Forwarded from Million Haile️
Learn Typing_v5.4.8_apkpure.com.apk
6.7 MB
ፈጠን ብሎ ኮምፒውተር ላይ በቀላሉ ለመጻፍ የአንድሮይድ መተግበሪያ
Forwarded from Million Haile️
MavisBeaconTeachesTyping.zip
96.5 MB
ኮምፒውተር ላይ ኪይቦርድ ሳይመለከቱ በቀላሉ ለመጻፍ መለማመጃ የኮምፒውተር መተግበሪያ
Forwarded from Million Haile️
Notice:- COC
በ2013 ዓ/ም በተቋማችን በደረጃ 1 እና በደረዳ 2 የሲኦሲ ምዘና ተመዝናችሁ ያለፋችሁ (Competent) ተመዛኞች
ሰርትፍኬታችሁ ስለድረሰ በሚቀጥለው ሳምንት ይፋ በሚደረግላችሁ የ3 ቀን ቆይታ ብቻ በሲንታክስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል በመገኘት መውሰድ እንደምትች እናሳውቃለን።
#በ3ኛ ዙር የሲኦሲ ምዘና ምዝገባም በሚቀጥለው ሳምንት
እስከ አሁን የዘገየው በጦርነቱ ምክኒያት ፊርማና ማህተም የተደረገባቸው ወረቀቶች በመውደማቸው ሲሆን ለተፈጠረው የጊዜ ቆይታ ይቅርታ እንጠይቃለን።
ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል
በፌስቡክ ይከተሉን፦ https://www.facebook.com/syntaxictc
በYouTube ይከተሉን:- https://www.youtube.com/syntaxict
በቴሌግራም @syntaxict ጆይን ያድርጉ

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
ለተመራቂ ተማሪዎች እና ለልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ልዩ ጥራት ያላቸው እጄ ሙሉ እና ባለ ኮፍያ ሹራቦችን አቅርበናል።
0920273166
0920273166
Forwarded from Million Haile️
ማስታወቂያ
3ኛው ዙር የCOC ምዘና እና 13ኛው መሰረታዊ ኮምፒውተር ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ!
🔖ክፍያ የፈጸሙበትን የባንክ ደረሰኝ ከ2 ጉርድ ፎቶ ጋ ይዞ በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይቻላል።
ማን መመዘን ይችላል?
🔖ምዘናው ምንም አይነት የእድሜና የት/ዝግጅት ገደብ የሌለው ሲሆን ማንኛውም ሰው ተመዝግቦ መመዘን እና እውቅናውን ማግኘት ይችላል።
ማሳሰቢያ፦ በ2013 ዓ/ም ተመዝናችሁ ብቁ የሆናችሁ ሰርትፍኬታችሁን ከላይ በተጠቀሱት ቀናቶች እየመጣችሁ መውሰድ ትችላላችሆ።
================================
13ኛ ዙር መሰረታዊ ኮምፒውተር ስልጠና ምዝገባ ተጀምሯል። ለህጻናት ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅተናል።
ዳታ ቤዝ፣ ዌብሳይት ማልማት፣ አውቶ ካድ፣ ቪዲዮና ፎቶ ኢዲቲንግ፣ GIS፣ የሞባይል እና የኮምፒውተር መተግበሪያዎች ማልማት ስልጠናዎችን እንሰጣለን።
ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
መርሣ
+251920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
#COC
#Computer Training
#IT_SUPPORT_LEVEL_1
#IT_SUPPORT_LEVEL_2
#Basic_Computer
#ICT

ሰላም COC ሰርትፍኬት መውሰጃ ቀን ዛሬ ያለቀ ሲሆን በተለያየ ችግር ምክኒያት አንዳንድ ያልወሰዱ ተመዛኞች መኖራቸውን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት እስከ 19/09/2014 ዓ/ም ብቻ የተራዘመ ሲሆን በምንም አይነት ምክኒያት ከተጠቀሰው ቀን ውጭ የሚመጣ ተመዛኝ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን።
ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
መርሣ
+251920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
#COC
#Computer Training
#IT_SUPPORT_LEVEL_1
#IT_SUPPORT_LEVEL_2
#Basic_Computer
#ICT
ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
መርሣ
+251920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
#COC
#Computer Training
#IT_SUPPORT_LEVEL_1
#IT_SUPPORT_LEVEL_2
#Basic_Computer
#ICT
Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
Syntax Technology pinned «ሰላም COC ሰርትፍኬት መውሰጃ ቀን ዛሬ ያለቀ ሲሆን በተለያየ ችግር ምክኒያት አንዳንድ ያልወሰዱ ተመዛኞች መኖራቸውን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት እስከ 19/09/2014 ዓ/ም ብቻ የተራዘመ ሲሆን በምንም አይነት ምክኒያት ከተጠቀሰው ቀን ውጭ የሚመጣ ተመዛኝ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን። ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ መርሣ +251920273166 ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT…»
Forwarded from Million Haile️
ሰላም እንደት ናችሁ? ዛሬ በኢትዮጵያ የጊዜ መቁጠሪያ ሰሌዳ መሰረት ዝግ ስለሆነ ክላስ አይኖረንም።
መልካም ቀን!
ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
መርሣ
+251920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
መልካም ቀን!
ሲንታክስ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
መርሣ
+251920273166
ዩትዩብ ቻናላችን፦ https://www.youtube.com/syntaxICT
ቴሌግራም ቻናላችን፦@SyntaxICT
ፌስቡክ ገጻችን፦https://www.facebook.com/Syntaxictc
Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
Forwarded from Million Haile️
ለዛሬ ልዩ እንግዳ እንደሚኖር ነግሬያችሁ የነበረ ሲሆን በግል ፕሮግራም መጋጨት ምክኒያት መምጣት አልቻለም።
#ይቅርታ!
#ይቅርታ!