Syntax Technology
245 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
Business card design and printing by @syntaxict
#ኮሮናቫይረስ
ዶናልድ ትራምፕ በአንድ ወር ውስጥ ከአገራቸው ኮሮና ይጠፋል ብለው ተስፋ አድርገዋል
ኮሮና ቫይረስ የልገባባቸው 3 የአፍሪካ ሃገራት
ምዕራብ ሰሃራ፣ ደቡብ ሱዳን እና ሌሴቶ ምንም አይነት በበሽታው የተጠቃ ዜጋ እንደሌላቸው Johns Hopkins University መረጃ ያመለክታል፡፡ በአንጻሩ የምዕራብ ሰሃራ ጎረቤት ሃገር አልጀሪያ 1,170፣ የደቡብ ሱዳን ጎረቤት ሃገር ኬኒያ 122 እና የሌሴቶ ጎረቤት ሃገር ደቡብ አፍሪካ 1,505 የቫይረሱ ተጠቂዎች አሏቸው፡፡
ምንጭ: Johns Hopkins University
Forwarded from Million Haile️
ምርጥ 5 የሞባይል ፎቶ ማቀናበሪያ አፕ
5. VSCO
ብዙ ምስሎችን ለማቀናበር እና ለማስተካከል የምንጠቀመው መተግበሪያ ሲሆን በተለይ የተለያዩ የፎቶ ቀለም እና የፈለግንውን ቦታ ብቻ ጎላ ብሎ እንድታይ በማድረግ እጅጉን ታዋቂ ነው፡፡
አፑን ማግኛ ሊንክ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.vsco.cam
4. Prisma
ይህ አፕ በአጠቃላይ የማቀናበሩ ሂደት አርቲፊሻል ኢንተለጀንት የሚጠቀም ሲሆን ብዙ ሰአት ሊያስጠብቀን ይችላል፡፡ ነገር ግን መታገስ ከቻሉ በሚያቀናብሩት ፎቶ አስገራሚ ይሆናል ፡፡
አፑን ማግኛ ሊንክ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.neuralprisma
3. Adobe Photoshop Express
አዶቤ ፎቶሾፕ በአእምሯችን የሚመላለሰውን ማንኛውንም አይነት የፈጠራ ቅርጽ በፈቀድንውና በወደድንው መንገድ የምናስተካክልበት የኮምፒውተር አፕ ቢሆንም በዛው መጠን ለተንቀሳቃሽ ስልኮችም መጠቀም እንችላለን፡፡ ይህ አፕ በተለይ ለፎቶ ባለሙያዎች እንድሁም ድዛይናሮች የሚመከር ነው፡፡
አፑን ማግኛ ሊንክ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.adobe.psmobile
2. Adobe Lightroom
አዶቤ Lightroom እርስዎ የተሻሉ ፎቶ አንሺ (photographer) እንዲሆኑ እንኳን ሳይቀር የሚያምሩ ፎቶዎችን እንዲፈጥሩ ኃይል ይሰጥዎታል ፡፡ እንደ ቅድመ-ቅምጦች (template) ፣ መገለጫዎች ፣ የቀለም ቀማሚ እና ሌሎችም ያሉ የተለያዩ ባህሪዎች አሉት፡፡
አፑን ማግኛ ሊንክ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.adobe.lrmobile
1. PicsArt
በጣም ታዋቂ ለአጠቃቀም ቀላል የፎቶ መፍጠሪያ እና ማቀነባበሪያ ሲሆን እጅግ በጣም ለየት የማቀነባበሪያና የመፍጠሪያ ስላሉት ይህ ለተለመደው ፎቶ አርት ማቀነባበሪያ የተሟላ ጥቅል ያደርገዋል።
ይህ አፕ ክህሎት ላለውም ለሌለውም ምቹና ቀለል ያለ መተግበሪያ በመሆኑ በብዙዎች ተወዳጅነትን አትርፏል፡፡
አፑን ማግኛ ሊንክ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.picsart.studio
@syntaxict
@syntaxictc
ያለ ዋተር ማርክ ያሻወዎትን የኮምፒውተርወ ስክሪን ቅጽበት በከፍተኛ ጥራት ለመቅዳት ይህን አፕ ይጠቀሙ
https://www.freescreenrecording.com/thanks-for-download
Syntax ICT @SyntaxICT
በላፕቶፓችን እና በደስክቶፕ ኮምፒውተራችን ቴሌግራምን ለመጠቀም Telegram Desktop ን ይጠቀሙ አፑን ለማውርድ ሊንኩ ክሊክ ያድርጉ
https://desktop.telegram.org/
የኮምፕፒውተር አንቲ ቫይረስ smadav 2020 በተለይ USB Protection ጠቃሚ ነው፡፡
https://www.smadav2020.me/p/download-smadav.html
Design @syntaxict
DV 2021 ውጤት May 5 መታየት ቢኖርበትም በኮሮና ቫይረስ ምክኒያት ወደ Jun 6 ተዛውሯል
Join us @SyntaxICT
የፊት እና የአፍንጫ መሽፍኛ ማስክ በሚፍልጉት ንድፍ እና ድዛይን እናትማለን!
ሲንታክስ አይሲቲ 💻
በቴሌግራም 🏃‍♀️🏃 @syntaxict
በፌስቡክ 🏃‍♀️🏃 www.facebook.com/syntaxictc
በዩትዩብ 🏃‍♀️🏃 www.youtube.com/syntaxict
በአለም የመጀመሪያው በዩትዩብ የተጫነ ቪዲዮ Me at the zoo (እኔ በዚህ ውስጥ እንዳለሁ) የሚል ርዕስ ያለው ሲሆን ከመስራቾቹ አንዱ በሆነው ጃውድ ካሪም ለሙከራ የተጫነ ቪድዮ ነው።

ሲንታክስ አይሲቲን💻
በቴሌግራም 🏃‍♀️🏃 https://t.me/SyntaxICT
በፌስቡክ 🏃‍♀️🏃 www.facebook.com/syntaxictc
በዩትዩብ 🏃‍♀️🏃 www.youtube.com/syntaxict
ያግኙን!!…