Syntax Technology
244 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
Forwarded from Million Haile️
ሰላም COC ሰርትፍኬት መውሰጃ ቀን ዛሬ ያለቀ ሲሆን በተለያየ ችግር ምክኒያት አንዳንድ ያልወሰዱ ተመዛኞች መኖራቸውን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት እስከ 19/09/2014 ዓ/ም ብቻ የተራዘመ ሲሆን በምንም አይነት ምክኒያት ከተጠቀሰው ቀን ውጭ የሚመጣ ተመዛኝ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን።
ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
መርሣ
+251920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc

#COC
#Computer Training
#IT_SUPPORT_LEVEL_1
#IT_SUPPORT_LEVEL_2
#Basic_Computer
#ICT
Syntax Technology pinned «ሰላም COC ሰርትፍኬት መውሰጃ ቀን ዛሬ ያለቀ ሲሆን በተለያየ ችግር ምክኒያት አንዳንድ ያልወሰዱ ተመዛኞች መኖራቸውን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት እስከ 19/09/2014 ዓ/ም ብቻ የተራዘመ ሲሆን በምንም አይነት ምክኒያት ከተጠቀሰው ቀን ውጭ የሚመጣ ተመዛኝ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን። ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ መርሣ +251920273166 ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT…»
Forwarded from Million Haile️
ሰላም እንደት ናችሁ? ዛሬ በኢትዮጵያ የጊዜ መቁጠሪያ ሰሌዳ መሰረት ዝግ ስለሆነ ክላስ አይኖረንም።
መልካም ቀን!
ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
መርሣ
+251920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
Forwarded from Million Haile️
ለዛሬ ልዩ እንግዳ እንደሚኖር ነግሬያችሁ የነበረ ሲሆን በግል ፕሮግራም መጋጨት ምክኒያት መምጣት አልቻለም።
#ይቅርታ!
Forwarded from Million Haile️
Forwarded from Million Haile️
Assignment I for Round #13
========================
1) explain what does mean software version and what is the purpose of it.
2) create folder directory as the figure shown using Command prompt.
3) Rename folder : computer class to computer beginners class
4) Move folder : IP To Computer & internet.
5) open folder publisher

Bonus
======
1) open local disc D or local disc E and view active directories?
ቴሌግራም ፕሪሚየም / Telegram Premium

ቴሌግራም አሁን #በነፃ እየሰጠ ያለው አገልግሎት #እንደተጠበቀ ሆኖ ተጨማሪ አገልግሎት የሚሰጥበትን እና ድርጅቱም ገቢ የሚያገኝበትን በክፍያ የሚሰጥ " ቴሌግራም ፕሪሚየም " የተሰኘ አገልግሎት በዚህ ወር ያስጀምራል።

ክፍያውን በተመለከተ ለጊዜው የተባለ ነገር የለም።

(የቴሌግራም ዋና ስራ አስፈፃሚ እና መስራች ፓቬል ዱሮቭ የተላለፈ መልዕክት ከላይ ተያይዟል)
ለተመራቂ ሴት ተማሪዎች የሚሆኑ ቲሸርቶች አሉን።
ሲንታክስ ህትመትና ማስታወቂያ
መርሣ
+251920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc