Syntax Technology
244 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
Microsoft access Assignment
🔍 what is Microsoft access?
🔍 what are popular application of Microsoft access?
🔍 what is the future of Microsoft access over Microsoft excel?
🔍 What are the major components of Microsoft access and explain it?
ከዚህ በፊት በሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ በተለያዩዪ የስልጠና ዘርፎች የሰለጠኑ ተማሪዎችን ለአጋዥ አሰልጣኝነት የስም ዝርዝራቸውን ለጥፈን ነበር።
ለቀጣይ አሰልጣኝነት በደረጃ በእናንተ ምርጫ መሰረት
1ኛ ዳዊት ሰለሞን
2ኛ ብሩክ መሰለ
3ኛ አብነት ደገፋው ናቸው።

በቀጣይ ክፍለ ጊዜ በተለያየ ርዕስ ተዘጋጅታችሁ እንድያስተምሩ በደረጃ ተመርጠዋል።

ለሚቀጥለው ዙር 3 ተማሪዎችን እንለጥፋለን።
እርሰዎም ድምጽ በመስጠት ይተባበሩን።

ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ
ለጥንዶች የሚሆኑ ቲሸርቶች በሚፈልጉት ፎቶና ጥቅስ በአስደናቂ ጥራት እንሰራለን።

ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
💻 ልዩ አሰልጣኝ እንግዳ

በሀብሩ ወረዳ የአይሲቲ ባለሙያ የሆነው አቶ መልካሙ ተስፋየ ፀጋው 12ኛ ዙር መሰረታዊ ኮምፒውተር ክህሎት ሰልጣኞችን አሰለጠኑ።
ℹ️ የስልጠናው አይነት :- ማይክሮሶፍት አክሰስ
ℹ️ አቶ መልካሙ ከ8 ዓመት በላይ ከአስተማሪነት እስከ ዋና የአይሲቲ ባለሙያነት ያገለገሉና የሚያገለግሉ፣
ℹ️ ለተለያዩ ተቋማት የአይሲቲ ባለሙያ ስራ መደብ የቅጥር ፈተናዎችን የሚፈትኑ፣
ℹ️ በአይሲቲ የስራ ዘርፋ የሲኦሲ ምዘና መዛኝም ናቸው።
ℹ️ አቶ መልካሙ ተስፋየ በሀብሩ ወረዳ የአይሲቲ ሙያ ዘርፋ አንቱ የተባሉ ቁንጮ ባለሙያ ናቸው።

በእንግዳ አሰልጣኝነት ጋብዘንዎት ስለተገኙ ከልብ እናመሰግናለን።

ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ
መርሣ
በሰለጠነበት ተቋም እንግዳ ሆኖ የተጋበዘው ባለብሩህ አእምሮ ባለቤቱ ተማሪ ብሩክ መሰለ እጅግ ድንቅና ጥልቅ የሆነ ማብራሪያ በሰው ሰራሽ ክህሎት (AI) ዙርያ
there is no class today (Monday/16/12/2014 E.C)
መልካም ቡሄ !!
enjoy it
ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ
#ኮፍያ
ℹ️ ለወንዶች
ℹ️ ለሴቶች

🏷ከለር ምርጫ
ቀይ፣ አረንጓደ፣ ሰማያዊ ፣ ፒንክ እና ቢጫ
🏷 ማንኛውንም አይነት ዲዛይን በከፍተኛ ጥራት የሚቀበል።

ለማንኛውም ጥያቄ: @Million_Haile
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
ሰላም ወርሃዊ ክፍያ የመክፈያ ጊዜ ሰሌዳ በየወሩ ከ21 እስከ 25 ብቻ መሆኑን እናስታውሳችሁ።
የመክፈያ ባንክ፡ ዳሽን ባንክ
የሂሳብ ቁጥር፡ 52792224300111
የሂሳቡ ስም፡ ሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ

ለማንኛውም ጥያቄ: @Million_Haile
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc