Syntax Technology
245 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
ማስታወቂያ
በ16ኛ ዙር መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና ለመሰልጠን የተመዘገባችሁ በሙሉ ስልጠናው ነገ ረቡዑ ታህሳስ 05/2015 ዓ/ም 11፡30 ሰዓት ይጀመራል።

ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል
መርሣ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
wifi pass key
congratulationsRound13-15
ማስታወቂያ
#COC ለመመዘን የተመዘገባችሁ እስከ ነገ አርብ 07/04/2015 ዓ/ም ድረስ ብቻ 3 ጉርድ ፎቶ እየያዛችሁ መታወቂያ እንድትወስዱ።
ሰለ ሲም ካርድ ማወቅ ያለብዎ
👨‍💻I/O Input output ክፍል
🧑‍💻VPP voltage programming Power
🧑‍💻GND Ground
👩‍💻 VCC Voltage Supplied


ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል
መርሣ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
በሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ የስልጠና ጊዜያችሁ የተነሳችሁትን እና ያነሳችሁትን ፎቶ በመለጠፍ ከ100 ብር ሞባይል ካርድ ተሸላሚነት ባሻገር ከፍተኛ ላይክ ያገኘው የምርቃት ጊዜ በባነር ታትሞ ይወጣል።
መልካም እድል!

ጠቋሚ
ፖስት ያደረጋችሁትን ፎቶ ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ አሸናፊነታችሁን ማጠናከር ትችላላችሁ።

ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል
መርሣ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
ስልጠና ላጠናቀቃችሁ ተመራቂዎች
ለሰርትፍኬት የሚሆን 2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ
እስከ እሁድ ታህሳስ 09/2015 ዓ/ም ድረስ እንድታመጡ።
ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ በተለያዩ የስልጠና ዙሮች ያሰለጠናቸውን ሰልጣኞች ለ5ኛ ጊዜ ታህሳስ 16/2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 02:30 ጀምሮ በመርሣ ከተማ ህዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ የተመራቂ ቤተሰቦች፣ የአይ.ሲ.ቲ ባለሙያዎች፣ የሀይማኖት አባቶችና የመንግስት ባለስልጣናቶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ያስመርቃል።

በዚህ ፕሮግራም በመገኘት ለሚወዷት መርሣ ከተማችን የቴክኖሎጂ እድገት ሂደት ላይ የበኩለዎን አስተዋፆ ያበርክቱ።

ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል
መርሣ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
Channel photo updated
#በነፃ

5ኛ ዙር የኮምፒውተር ሰልጣኞች የምርቃት ፕሮግራም
የፊታችን እሁድ ታህሳስ 16/2015 ዓ/ም በመርሣ ከተማ መሰብሰቢያ አዳራሽ ላይ የአይሲቲ ባለሙያዎች፣ የተመራቂ ቤተሰቦች፣ ጥሪ የተደረገላቸው የመንግስትና የሃይማኖት አባቶች በሚገኙበት በድምቀት ይካሄዳል።

በመሆኑም የሲንታክስ ቤተሰቦች፣ የመርሣ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች በዚህ ፕሮግራም እንድትታደሙ በአክብሮት ጠርተነዎታል።

በእለቱ በተመራቂዎት የተሰሩ 3 የተመረጡ ፕሮጀክቶች 1ኛ ሆኖ የ1500 ብር ተሸላሚ ለመሆን ከፍተኛ ፍክክር ያደርጋሉ።

የታዳሚዎች የሚያሸልሙ ውድድሮች

🎓 በኮምፒውተር ፈጥኖ መጻፍ ውድድር
🎓 የደስክ ቶፕ የኮምፒውተር ሀርድዌር መገጣጠም ውድድሮችን ጨምሮ የተለያዩ የቴክኖሎጂ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ።
ውጤቱ ከእንደገና መመርመር አለበት
የስራ ማስታወቂያ
የሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ እህት ድርጅት የሆነው ሲንታክስ ህትመትና ማስታወቂያ ግራፊክስ ዲዛይነር መቅጠር ይፈልጋል።
ተፈላጊ ችሎታዎች
⚠️መሰረታዊ የካሜራ ክህሎት ያለው/ያላት
⚠️መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት ያለው/ያላት
⚠️አዶቤ ፎቶሾፕ ወይም አቻ ማቀነባበሪያዎች ላይ መስራት የሚችል/የምትችል
⚠️ማይክሮሶፍት ኦፊስ መተግበሪያዎች ላይ መስራት የሚችል/የምትችል


አጭር መግለጫ
የስራ ሰዓት፡ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ዘወትር በስራ ሰዓት
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ ኃላፊነቶች፡ ለህትመት አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ ንድፎችን መፍጠርና መስራት።

የድርጅቱ አገልግሎቶች
የቲሸርት ህትመት፣ የኮፍያ ህትመት፣ የትራስ ህትመት፣ የብርጭቆ ህትመት፣ የጥላ ላይ ህትመት፣ የሳህን ላይ ህትመት፣ የአንሶላ፣ ትራስና የመጋረጃ ላይ ህትመቶች።

የባነር፣ ስቲከር፣ አንጸባራቂ ባነርና ስቲከር፣ ሮልአፕ፣ ላይት ቦክስ፣ 3D ማስታወቂያዎችን ቅርጻቸውን መስራትና ማተም።

ደረሰኝ፣ ማህተም፣ የቀበሌ መታወቂያ፣ የእቁብ ደብተር፣ ማይካ ባጅ እና ማንኛውንም የወረቀት ላይ ህትመቶች።

የመመዝገቢያ ቀን
ከታህሳስ 24 እስከ ታህሳስ 30/2015 ዓ/ም
የፈተና ቀን፡ ጥር 03/2015 ዓ/ም

አድራሻ፡
መርሣ ከተማ 02 ቀበሌ ወጣቶች መዝናኛ 1ኛ ፎቅ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቲክቶክ፡ @SyntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc