Syntax Technology
245 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
Assignment
1) Discuss about Internet and Ethernet
2) why internet access disabled in Ethiopia? discuss what happen behind?
3) if Networks are stablished, why we need internet? discuss the relationship between those.
.io
short name of Input/output
Example:- www.github.io
የጥንዶች ቲሸርት ህትመት
ለሰርግ፣ ለልደት፣ ለክርስትና፣ ለምርቃትና ለልዩ ልዩ ፕሮግራሞች በጥራት በተመጣጣኝ ዋጋ በፍጥነት እናትማለን።
አድራሻ፡
መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
Channel photo updated
ማስታወቂያ
በሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ በ17ኛ ዙር ለመሰልጠን የተመዘገባችሁ በሙሉ፤ ስልጠናው ሰኛ መጋቢት 11/2015 ዓ/ም ከቀኑ 10፡30 ላይ ይጀምራል።

አድራሻ፡
መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
500 እጥፍ ከቻት ጂፒቲ (ChatGPT) ሞደል የሚበልጠው GPT -4 በሚቀጥለው ሳምንት አገልግሎት መስጠት ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል።

አድራሻ፡
መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
“የሮቦት ጠበቃው” የጥብቅና ፈቃድ ማውጣት አለበት የሚል ክስ ቀረበበት። ሮቦቶች የተለያዩ ውስብስብ ስራዎችን በብቃት መከወናቸው እናዳለ ሆኖ ይህንን ለማስተዳደር አዳድስ የህግ ማእቀፍ ለማስቀመጥ ግድ እየሆነ ነው።
መቀመጫውን ቺካጎ ባደረገው ኢዲልሰን የህግ አማካሪ ተቋም የቀረበበው ክስ የሮቦት ጠበቃው “ሮቦት ወይም የህግ ተቋም አይደለም፤ እንደ ሰው የሚቆም ጠበቃ እስከሆነ ድረስ ህጋዊ ፈቃድ ያስፈልገዋል” ይላል።
የሮቦት ጠበቃውን ያበለጸገው ዱኖትፔይ የተባለው የቴክኖሎጂ ኩባንያም ለቀረበው ክስ ምላሽ ሰጥቷል።
ቻትጂፒቲን ጨምሮ ሰው ሰራሽ አስተውሎት የሚጠቀሙ መተግበሪያዎች ለህጋዊ ጉዳዮች የሚሰጡት ምላሽ እና ማማከር የህግ ባለሙያዎችን እና የቴክኖሎጂ አበልጻጊዎችን እያከራከረ ነው።
በነገራችን ላይ የሰው ልጆች ስራ በሮቦቶች እየተተካ ነው።
የቻይናው የመንግስት ጋዜጣ ፒፕልስ ዴይሊ ሮቦት ዜና አንባቢ ስራ ማስጀመሩ ተነግሯል።
በቀን 24 ስአት አመቱን ሙሉ ሳታርፍ መስራት ትችላለች የተባለችው ሮቦት “ሬን ሺያሮንግ” የሚል ስም ተሰጥቷታል።
በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለጸገችው ዜና አንባቢ የኦንላይን የጋዜጣው አንባቢዎች ለሚያነቸው የተለያዩ ጥያቄዎችም ምላሽ ትሰጣለች ነው የተባለው።
“በሺዎች የሚቆጠሩ ዜና አንባቢዎች(ሰዎች) እውቀት አለኝ” የምትለው ሬን፥ “አስተያየታችሁ ይበልጥ ጎበዝ ያደርገኛል” ንግግሯንም ትቀጥላለች።
ሮቦቷ ዜና አንባቢ በቻይና አንድ ቀበቶ አንድ መንገድ ፕሮጀክት፣ በቴክኖሎጂ እና የኢኮኖሚ ጉዳዮች ጥልቅ እውቀት አላት መባሉን ዲይሊሜል አስነብቧል።

አድራሻ፡
መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
የ17ኛ ዙር ስልጠና ክፍለ ጊዜ
ሰኞ:-11:30 - 12:50
ማክሰኞ:-11:30 - 12:50
ረቡዑ = 11:30 - 12:50
እሁድ = 02:30 - 04:30

አድራሻ፡
መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
ረመዳን ከሪም!
እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያልን፤ ቲሸርት፣ ትራስ ፣ እስክርቢቶ እና ብርጭቆ ላይ ህትመቶችን በመረጡት ዲዛይን መሰረት እንሰራለን!

አድራሻ፡
መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
0920273166 ይደውሉ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
ከChatGPT ጋር ተወዳዳሪ እንደሆነ የሚነገርለት Bard የሚባል ቻት ቦት በጉግል ባለቤትነት ለአገልግሎት ቀርቧል።
ከሰው ልጅ ተነጥቀው በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የሚተኩ የስራ ዘርፎች የትኞቹ ናቸው?

እንደ ባለሙያዎቹ አስተያየት በቻትጅፒቲ ቴክኖሎጂ ብዙ ስራዎች በከፊል እና ሙሉ ለሙሉ ሊተኩ ይችላሉ ብለዋል።

ከቋንቋ ጋር የተያያዙ 86 የስራ ዘርፎች ሙሉ ለሙሉ በቻትጅፒቲ ሊተኩ ይችላሉ የተባለ ሲሆን በአጠቃላይ 15 ጠቅላላ የሙያ መስኮች በዚሁ ቴክኖሎጂ ይተካሉ ተብሏል።

ከዚህ በፊት በሰው ልጆች ሲከናወኑ የነበሩ በቀጣይ ግን ሙሉ ለሙሉ በቻትጅፒቲ ቴክኖሎጂ ይተካሉ ከተባሉ ሙያዎች ውስጥም የሒሳብ ስራ፣ የግብር መረጃ ዝግጅት ፣ የፋይናንስ ትንታኔዎች፣ ድርሰት እና ጽሁፍ ስራዎች፣ የዌብሳይት ዲዛይን እና ማስተዳድር ስራዎች ዋነኛዎቹ ናቸው።

አድራሻ፡
መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
0920273166 ይደውሉ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
ለ16ኛ ዙር እጩ ተመራቂዎች
ነገ ሀሙስ 11:00 ሰዓት ላይ የመጨረሻ ክላስ ይኖረናል።
“የሞቱ ሰዎችን መንትያ መፍጠር ችለናል”- ተመራማሪዎች

የብሪታንያው ራቭንስቦርን ዩንቨርሲቲ የሞቱ ሰዎችን መንትያ ዳግም መፍጠር የሚያስችል ቴክኖሎጂ ማግኘቱን አስታውቋል።

በዩንቨርሲቲው የኮምፒውቲንግ እና ቢዝነስ ተመራማሪው ዶክተር አጃዝ ለሜይል ኦንላየን እንዳሉት አርቲፊሺያል ቴክኖሎጂን በመጠቀም የሞቱ ሰዎችን መንትያ መፍጠር ይቻላል ብለዋል።
አድራሻ፡
መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
0920273166 ይደውሉ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
እንኳን ደስ ያላችሁ!

ቢኒያም ግርማ
ብርሃኑ አሰፋ
ሸምሰድን ሙሃመድ

በነፃ መሰረታዊ ኮምፒውተር ስልጠና ለ3 ሰዎች እንሰጣለን ብለን ባወጣንው ማስታወቂያ መሰረት ከ160 በላይ ተመዝጋቢዎች ያመለከቱ ሲሆን ከዚህ በላይ ስማቸው የተጠቀሱ ግለሰቦች የተመረጡ መሆኑን እናሳውቃለን።

ለስልጠናው የተመረጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን እስከ መጋቢት 27 ድረስ በአካል በመምጣት እንድታመለክቱ እናሳስባለን።

መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
0920273166 ይደውሉ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
ጥያዌና መልስ?!
መጠናቸው እኩል የሆኑ ፎልደር "ሀ" እና ፎልደር "ለ" የሚባሉ ፎልደሮች አሉ። ፎልደር "ሀ" በውስጡ 10 ፎቶዎች አሉት። የ10ሩ ፎቶዎች ድምር 10 MB ነው። የፎልደር "ለ" ደግሞ በውስጡ 1 ፎቶ ብቻ ያለው ሲሆን መጠኑ ደግሞ 10 MB ነው።

ፎልደሮቹን እኩል ከአንዱ ስልክ ወደ ሌላው ስልክ ብናስተላልፍ ማንኛው ፎልደር ቀድሞ ይደርሳል።
ከፎልደር "ሀ" ወይስ ከፎልደር "ለ" ምክኒያት?