Syntax Technology
245 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
ለአንበጣ የተገጠመ አስደናቂ ግጥም በገጣሚዋ በድምፅ
Join for more🏃‍♀🏃🏃‍♂@Lekalu
Wifi
Name:- Syntax ICT
Password:- 789456123
join the channel:- @syntaxict
Forwarded from Million Haile️
🤗ሰላም የሲንታክስ ተመራቂዎች 🎓

በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩ ነገ ሃሙስ ከ07:00 ሰአት ጀምሮ ጀማሪዎች የሰራችሁትን ፕሮጀክት ፕሪንት በማድረግ አስጠርዛችሁ የምታስረክቡበት የመጨረሻ ቀን ሲሆን
ዌብሳይት አልሚዎች (Website developers) ደግሞ ዌብሳይታችሁን በተሰጣችሁት ማስተካከያ ሃሳብ (comment) መሰረት አጠናቅቃችሁ ለመመረቂያ የሚሆን በቂ ውጤት ለማስመዝገብ እና ለአዳራሽ ውድድር ለማለፍ ከእኔ እና በተጨማሪ ተጋባዥ የአይሲቲ ባለሙያ ዳኞች የምትመዘኑበት የመጨረሻ ቀን ነው።
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
🔖የመግቢያ ትኬት ማአሪፋ ጋር በመቀበል አንድ ተማሪ 5 ካርድ የመሸጥ ግደታ ሲኖርበት ከዛ በላይም መሸጥም ይቻላል።
🧩🧩🧩🧩🧩🧩🧩🧩🧩🧩🧩🧩🧩🧩
የምርቃት ቀን ቤተሰብ ማምጣት ግደታ ነው፣ ያላመጣ (ያልጋበዘ) መመረቅ አይችልም።
🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐
ከነገ በኋላ ለምርቃት ፕሮግራም ማድመቂያ የሚሆን ሃሳብ ላይ እንወያለን።
💻💻💻💻 💻💻💻💻💻💻💻💻💻
የምርቃት ቀን ቲሸርት ብትለብሱ ይመከራል።
በስልጠና ቆይታው ሲንታክስ አይሲቲን ላስተዋወቀ የሲንታክስ አምባሰደር ሽልማት ይበረከትለታል።
💝🎁💝🎁💝🎁💝🎁💝🎓🎓🎓🎓
ሌሎች የገቢ ማስገኛ መንገዶችን ማፈላለግ ያስፈልጋል ።


🔖🔖💻 አዲስ ምዝገባ
የኮምፒውተር ለጀማሪ = 6ኛ ዙር
ዌብሳይት ለጀማሪ = 2ኛ ዙር
ዌብሳይት ለመካከለኛ = 1ኛ ዙር
አወቶካድ = 2ኛ ዙር

ሲንታክስን በማህበራዊ ሚዲያ ይከተሉ
Contact us
------------------------------------------
FACEBOOK🤳 https://www.facebook.com/syntaxictc
TELEGRAM 🤳
@syntaxict
YouTube 🤳
https://www.youtube.com/syntaxict
መረጃውን ሸር በማድረግ ለጓደኞችዎ ያድርሱ
@syntaxict
Contact private @melion1
Mobile 0920273166
መርሳ፣ ኢትዮጵያ
Forwarded from Million Haile️
Double happiness!! I love you Guys ❤️
Forwarded from Million Haile️
ዲቪ 2022 ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት መሙላት ጀምረናል።
🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸
ፓስፖርት ያላችሁ ከእስከዛሬው የተለየ መልካም አጋጣሚ አለው። እንዳያልፋችሁ።
ምዝገባው እስከ ህዳር 3 ድረስ ብቻ ነው።
NB ፓስፖርት የሌለው መሙላት አይችልም፧ ቢሞላም ዋጋ አይኖረውም።
@syntaxict
Pass key📶
@syntaxictc
Forwarded from MaRia
ውድ የ syntax ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ....
ባለፈው ያደረግነው ፕሮግራም አሪፍ በመሆኑ ምክንያት ሊደገም ታስቧል እና ምን ትላላችሁ?
Anonymous Poll
93%
አዎ
0%
አልስማማም
7%
እኔንጃ
ሲንታክስ ማስታወቂያና ህትመት
=============
🌈የማንዋል ህትመት
ደንበኛ :- መርሳ ሆስፒታል
👓ማስክ ላይ ህትመት፣ የቲሸርት ላይ ህትመት፣ የብርጭቆ ላይ ህትመት፣ የመጽሃፍ ህትመት፣ የባነርና ስቲከር ህትመት፣ ደረሰኝ ፣ የጥሪ ካርዶች እና ማንኛውንም አይነት የህትመት ስራ እንሰራለን።
🌐አድራሻ:- መርሳ ቤቴል ሆቴል ፊት ለፊት
📲ስልክ: 0920273166
ፌስቡክ ላይ ያግኙን https://www.facebook.com/syntaxictc
ዩትዩብ ላይ ይመልከቱን https://www.youtube.com/syntaxict
ቴሌግራም @syntaxict
Wifi pass key
---------------
RunWithSyntax
Forwarded from Million Haile️
💻ሰላም ሲንታክሳዊያን🖥

🖱ለ5ኛ ዙር ኮምፒውተር ጀማሪዎች
------------------
ነገ ሰኞ ጠዋት 01:30 የነበረን ክላስ ወደ ማክሰኞ 10:30 መቀየሩን አውቃችሁ ለጓደኞቻችሁ መረጃውን ያጋሩልን።

Telegram:- @syntaxict
Facebook:- https://www.facebook.com/syntactic
YouTube :- https://www.youtube.com/syntaxict