሰሜን ወሎ መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ይደውሉ:- 0920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
DV 2025 ሎተሪ ውጤት ቅዳሜ ሚያዚያ 26 /2016 ዓ/ም ይወጣል።
እንኳን ለጌታችን እና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!

ሲንታክስ አይ.ሲ.ቲ
እንኳን ደስ ያላችሁ!
Congratulations!

ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ በ19ኛ ዙር መሰረታዊ ኮምፒውተር ስልጠና ሲያሰለጥናቸው የቆዩትን ሰልጣኞች ብቁ በማድረግ ለ7ኛ ጊዜ የፊታችን እሁድ ግንቦት11/2016 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ያስመርቃል:: በመሆኑም ከጧቱ 02:00 ላይ በመርሳ ሁለገብ አዳራሽ በመገኘት የፕሮግራሙ ተሳታፊ እንድሆኑ ጋብዘንዎታል።

የመግቢያ ዋጋ: በነፃ!!

በእለቱ ተመራቂ ተማሪዎች ከ1እስከ 3 ደረጃ ለመያዝ እና የጥሬ ብር ተሸላሚ ለመሆን እርስ በእርሳቸው ይወዳደራሉ፤ ይፎካከራሉ::

---ሚሊዮን ኃይሌ---
አሰልጣኝ
DESSE MAY 30.pdf
5.1 MB
ፓስፖርት ተሰርቶ ያለቀ
በግንቦት ወር
የስፖርት ትጥቅ አልባሳቶችን በልዩነት ያሰሩ።
📞0920273166
🛣መርሳ