የሚያሸልም ጥያቄ Q&A
1) በኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ዘርፍ ክሎክ ስፒድ (Clock Speed) ምንድን ነው? የአንድን ኮምፒውተር ክሎክ ስፒድ (Clock Speed) እንደት ማወቅ ይቻላል?
🎯ማሳሰቢያ
1) አንድ ሰው መልስ መስጠት የሚችለው 1 ጊዜ ብቻ ነው።
2) ኢዲት ማድረግ አይፈቀድም
3) ለአሸናፊው የ50 ብር ካርድ ቀጥታ እንሞላለን።
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
Syntax Technology
የሚያሸልም ጥያቄ Q&A 1) በኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ዘርፍ ክሎክ ስፒድ (Clock Speed) ምንድን ነው? የአንድን ኮምፒውተር ክሎክ ስፒድ (Clock Speed) እንደት ማወቅ ይቻላል? 🎯ማሳሰቢያ 1) አንድ ሰው መልስ መስጠት የሚችለው 1 ጊዜ ብቻ ነው። 2) ኢዲት ማድረግ አይፈቀድም 3) ለአሸናፊው የ50 ብር ካርድ ቀጥታ እንሞላለን። ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT…
የመጀመሪያው ዙር የጥያቄና መልስ አሸናፊ ታወቀ፣ የ50 ብር ካርድም ተሞላለት ።
አሸናፊው ፡ Fasila
የቴሌግራም መለያ ፡@Young_Dumb_Broke_Me
ሽልማቱ በየዙሩ መጠኑን እና አይነቱን እየቀየረ ይቀጥላል።
Congratulations Fasila!
አሸናፊው ፡ Fasila
የቴሌግራም መለያ ፡@Young_Dumb_Broke_Me
ሽልማቱ በየዙሩ መጠኑን እና አይነቱን እየቀየረ ይቀጥላል።
Congratulations Fasila!
💻 ብሩክ መሰለ
💻 ዳዊት ሰለሞን
💻 አብነት ደገፋው
💻 አይናለም ፈንታው
💻 ማሪፋ ሁሴን
💻 ሐያት አዲሱ
ከላይ ስማቸው የተጠቀሱት በሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ በ1ኛ ዙር ለአጋዥ አሰልጣኝነት የተመረጡ ናቸው። እናንተ ደግሞ ምርጫችሁን ላይክ በማድረግ አሳውቁን።
ከፍተኛ ላይክ ያገኘ ቅድሚያ በፈለገው ርዕስ ተዘጋጅቶ እንድያስተምር እንጋብዛለን።
እናመሰግናለን።

3ኛ ዙር ዌብሳይት ማልማት (Website Development) ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ።
---------------------------------------------------
💻 የስልጠና ክፍለ ጊዜ በሳምንት 5 ቀን
💻 ስልጠናው አርብ ነሃሴ 6 ተጀምሮ መስከረም 30 ይጠናቀቃል።
ℹ️ ስልጠናውን ለመውሰድ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
🏷መሰረታዊ ኮምፒውተር ክህሎት ያለውና ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚቸል፣ Level 2 COC ያለው እና በቴክኖሎጂ ተዛማጅ ዘርፎች ተማሪ የሆነ፣ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው ማንኛውም ሰው መመዝገብ ይችላል።
⏲ የመመዝገቢያ ጊዜ
ከነሃሴ 2/2014 እስከ ነሃሴ 5/2014 ዓ/ም ብቻ
ለበለጠ መረጃ 0920273166
ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ

Microsoft access Assignment
🔍 what is Microsoft access?
🔍 what are popular application of Microsoft access?
🔍 what is the future of Microsoft access over Microsoft excel?
🔍 What are the major components of Microsoft access and explain it?

አማራ ባንክ የስራ ማስታወቂያ
🔍በ0 ዓመት
🔍 የስራ ቦታ ደሴ ድስትሪክት
🔍እንመዘግባለን።
https://www.ethiojobs.net/display-job/417917/Customer-Service-Executive---I-(Fresh-Graduates).html?searchId=1660038956.6369&page=1
🔍በ0 ዓመት
🔍 የስራ ቦታ ደሴ ድስትሪክት
🔍እንመዘግባለን።
https://www.ethiojobs.net/display-job/417917/Customer-Service-Executive---I-(Fresh-Graduates).html?searchId=1660038956.6369&page=1
https://www.ethiojobs.net
Customer Service Executive - I (Fresh Graduates) (Amhara)
External VacancyAnnouncement No. ABa/EVA 047/22Amhara Bank S.C. is one of the private commercial Banks with an aim to create a significant impact in the manner in which banking services are delivered through knowledge-based leadership & state of the art technology…
ለጥንዶች የሚሆኑ ቲሸርቶች በሚፈልጉት ፎቶና ጥቅስ በአስደናቂ ጥራት እንሰራለን።
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
💻 ልዩ አሰልጣኝ እንግዳ
በሀብሩ ወረዳ የአይሲቲ ባለሙያ የሆነው አቶ መልካሙ ተስፋየ ፀጋው 12ኛ ዙር መሰረታዊ ኮምፒውተር ክህሎት ሰልጣኞችን አሰለጠኑ።
ℹ️ የስልጠናው አይነት :- ማይክሮሶፍት አክሰስ
ℹ️ አቶ መልካሙ ከ8 ዓመት በላይ ከአስተማሪነት እስከ ዋና የአይሲቲ ባለሙያነት ያገለገሉና የሚያገለግሉ፣
ℹ️ ለተለያዩ ተቋማት የአይሲቲ ባለሙያ ስራ መደብ የቅጥር ፈተናዎችን የሚፈትኑ፣
ℹ️ በአይሲቲ የስራ ዘርፋ የሲኦሲ ምዘና መዛኝም ናቸው።
ℹ️ አቶ መልካሙ ተስፋየ በሀብሩ ወረዳ የአይሲቲ ሙያ ዘርፋ አንቱ የተባሉ ቁንጮ ባለሙያ ናቸው።
በእንግዳ አሰልጣኝነት ጋብዘንዎት ስለተገኙ ከልብ እናመሰግናለን።
ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ
መርሣ