Syntax Technology
245 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
Forwarded from Deleted Account
Vacancy at Amhara Bank[For Fresh Graduate]

🔰Position:- Customer Service Representative I

Experience: 0 year

Education Qualification: BA in Accounting, Accounting & Finance, Management, Economics, Marketing and related business fields.

📌Deadline: Jul 12, 2022

📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇
👉Apply Online:- https://bit.ly/3EWlzde

--//--

🔰Position: Civil Engineer I (Valuator I)

Experience: 0 year

Qualification: BSc Degree in Construction Technology Management, Civil Engineering, Building Engineering, Architecture or related fields.

📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇
👉Apply Online:- https://bit.ly/3uzzAKL

🔰ከተለያዩ ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች
በዚህ ሊንክ ዌብሳይቱ ላይ ይመልከቱት👇👇
=>See Detail:- https://ethioworks.com

🔰Telegram:- https://t.me/BeeksisaaHojii

Tag Your Friend and Share/ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር ያድርጉ
የስልጠና ጥሪ
ከዚህ ቀደም በተለያየ ምክኒያት ከተለያዩ ዙሮች ስልጠና ያቋረጣችሁ በሙሉ
የ14ኛ ዙር አዲስ የስልጠና መርሃ ግብር ነገ ሃምሌ 05/2014 ዓ/ም ስለሚጀመር
በተጠቀሰው ቀን መጥታችሁ ስልጠናውን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
ለበለጠ መረጃ
0920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
በክረምት መርሃ ግብር ለ14ኛ ዙር መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት ተመዝጋቢዎች
የስልጠና ፕሮግራም በሳምንት አራት ቀን የተዘጋጀ ሲሆን ነገ ረቡዕ 11:00 ሰዐት ላይ ይጀምራል።
💻ረቡዕ፡ ከ11፡00 ሰዓት እስከ 12፡30
💻ሃሙስ ፡ ከ11፡00 ሰዓት እስከ
💻ቅዳሜ ከ02፡00 ሰዓት እስከ 04፡00 (ከጠዋት)
💻እንድሁም ልዩ የመለማመጃ ክላስ ሰኞ ከ04፡00 ሰዓት እስከ 06፡00 ሰዓት
ስለሆነ በተጠቀሰው ፕሮግራም እንድትገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
ለበለጠ መረጃ
0920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
በአይነቱ ልዩ የሆነው የክረምት መርሃግብር የኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና ዛሬ ጀምሯል።
ይህ በተቋማችን 14ኛ ዙር ሲሆን ሙሉ በሙሉ እድሜያቸው ከ13-18 ዓመት ብቻ መሆናቸው ላነገብንው ለቴክኖሎጂ ቅርብ የሆኑ ታዳጊዎችን ማፍራት ራዕይ መልካም አጋጣሚን የፈጠረ ሆኖ ስላገኘንው እጅግ በጣም ደስተኛ ሆነናል።

በዚህ ዙር የቴክኖሎጂ እውቀት ፍላጎትን የሻተ ፊት፣ እጅግ በጣም መነቃቃትን እና ፍጹም ልባዊ ፍላጎትን ያየሁበት ዙር ነው።
ለዚህም ከእስከዛሬው የተለየ መነቃቃትን የፈጠራችሁብኝ ስለሆናችሁ ልባዊ ምስጋናየን አቀርባለሁ።

@Million_Haile
ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
ለበለጠ መረጃ
0920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
Syntax Technology pinned «በአይነቱ ልዩ የሆነው የክረምት መርሃግብር የኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና ዛሬ ጀምሯል። ይህ በተቋማችን 14ኛ ዙር ሲሆን ሙሉ በሙሉ እድሜያቸው ከ13-18 ዓመት ብቻ መሆናቸው ላነገብንው ለቴክኖሎጂ ቅርብ የሆኑ ታዳጊዎችን ማፍራት ራዕይ መልካም አጋጣሚን የፈጠረ ሆኖ ስላገኘንው እጅግ በጣም ደስተኛ ሆነናል። በዚህ ዙር የቴክኖሎጂ እውቀት ፍላጎትን የሻተ ፊት፣ እጅግ በጣም መነቃቃትን እና ፍጹም ልባዊ ፍላጎትን…»
#COC
ከዚህ ቀደም በፎቶ መጓደል ምክኒያት coc ምዘና ማለፊያ ማረጋገጫ ሰርትፍኬት ያልወሰዳችሁ ከነገ ጀምሮ እየመጣችሁ መውሰድ ትችላላችሁ፣
#PowerPoint presentation Low
Minimum font size = 24
Maximum line of text = 8
Number of Word per slide = 30

ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
የሚያሸልም ጥያቄ Q&A
1) በኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ዘርፍ ክሎክ ስፒድ (Clock Speed) ምንድን ነው? የአንድን ኮምፒውተር ክሎክ ስፒድ (Clock Speed) እንደት ማወቅ ይቻላል?

🎯ማሳሰቢያ
1) አንድ ሰው መልስ መስጠት የሚችለው 1 ጊዜ ብቻ ነው።
2) ኢዲት ማድረግ አይፈቀድም
3) ለአሸናፊው የ50 ብር ካርድ ቀጥታ እንሞላለን።
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
💻 ብሩክ መሰለ
💻 ዳዊት ሰለሞን
💻 አብነት ደገፋው
💻 አይናለም ፈንታው
💻 ማሪፋ ሁሴን
💻 ሐያት አዲሱ

ከላይ ስማቸው የተጠቀሱት በሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ በ1ኛ ዙር ለአጋዥ አሰልጣኝነት የተመረጡ ናቸው። እናንተ ደግሞ ምርጫችሁን ላይክ በማድረግ አሳውቁን።

ከፍተኛ ላይክ ያገኘ ቅድሚያ በፈለገው ርዕስ ተዘጋጅቶ እንድያስተምር እንጋብዛለን።

እናመሰግናለን።
ብሩክ መሰለ
ዳዊት ሰለሞን
አብነት ደገፋው
15ኛ ዙር መሰረታዊ ኮምፒውተር ክህሎት ሰልጣኞች
13ኛ ዙር ሰልጣኞች
👍 👎
በኩር ጋዜጣ ላይ የነበረኝ ቆይታ ታትሞ የወጣው ዘጋቢ 'በግርድፉ'