Syntax Technology
244 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
💻 ልዩ አሰልጣኝ እንግዳ

በሀብሩ ወረዳ የአይሲቲ ባለሙያ የሆነው አቶ መልካሙ ተስፋየ ፀጋው 12ኛ ዙር መሰረታዊ ኮምፒውተር ክህሎት ሰልጣኞችን አሰለጠኑ።
ℹ️ የስልጠናው አይነት :- ማይክሮሶፍት አክሰስ
ℹ️ አቶ መልካሙ ከ8 ዓመት በላይ ከአስተማሪነት እስከ ዋና የአይሲቲ ባለሙያነት ያገለገሉና የሚያገለግሉ፣
ℹ️ ለተለያዩ ተቋማት የአይሲቲ ባለሙያ ስራ መደብ የቅጥር ፈተናዎችን የሚፈትኑ፣
ℹ️ በአይሲቲ የስራ ዘርፋ የሲኦሲ ምዘና መዛኝም ናቸው።
ℹ️ አቶ መልካሙ ተስፋየ በሀብሩ ወረዳ የአይሲቲ ሙያ ዘርፋ አንቱ የተባሉ ቁንጮ ባለሙያ ናቸው።

በእንግዳ አሰልጣኝነት ጋብዘንዎት ስለተገኙ ከልብ እናመሰግናለን።

ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ
መርሣ
በሰለጠነበት ተቋም እንግዳ ሆኖ የተጋበዘው ባለብሩህ አእምሮ ባለቤቱ ተማሪ ብሩክ መሰለ እጅግ ድንቅና ጥልቅ የሆነ ማብራሪያ በሰው ሰራሽ ክህሎት (AI) ዙርያ
there is no class today (Monday/16/12/2014 E.C)
መልካም ቡሄ !!
enjoy it
ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ
#ኮፍያ
ℹ️ ለወንዶች
ℹ️ ለሴቶች

🏷ከለር ምርጫ
ቀይ፣ አረንጓደ፣ ሰማያዊ ፣ ፒንክ እና ቢጫ
🏷 ማንኛውንም አይነት ዲዛይን በከፍተኛ ጥራት የሚቀበል።

ለማንኛውም ጥያቄ: @Million_Haile
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
ሰላም ወርሃዊ ክፍያ የመክፈያ ጊዜ ሰሌዳ በየወሩ ከ21 እስከ 25 ብቻ መሆኑን እናስታውሳችሁ።
የመክፈያ ባንክ፡ ዳሽን ባንክ
የሂሳብ ቁጥር፡ 52792224300111
የሂሳቡ ስም፡ ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ

ለማንኛውም ጥያቄ: @Million_Haile
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
ሰላም እንደት ናችሁ? ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ተቋርጦ የነበረው ስልጠና መቸ እንደሚጀምር በአካል በመምጣት እና ስልክ በመደወል ጠይቃችኋል፤ ስለሆነም የተጀመረው ስልጠና ማክሰኞ ጷግሜ 02/2014 ዓ/ም ይጀምራል።
ለሁሉም ሰልጣኞች እንድደርስ መረጃውን ያጋሩ!
ማሳሰቢያ፡ ተመዝግባችሁ ስልጠና ያልጀመራችሁትን

ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ
መርሣ
ለማንኛውም ጥያቄ: @Million_Haile
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
በሚፈልጉት ፎቶና ፅሁፍ መሰረት በጥራት እናትማለን።

መልካም አዲስ ዓመት
ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ
መርሣ
ለማንኛውም ጥያቄ: @Million_Haile
0920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
ወርሃዊ ክፍያ መክፈያ የመጨረሻ ቀን
እስከ ነገ ቅዳሜ ድረስ ብቻ።
የከፈሉበትን ደረሰኝ በሁለት ኮፒ በማሰራት ዋናውን ማሳየት ይጠበቅባችኋል።

መክፈያ ባንክ፡ ዳሽን ባንክ
የሂሳብ ቁጥር፡ 5279222430011
የሂሳቡ ስም:- ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ