ልዩ ጥራት ያላቸው ሹራቦች
ለሴትም ለወንድም የሚሆኑ
በተለያየ መጠን (Size S, M, L XL, XXL, XXXL)
ባለ ኪስ፣ ባለ ኮፍያ፣ እጀ ሙሉና እጀ ጉርድ በተለያየ የቀለም ምርጫ
በተመጣጣኝ ዋጋ!
ለተማሪዎች 25 % ቅናሽ አለን
ሲንታክስ ህትመትና ማስታወቂያ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc

Forwarded from ሳዶር 27 (Melkamu Tesfaye)
✳️ ዳታዎቻችንን የክላውድ ማከማቻ አገልግሎት (cloud storage service) ላይ የማስቀመጥ በርካታ ጥቅም!
🌀የስልክ፣ የላፕቶፕ፣ የታብሌት እንዲሁም የሌሎች ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች መሰረቅ እና መጥፋት በማህበራዊ ሚዲያ በየዕለቱ ከምንሰማቸው ጉዳዮች መካከል ይገኙበታል። ብዙ ግዜ እቃዎቹን የተሰረቁ ግለሰቦች የስልኩ ወይንም የላፕቶፑ መጥፋት ሳይሆን በውስጡ የተከማቹ ዳታዎች በሌላ ሰው ዕጅ መግባታቸው በተለይ እንደሚያሳስባቸውም ሲናገሩ ይደመጣል።
🌀በእርግጥ ለብዙ ዓመታት ያከማቸናቸው ፎቶዎች፣ የስልክ አድራሻዎች፣ ጽሁፎች፣ እና ሌሎች ዳታዎች ከዕጅ ሲወጡ በግልና በስራ ህይዎታችን ላይ ብዙ ነገር ያመሰቃቅላሉ።
🌀በስርቆትም ይሁን በመጥፋት አልያም በብልሽት ምክንያት በስልክዎት ወይንም በላፕቶፕዎ ያከማቿቸው ዳታዎች ከእጅዎ ወጥተው እንዳይቀሩ የክላውድ ማከማቻ አገልግሎት (cloud storage service) መጠቀም ይመከራል።
🌀የክላውድ አገልግሎት ፎቶዎች፣ የስልክ አድራሻዎች፣ ፋይሎችና ሌሎች ዳታዎችን በማከማቸት በስልክዎ ወይንም በላፕቶፕዎ እንዳይቀመጡ ያስችልዎታል። ጎግል፣ አፕል፣ ድሮፕቦክስ፣ ማይክሮሶፍት እና ሌሎች ድርጅቶች የክላውድ አገልግሎት የሚያቀርቡ ሲሆን ዋን ድራይቭ (One Drive)፣ ጎግል ድራይቭ (Google Drive)፣ ድሮፕቦክስ (Dropbox) እና አይክላዎድ (iCloud) ከተለመዱ መተግበሪያዎች መካከል ይጠቀሳሉ።
🌀ብዙዎቹ የክላውድ አከማች መተግበሪያዎች አዲስ ስልክ ወይንም ላፕቶፕ ሲገዙ አብረው ተጭነው የሚመጡ ሲሆን ከሌሉ በቀላሉ አውርደው መጫን ይችላሉ። ለምሳሌ አንድሮይድ ስልክ ካለዎት የጎግል ድራይቭ መተግበሪያን በቀላሉ በመጠቀም ፋይልዎችዎን ማከማቸት የሚችሉ ሲሆን የሚያስፈልግዎ የጂሜይል አካውንት መክፈት ብቻ ይሆናል። ጎግል ድራይቭ 15 ጂጋ ባይት ነጻ ማከማቻ ይሰጥዎታል።
🌀ፋይልዎችዎን በክላውድ ማከማቸት ከጀመሩ በኃላ ስልክዎ አልያም ላፕቶፕዎ ቢሰረቅ፣ ቢጠፋ አልያም ቢበላሽ ሌላ ስልክ ወይንም ላፕቶፕ በመጠቀም እንደገና ማግኘት ይችላሉ። የክላውድ ማከማቻ አገልግሎት የፋይሎችን ደህንነት ከመጠበቅ በተጨማሪ በስልክዎና በላፕቶፕዎ የሚያከማቿቸውን ዳታዎች እንዲቀንሱ ያስችልዎታል።
🌀ከፕራይቬሲና ከሌሎች የዳታ ደህንነት ጉዳዮች አንጻር ፋይሎችን በክላውድ መተግበሪያዎች ማስቀመጥን በተመለከት የሚነሱ ጥያቄዎች ያሉ ሲሆን ብዙዎቹ አገልግሎት ሰጭ ድርጅቶች ባለስ ሶስት ደርዝ ስወራን (three levels of encryption) በመጠቀም የዳታዎችን ደህንነት ይጠብቃሉ።
🌀በክላውድ ማከማቻ የሚቀመጡ ፋይልዎችዎን ደህንነት ይበልጥ ለመጠበቅ ጠንካራ የማለፊያ ቃል (password) መጠቀም፣ የማለፊያ ቃል በየጊዜ መቀየር እና ለተለያዩ አካውንቶች ልዩ የሆኑ የማለፊያ ቃሎችን መጠቀም ይመከራል። የይለፍ ቃል የሚያስተናብሩ (password manager) መገልገያዎች እንዲሁም ባለሁለት ደርዝ ማረጋገጫ (two-step verification) መጠቀምም ጥሩ ነው። አጠራጣሪ ኢሜሎችን አለመክፈትም እንዲሁ ይመከራል።

Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
Room.et
ከ 200 ብር ጀምሮ ጥራት ያላችውን የሆቴል ክፍሎችን ባሉበት ቦታ ሆነው ይያዙ።
ከ 300+ በላይ ጥራት ያላቸውን ሆቴሎች ፤ ገስታውሶች እና ፔንሲዮኖችን በአዲስ አበባ እና በዋና ዋና የክልል ከተሞች በቀላሉ Room.et ዌብሳይት | መተግበሪያ | 9883 ላይ በመደወል መያዝ እንደሚችሉ ያውቃሉ?
Room.et ተጠቅመው ሲይዙ፣ የሆቴል ክፍሎች በጥራት ፤ በዋጋ፤ ርቀት እና አገልግሎት አይነት አነጻጽረው በካሽ፤ በቴሌብር እና አሞሌ ክፍያ መፈጸም ይችላሉ።
Download Room.et 👉🏻 https://bit.ly/3bMJou0
ትክክለኛውን የሩም ማዕበራዊ ገፆች ይከታተሉ።
Telegram — Tiktok — Instagram

Forwarded from Million Haile️
ባነር ዲዛይን
የተለያዩ ህትመቶችን እንሰራለን!
ሲንታክስ ህትመትና ማስታወቂያ
ሲንታክስ ህትመትና ማስታወቂያ
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxict

Forwarded from Harmeejobs.com
Vacancy at Dashin Bank(For Fresh Graduate)
Position: Customer Service Clerk
✅ Experience: 0 year
✅ Qualification : Diploma/ level IV/Degree in a business related field e.g. Accounting, Management, Business Administration, Marketing Management or any other equivalent field.
📌Deadline: Jul 15, 2022
📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇
👉Apply Online:- https://bit.ly/3l3Zdiw
----//-------
Position: Customer Service Officer
✅ Experience: 0 year
✅ Qualification : Any business related field
📌Deadline: Jul 15, 2022
📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇
👉Apply Online:- https://bit.ly/3y5f6tL
መረጃውን #like #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም ያካፍሉ።
ሌሎችን የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል
🔰follow us for more Job Notification on ➘➘➘
✅ Telegram :- https://t.me/BeeksisaaHojii
✅ Facebook:- www.facebook.com/HarmeeJobs

Forwarded from Deleted Account
Vacancy at Amhara Bank[For Fresh Graduate]
🔰Position:- Customer Service Representative I
✅ Experience: 0 year
✅Education Qualification: BA in Accounting, Accounting & Finance, Management, Economics, Marketing and related business fields.
📌Deadline: Jul 12, 2022
📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇
👉Apply Online:- https://bit.ly/3EWlzde
--//--
🔰Position: Civil Engineer I (Valuator I)
✅ Experience: 0 year
✅Qualification: BSc Degree in Construction Technology Management, Civil Engineering, Building Engineering, Architecture or related fields.
📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇
👉Apply Online:- https://bit.ly/3uzzAKL
🔰ከተለያዩ ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች
በዚህ ሊንክ ዌብሳይቱ ላይ ይመልከቱት👇👇
=>See Detail:- https://ethioworks.com
🔰Telegram:- https://t.me/BeeksisaaHojii
✅ Tag Your Friend and Share/ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር ያድርጉ

የስልጠና ጥሪ
ከዚህ ቀደም በተለያየ ምክኒያት ከተለያዩ ዙሮች ስልጠና ያቋረጣችሁ በሙሉ
የ14ኛ ዙር አዲስ የስልጠና መርሃ ግብር ነገ ሃምሌ 05/2014 ዓ/ም ስለሚጀመር
በተጠቀሰው ቀን መጥታችሁ ስልጠናውን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
ለበለጠ መረጃ
0920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
ከዚህ ቀደም በተለያየ ምክኒያት ከተለያዩ ዙሮች ስልጠና ያቋረጣችሁ በሙሉ
የ14ኛ ዙር አዲስ የስልጠና መርሃ ግብር ነገ ሃምሌ 05/2014 ዓ/ም ስለሚጀመር
በተጠቀሰው ቀን መጥታችሁ ስልጠናውን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
ለበለጠ መረጃ
0920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
በክረምት መርሃ ግብር ለ14ኛ ዙር መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት ተመዝጋቢዎች
የስልጠና ፕሮግራም በሳምንት አራት ቀን የተዘጋጀ ሲሆን ነገ ረቡዕ 11:00 ሰዐት ላይ ይጀምራል።
💻ረቡዕ፡ ከ11፡00 ሰዓት እስከ 12፡30
💻ሃሙስ ፡ ከ11፡00 ሰዓት እስከ
💻ቅዳሜ ከ02፡00 ሰዓት እስከ 04፡00 (ከጠዋት)
💻እንድሁም ልዩ የመለማመጃ ክላስ ሰኞ ከ04፡00 ሰዓት እስከ 06፡00 ሰዓት
ስለሆነ በተጠቀሰው ፕሮግራም እንድትገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

በአይነቱ ልዩ የሆነው የክረምት መርሃግብር የኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና ዛሬ ጀምሯል።
ይህ በተቋማችን 14ኛ ዙር ሲሆን ሙሉ በሙሉ እድሜያቸው ከ13-18 ዓመት ብቻ መሆናቸው ላነገብንው ለቴክኖሎጂ ቅርብ የሆኑ ታዳጊዎችን ማፍራት ራዕይ መልካም አጋጣሚን የፈጠረ ሆኖ ስላገኘንው እጅግ በጣም ደስተኛ ሆነናል።
በዚህ ዙር የቴክኖሎጂ እውቀት ፍላጎትን የሻተ ፊት፣ እጅግ በጣም መነቃቃትን እና ፍጹም ልባዊ ፍላጎትን ያየሁበት ዙር ነው።
ለዚህም ከእስከዛሬው የተለየ መነቃቃትን የፈጠራችሁብኝ ስለሆናችሁ ልባዊ ምስጋናየን አቀርባለሁ።
@Million_Haile

Syntax Technology pinned «በአይነቱ ልዩ የሆነው የክረምት መርሃግብር የኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና ዛሬ ጀምሯል። ይህ በተቋማችን 14ኛ ዙር ሲሆን ሙሉ በሙሉ እድሜያቸው ከ13-18 ዓመት ብቻ መሆናቸው ላነገብንው ለቴክኖሎጂ ቅርብ የሆኑ ታዳጊዎችን ማፍራት ራዕይ መልካም አጋጣሚን የፈጠረ ሆኖ ስላገኘንው እጅግ በጣም ደስተኛ ሆነናል። በዚህ ዙር የቴክኖሎጂ እውቀት ፍላጎትን የሻተ ፊት፣ እጅግ በጣም መነቃቃትን እና ፍጹም ልባዊ ፍላጎትን…»
#COC
ከዚህ ቀደም በፎቶ መጓደል ምክኒያት coc ምዘና ማለፊያ ማረጋገጫ ሰርትፍኬት ያልወሰዳችሁ ከነገ ጀምሮ እየመጣችሁ መውሰድ ትችላላችሁ፣

#PowerPoint presentation Low
Minimum font size = 24
Maximum line of text = 8
Number of Word per slide = 30
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
Minimum font size = 24
Maximum line of text = 8
Number of Word per slide = 30
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
የሚያሸልም ጥያቄ Q&A
1) በኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ዘርፍ ክሎክ ስፒድ (Clock Speed) ምንድን ነው? የአንድን ኮምፒውተር ክሎክ ስፒድ (Clock Speed) እንደት ማወቅ ይቻላል?
🎯ማሳሰቢያ
1) አንድ ሰው መልስ መስጠት የሚችለው 1 ጊዜ ብቻ ነው።
2) ኢዲት ማድረግ አይፈቀድም
3) ለአሸናፊው የ50 ብር ካርድ ቀጥታ እንሞላለን።

Syntax Technology
የሚያሸልም ጥያቄ Q&A 1) በኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ዘርፍ ክሎክ ስፒድ (Clock Speed) ምንድን ነው? የአንድን ኮምፒውተር ክሎክ ስፒድ (Clock Speed) እንደት ማወቅ ይቻላል? 🎯ማሳሰቢያ 1) አንድ ሰው መልስ መስጠት የሚችለው 1 ጊዜ ብቻ ነው። 2) ኢዲት ማድረግ አይፈቀድም 3) ለአሸናፊው የ50 ብር ካርድ ቀጥታ እንሞላለን። ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT…
የመጀመሪያው ዙር የጥያቄና መልስ አሸናፊ ታወቀ፣ የ50 ብር ካርድም ተሞላለት ።
አሸናፊው ፡ Fasila
የቴሌግራም መለያ ፡@Young_Dumb_Broke_Me
ሽልማቱ በየዙሩ መጠኑን እና አይነቱን እየቀየረ ይቀጥላል።
Congratulations Fasila!
አሸናፊው ፡ Fasila
የቴሌግራም መለያ ፡@Young_Dumb_Broke_Me
ሽልማቱ በየዙሩ መጠኑን እና አይነቱን እየቀየረ ይቀጥላል።
Congratulations Fasila!