Syntax Technology
245 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
#Coronavirus🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊
ስለ ኮሮና ቫይረስ በአፍሪካ የሚሰራጩ ሃሰተኛ መረጃዎች መብዛታቸውን ቢቢሲ በዘገባው አትቷል፡፡
ፂምን መላጨት ወይም መቁረጥ በኮሮና ቫይረስ ከመያዝ ይከላከላል የሚለው ከወደ አፍሪካ የተሰራጨው ዘገባ ፤ ይህንን ተከትሎ ብዙ ሰዎች የሚወዱትን ፂማቸውን ለመላጨት ተገደዋል፡፡ ይሁንና ይህ መሰረተ ቢስ ዜና ነው ይላል ቢቢሲ፡፡
🙊🙊🙊
keneya conforms its first coronavirus case!🙈🙈🙈
በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች አራት ደረሰ

በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ ሦስት ሰዎች መገኘታቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባለፈው ሳምንት አርብ በሽታው ከተገኘበት የውጪ አገር ዜጋ ጋር አራት ሰዎች በበሽታው መያዛቸው መረጋገጡ ተገልጿል።

ቀደም ሲል በበሽታው መያዙ የተረጋገጠው ግለሰብ ጃፓናዊ ሲሆን አሁን ከተገኙት ሦስት ሰዎች መካክል ሁለቱ ጃፓናዊያን ሲሆኑ አንዱ ኢትዮጵያዊ ነው።

አሁን በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጠው ሦስቱ ሰዎች መጀመሪያ ላይ መያዙ ከተነገረው ግለሰብ ጋር ግንኙነት እንደነበራቸው ታውቋል።

በተጨማሪም በበሽታው የተጠረጠሩ 117 ሰዎች ተለይተው ክትትል እየተደረገባቸው ሲሆን ተጨማሪሰዎችን የመለየት ሥራም እየተከናወነ መሆኑ ተገልጿል።
#updated
ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ፤ ስብሰባዎችም እንዳይካሄዱ መወሰኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አስታወቁ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ

ከዛሬ ጀምሮ ትምህርት ቤቶች፣ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና ትልልቅ ስብሰባዎች ለቀጣዮቹ 15 ቀናት እንደሚዘጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ አስታወቁ።

እገዳው ከዛሬ ጀምሮ በመላ አገሪቱ ተግባራዊ እንደሚደረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ዛሬ በጽ/ቤታቸው በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ግን እንደ አስፈላጊነቱ በያሉበት ዩኒቨርሲቲ ክትትል የሚደረግላቸው ሲሆን እንደ አስፈላጊነቱ ታይቶ አነስተኛ ስብሰባዎችም በጤና ሚኒስቴር እውቅና ሊካሄዱ እንደሚችሉም አመልክተዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳሉት በዚህ ወቅት እጅግ አስፈላጊ የሆኑ እንደ አልኮልና ሳሙና ያሉ በስፋት የሚሰራጩም ይሆናል።
#መልካም_ዜና
አምቡላንስ ሰብሮ ያመለጠው ከኮሮና ቫይረስ ነጻ ሆኖ ተገኘ፡፡
አሜሪካ በበጎ ፈቃደኞች ላይ የኮሮናቫይረስ ክትባት ሙከራ ጀመረች
አራት በኮሮናቫይረስ የተያዙ አሜሪካውያን ሲያትል በሚገኝ የምርምር ማዕከል ክትባቱን ወስደዋል።

ክትባቱ ኮቪድ-19 ከሚያሲዘው ቫይረስ ጎጂ ያልሆነ የጄኔቲክ ኮድ ኮፒ ተደርጎ የተወሰደ መሆኑን ተመራማሪዎቹ ይገልጻሉ።
#BadNews
ሁለት ኢትዮጵያዊያን ጣሊያን ውስጥ በኮሮናቫይረስ መሞታቸው ተረጋገጠ::
Forwarded from Million Haile️
የ coc ምዘና level 1 and level 2 ምዘና ለምትፈልጉ ምዝገባ ጀምረናል፡፡
Business card design and printing by @syntaxict
#ኮሮናቫይረስ
ዶናልድ ትራምፕ በአንድ ወር ውስጥ ከአገራቸው ኮሮና ይጠፋል ብለው ተስፋ አድርገዋል
ኮሮና ቫይረስ የልገባባቸው 3 የአፍሪካ ሃገራት
ምዕራብ ሰሃራ፣ ደቡብ ሱዳን እና ሌሴቶ ምንም አይነት በበሽታው የተጠቃ ዜጋ እንደሌላቸው Johns Hopkins University መረጃ ያመለክታል፡፡ በአንጻሩ የምዕራብ ሰሃራ ጎረቤት ሃገር አልጀሪያ 1,170፣ የደቡብ ሱዳን ጎረቤት ሃገር ኬኒያ 122 እና የሌሴቶ ጎረቤት ሃገር ደቡብ አፍሪካ 1,505 የቫይረሱ ተጠቂዎች አሏቸው፡፡
ምንጭ: Johns Hopkins University
Forwarded from Million Haile️
ምርጥ 5 የሞባይል ፎቶ ማቀናበሪያ አፕ
5. VSCO
ብዙ ምስሎችን ለማቀናበር እና ለማስተካከል የምንጠቀመው መተግበሪያ ሲሆን በተለይ የተለያዩ የፎቶ ቀለም እና የፈለግንውን ቦታ ብቻ ጎላ ብሎ እንድታይ በማድረግ እጅጉን ታዋቂ ነው፡፡
አፑን ማግኛ ሊንክ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.vsco.cam
4. Prisma
ይህ አፕ በአጠቃላይ የማቀናበሩ ሂደት አርቲፊሻል ኢንተለጀንት የሚጠቀም ሲሆን ብዙ ሰአት ሊያስጠብቀን ይችላል፡፡ ነገር ግን መታገስ ከቻሉ በሚያቀናብሩት ፎቶ አስገራሚ ይሆናል ፡፡
አፑን ማግኛ ሊንክ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.neuralprisma
3. Adobe Photoshop Express
አዶቤ ፎቶሾፕ በአእምሯችን የሚመላለሰውን ማንኛውንም አይነት የፈጠራ ቅርጽ በፈቀድንውና በወደድንው መንገድ የምናስተካክልበት የኮምፒውተር አፕ ቢሆንም በዛው መጠን ለተንቀሳቃሽ ስልኮችም መጠቀም እንችላለን፡፡ ይህ አፕ በተለይ ለፎቶ ባለሙያዎች እንድሁም ድዛይናሮች የሚመከር ነው፡፡
አፑን ማግኛ ሊንክ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.adobe.psmobile
2. Adobe Lightroom
አዶቤ Lightroom እርስዎ የተሻሉ ፎቶ አንሺ (photographer) እንዲሆኑ እንኳን ሳይቀር የሚያምሩ ፎቶዎችን እንዲፈጥሩ ኃይል ይሰጥዎታል ፡፡ እንደ ቅድመ-ቅምጦች (template) ፣ መገለጫዎች ፣ የቀለም ቀማሚ እና ሌሎችም ያሉ የተለያዩ ባህሪዎች አሉት፡፡
አፑን ማግኛ ሊንክ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.adobe.lrmobile
1. PicsArt
በጣም ታዋቂ ለአጠቃቀም ቀላል የፎቶ መፍጠሪያ እና ማቀነባበሪያ ሲሆን እጅግ በጣም ለየት የማቀነባበሪያና የመፍጠሪያ ስላሉት ይህ ለተለመደው ፎቶ አርት ማቀነባበሪያ የተሟላ ጥቅል ያደርገዋል።
ይህ አፕ ክህሎት ላለውም ለሌለውም ምቹና ቀለል ያለ መተግበሪያ በመሆኑ በብዙዎች ተወዳጅነትን አትርፏል፡፡
አፑን ማግኛ ሊንክ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.picsart.studio
@syntaxict
@syntaxictc
ያለ ዋተር ማርክ ያሻወዎትን የኮምፒውተርወ ስክሪን ቅጽበት በከፍተኛ ጥራት ለመቅዳት ይህን አፕ ይጠቀሙ
https://www.freescreenrecording.com/thanks-for-download
Syntax ICT @SyntaxICT
በላፕቶፓችን እና በደስክቶፕ ኮምፒውተራችን ቴሌግራምን ለመጠቀም Telegram Desktop ን ይጠቀሙ አፑን ለማውርድ ሊንኩ ክሊክ ያድርጉ
https://desktop.telegram.org/