#ATTENTION🚨
ድጋሚ ሊከሰት ይችላል ? መደረግ ያለበት ጥንቃቄስ ምንድነው ?
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፊዚክስና ስፔስ ሳይንስ ዳይሬክተር ዶክተር ኤልያስ ሌዊ ምን አሉ ?
" ድጋሚ ሊከሰት ይችላል ወይ ? የሚባለው ሰሞኑን በሙሉ ይሄን አይነት ንዝረቶች ነበሩ።
መሬት መንቀጥቀጥ መተንበይ የሚባል ነገር የለም ፤ የት አካባቢ እንደሆነ እንጂ መቼ ይከሰታል የሚባለውን መተንበይ አይቻልም።
ስለዚህ ሊከሰት ይችላል ሊመጣ ይችላል። ይሄ ሁል ጊዜ በተለይ አዲስ አበባ የምንኖር ሰዎች ነቅተን የምንጠብቀው ነገር መሆን አለበት።
ስምጥ ሸለቆና የስምጥ ሸለቆ አካባቢ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ነቅተን የምንጠብቀው ነገር ነው መሆን ያለበት።
ለጊዜው መናገር የምችለው ከበድ ያለ ነገር ከመጣ አይመጣም ብለን ነው የምንገምተው ከመጣ ግን ምን መደረግ ስለለበት ጥንቃቄ ነው።
➡️ የቤት ቋሚዎች በተለይ ኮንዶሚኒየም ህንጻ ላይ ያሉ ሰዎች ኮለኖች አካባቢ መጠጋት ለምን መውረድ ሊከብድ ይችላል ቁልፍ ማክፈትም ሊከብድ ይችላል። ስለዚህ ኮለኖች አካባቢ መጠጋት።
➡️ ከተቻለ ጠረጴዛ ስር መግባት።
➡️ ሊፍት አትጠቀሙ። ማንም ሰው በሊፍት ለመውረድ እንዳይሞክር። ያን እንዳትጠቀሙ።
ይሄን ይሄን ጥንቃቄ ማደርግ ያስፈልጋል። ነገር ግን አሁን ባለው እዚህ ደረጃ የሚያደርስ ከባድ ነገር አለ ብለን አንገምትም። "
👉 🙏🏽☄️Super Boost-up
Digital marketing and consultancy

#ለጥንቃቄ🚨
የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት ምን ማድረግ አለብን ?
➡️ ከቤት ውጭ ከሆኑ ፦ ከዛፎች ፣ ከሕንፃዎች ፣ ከኤሌትሪክ ምሶሶዎች እና ሌሎች ወድቀው ጉዳት ሊያደርሱ ከሚችሉ ነገሮች መራቅ እና ገላጣ ሜዳ አካባቢ መቆየት።
➡️ በቤት ውስጥ ከሆኑ ፦ በበር መቃኖች ፣ ኮርነሮች እና ኮሪደሮች ተጠግቶ ማሳለፍ። ከእሳት ምድጃዎች፣ ከተሰቀሉ ፍሬሞች እና የግድግዳ ጌጦች፣ ከመጽሐፍ መደርደሪያዎች እንዲሁም ከመስኮት አካባቢ መራቅ። የጋዝ ምድጃዎችን በተቻለ ፍጥነት ማጥፋት ካልሆነም ከአካባቢው መራቅ።
➡️ በትልልቅ ሕንጻዎች ውስጥ ከሆኑ ፦ ከሕንጻዎቹ ለመውጣት አለመሞከር ፣ አሳንሰር (ሊፍት) በፍፁም አለመጠቀም። ከደረጃዎች አካባቢ መራቅ።
➡️ መኪና እያሽከረከሩ ከሆኑ ፦ የኤሌትሪክ መተላለፊያ ምሶሶዎችን፣ ዛፎችና ሽቦዎች አካባቢ አለመቆም፣ የኤሌትሪክ መስመር ምሶሶዎች እና ሽቦዎች ተሽርካሪው ላይ ከወደቁ ከመኪናው ለመውጣት አለመሞከር፣ በተቻለ ፍጥነት ገላጣ ወደሆነ አካባቢ መኪናን ማቆም።
#Ethiopia #AddisAbaba #የእሳትናአደጋስራአመራር

ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ?
የሕይወትን ሂደት አስመልክቶ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የሚባል ነገር የለም!
• ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ጎበዝ መሆን የሚባል ነገር የለም! በየጊዜው ለመጎበዝ ትጋትና ስራን ይጠይቃል፡፡
• ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ካለብን ክፉ ልማድ መላቀቅ የሚባል ነገር የለም! በየቀኑ ከክፉ ልማዶች ራስን የመጠበቅ ልምምድን ይጠይቃል፡፡
• ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስኬታማ መሆን የሚባል ነገር የለም! ዕለት ዕለት ስኬታማ የሚያደርጉንን ዘርፎች እየለየን በእነሱ ላይ መገንባት፣ ከስኬት የሚገቱንንም ሁኔታዎች በመነጠል በእነሱ ላይ የመስራት ልምምድን ማዳበር ይጠይቃል፡፡
🙏🏽☄️Super Boost-up
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223 / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup

የለውጥ ፍርሃት (Metathesiophobia)
ሰው በተፈጥሮው አንድ አይነት ዑደትን የመውደድ ባህሪይ አለው፡፡ ጠዋት ጸሐይ ትወጣለች፣ ማታ ደግሞ ትጠልቃለች፣ በአመት አንዴ የዝናብ ወቅት ይመጣል ከዚያም ይሄዳል … አንድ አይነትነት!
እነዚህ የለመድናቸው ሁኔታዎች ለወጥ ሲሉ ግር ይለናል፡፡ ይህ ስሜት ደግሞ በትክክለኛው መጠን መኖሩ የጤናማነት ምልክት ነው፡፡ ነገር ግን ምንም አይነት ለውጥን ፈጽሞ የማንፈልግ ከሆነ የ“ፎቢያ” ችግር ሊኖርብህ ይችላል፡፡
የለውጥ “ፎቢያ”የአንድን ሰው የመኖር ጉጉት የሚሰርቅ የፍርሃት አይነት ነው፡፡ የዚህ ፍርሃት ተጠቂዎች በኑሮ ደረጃቸው፣ በእውቀት አለማቸው፣ በንግዱና በስራ መስካቸውም ሆነ የሚኖሩበትን ስፍራና ሁኔታ አስመልክቶ ምንም አይነት ለውጥ የማድረግ ፍላጎቱም የላቸው፤ ከመጣም ለውጡን አጥብቀው ይቋቋሙታል፡፡
በአጭሩ ምንም አይነት ነገር ከቁጥጥራቸው ውጪ እንዲሆን ስለማይፈልጉና ለውጥ ደግሞ ያንን ሁኔታ እንደሚፈጥርባቸው በማሰብ ስለሚፈሩ ባሉበት ሁኔታ ኖሮ ማለፍን ይመርጣሉ፡፡
ዙሪያችን ተለውጦ ሳለ አለመለወጥ፣ የእድገት እድል እያለ እንኳን መኖሪያን፣ ስራንና የንግድ ዘርፍን መቀየር መፍራት፣ ለማደግ አለመፈለግና የመሳሰሉት ጠንቆች የዚህ ፍርሃት ሰለባዎች ችግር ናቸው፡፡
ለማስታወስ ያህል …
• ለውጥን በጥንቃቄ አይን ማየትህ ትክክለኛ የለውጥ ምላሽ መሆኑን አስታውስ፡፡
• ወደድክም ጠላህም ለውጥ የሕይወትህ አካል መሆኑን አምነህ ተቀበለው፡፡
• አንተ የለውጥ እርምጃ ወሰድምክ አልወሰድክ፣ ለውጥ መምጣቱ አይቀርም፡፡
• ለውጥ በራሱ ሲመጣም ሆነ፣ ለውጥ በአንተ አነሳሽነት ሲከናወን ከለውጡ ጋር አብረህ መራመድ ለስኬታማነትህ ወሳኝ ነው፡፡
• ከለውጥ ጋር የሚመጣ የማይመች ስሜት ጤናማ፣ ትክክለኛና ሁሉም ሰው የሚጋራው ስሜት መሆኑን አትርሳ፡፡
ራእያችሁን ማወቅና ያንን መከተል ነባሩን አሰልቺ ሂደት በመቀየር ወደ አዲስ ለውጥ የሚያሸጋግር አስገራሚ ልምምድ ነው፡፡

Telegram
Super Boost-up
የማስታወቂያ አቅምዎንና በአረጀ በአፈጀ የማስተዋወቅ ብልሃት በከንቱ አያባከኑ ፤ እኛ ዘመኑን በሚመጥንና በተጠና የዲጂታል ማስታወቂያ ጥበብ ደንበኞቾ ጋር በእንርግጠኝነት እናደርሶታልን !! contact- 0908 222223 / 0914 949494
ስጋትን ወደ ስኬት!
• “ያሰብኩትና ያቀድኩት ነገር አይሳካ ይሆን?” ብሎ በማሰብ መስጋት እኮ፣ መጀመሪያውኑ ዓላማ እንዳለንና የእቅድ ሰዎች እደሆንን ገላጭ ነው፡፡
• “ንግዴ ይከስር ይሆን?” ብሎ በማሰብ መፍራት እኮ፣ መጀመሪያውኑ በእጃችሁ ላይ ያልከሰረ ንግድ የመኖሩን መልካም ነገር ጠቋሚ ነው፡፡
• “እታመም ይሆን?” ብሎ በማሰብ መደናገጥ እኮ፣ መጀመሪያውኑ ጤነኛ የመሆናችንን መልካም ነገር ማሳያ ነው፡፡
• “ከስራ እወጣ ይሆን? ብሎ በማሰብ መጨነቅ እኮ፣ መጀመሪያውኑ ስራ እንዳላችሁ አመልካች ነው፡፡
• “ወዳጆቼ ጥለውኝ ይሄዱ ይሆን?” ብሎ በማሰብ መረበሽ እኮ፣ መጀመሪያውኑ አጠገባችሁ ወዳጆች እንዳሏችሁ አብሳሪ ነው፡፡
• “እድሜዬ ይጨምርና አረጅ ይሆን?” ብሎ በማሰብ ነገሩን ማውጠንጠን እኮ፣ መጀመሪያውኑ ከአመት እስከ አመት በሰላም የመሸጋገራችን ምልክት ነው፡፡
እነዚህ ስሜቶች ሰው የመሆናችሁ፣ በሕይወት የመኖራችሁ ምልክቶች ናቸው፡፡
እስካሁን ከሆነልንና አሁንም እየሆነልን ካለው ይልቅ ገና ለገና፣ “ይሆንብናል” ብለን የምናስበው ነገር ላይ ትኩረታችንን ስናደርግ ከስኬት ቀጠና እንወጣ እና ወደ ተስፋ መቁረጥ አቅጣጫ መጓዝ እንጀምራለን፡፡
ገና ለገና ይሆንብናል ብለን ስለምናስበው ነገር መጨነቁን ትተን ያለንን ነገር በስርአት እንያዝ፣ እናሳድግ፣ እንንከባከብ፣ እንጠቀምበት!

ራእይና ማሕበራዊ ግንኙነት
ራእያቸውን በማወቅ በዚያ ላይ የተጠመዱ ሰዎች ማሕበራዊ ሕይወት ካለምንም ዓላማ ከሚኖሩ ሰዎች ጋር ሲነጻጸር ሊካድ የማይችል ልዩነት አለ፡፡
• የዓላማ ሰዎች ከእውቀትና ከክህሎት ጋር የተገናኙ ነገሮች ሲስባቸው፣ ዓላማ-ቢሶች ግን ስሜት-ቀስቃሽ ሁኔታዎች ብቻ ይስባቸዋል፡፡
• የዓላማ ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ በራሳቸውና በቤተሰባቸው ላይ ያተኮረ ነገር ላይ ሲያሳልፉ፣ ዓላማ-ቢሶች ግን በማያገባቸው የሰው ነገር ውስጥ መግባት ይወዳሉ፡፡
• የዓላማ ሰዎች አንባቢዎችና ንቁ አድማጮች ሲሆኑ፣ ዓላማ-ቢሶች ግን ማንበብ የማይወዱና ብዙ ሃሳብና ትችት ሰጪዎች ናቸው፡፡
• የዓላማ ሰዎች አስፈላጊ ሲሆን ብቻቸውን መሆን ይመቻቸዋል፣ ዓላማ-ቢሶች ግን ወይ ከሰዎች ጋር ወይም ደግሞ ከማሕበራ ሚዲያ ጋር ካልሆኑ ውስጣቸው አያርፍም፡፡

እንዲህ ብላችሁ ጠይቁ!
• ለምንድን ነው ከዚህ ሰው ሃሳብ ጋር በማልስማማበት ጊዜ ያንን ሃሳቤን መግለጽ የምፈራው?
• ለምንድን ነው ከዚህ ሰው ጋር ስሆን ጭንቅ ጥብብ የሚለኝና ፈታ የማልለው?
• ለምንድን ነው ለሚያደርጋቸው ትክክል ያልሆኑ ነገሮች ክልከላ ማድረግ የሚያቅተኝና ዝም ብዬ የምቀበለው?
• ለምንድን ነው ይህ ሰው ባጠፋው ጥፋት እኔ እንደጥፋተኛ የምቆጠረውና ይቅርታ ጠያቂው እኔ የምሆነው?
• ለምንድን ነው ይህ ሰው እንደሚወደኝ እየነገረኝ፣ ግን በጣም የሚገዳኝን ነገር የሚያደርግብኝ?
• ለምንድን ነው ይህ ሰው እየጎዳኝ እንኳን ለመለየት ያልቻልኩት?
• ለምንድን ነው ለዚህ ሰው ደስተኛነት ሃላፊነቱ የእኔ የሚመስለኝ?
መልሱ አጭርና ግልጽ ነው - ይህ ሰው ስለተቆጣጠረኝ (manipulate and control ስላደረገኝ)ነው፡፡
ከእንደዚህ አይነት ሁኔታ ለመውጣት
1. በዚህ ሰው ቁጥጥር ስር መሆኔን አምኜ መቀበል፡፡
2. በዚህ ሰው ላይ ጥገኛ ያደረገኝን የስሜት፣ የስነ-ልቦናም ሆነ ሌላ ከፍርሃት ጋር የተገናኙ ነገሮችን አስቦ ማግኘት፡፡
3. በዚህ ሰው ቁጥጥር ስር በመኖር እየተጎዱ ከመኖር ይልቅ ትክክለኛውን ውሳኔ በመወሰን ነጻ የመሆን እርምጃ የሚያመጣው ጉዳት የተሸለ እንደሆነ አምኖ መቀበል፡፡
4. ሁኔታችሁን በሚገባ የሚገነዘብ የቅርብ ቤተሰብ ወይም ጓደኛ አጠገቤ ማድረግና ማማከር፡፡
5. ለዚህ ሰው መሳወቅ የሚገባኝን የቀይ መስመር በሚገባ መውጣትና ማሳወቅ፡፡
6. ራስን ማሳደግ ላይ በማተኮር ማንነትን የመለወጥና የማሳደግ ስራ ላይ መጠመድ::

ሌላኛው የራእይ ጥቅም
አንድ ሰው ራእዩን ሲያውቅና ያንንም ሲከተል ስለሚያኛቸው ጥቅሞች በብዙ መልኩ ተመልክተናል፡፡ ምናልባት አንድ ሳናነሳው ማለፍ የማይገባን ነገር አለ፡፡
ራእይ ሲኖረን ትኩረታችንን ምንም ያህል ብንለፋም እንኳን መለወጥ ከማንችላቸው ሁኔታዎች ላይ በማንሳት መለወጥና መቆጣጠር በምንችላቸው ሁኔታዎች ላይ የማድረግን አቅም እናገኛን፡፡
ምንም ያህል ካለልክ ብታስቡ (over think ብታደርጉ)፣ ብትጨነቁና ብትታገሉ ፈጽሞ መለወጥ የማትችሏቸውን ሁኔታዎች ተወት አድርጋችሁ አቅዳችሁና ትክክለኛውን እርምጃ ብትወስዱ ወደመሆን ልታመጧቸው በምትችሏቸው ነገሮ ላይ አተኩሩ፡፡ ይህንን ማድረግ የምትችሉት ደግሞ ራእችሁን መለየትና ትክክለኛ የእቅድና ግብ ሂደቶችን መከተል ስትጀምሩ ነው፡፡

መወዳደር ወይስ መፎካከር?
ተወዳዳሪዎች የሌሎችን ስኬት በማየት ይነሳሳሉ፣ እነሱም ስኬታማ ለመሆን ይሰራሉ፡፡ ተፎካካሪዎች ግን የሌሎችን ስኬት ሲመለከቱ ይቀናሉ እነሱን በመጣል መነሳት የሚችሉ ይመስላቸዋል፡፡
ተወዳዳሪዎች የወቅቱን ሁኔታ እያዩ ከለውጥ ጋር አብረው ይራመዳሉ፣ ካለማቋረጥ ራሳቸውን በማዘመን ያሻሽላሉ፡፡ ተፎካካሪዎች ግን ስለሌላው ሰው ሲያወሩ ጊዜ ስለሚያልፍባቸው ወደ ኋላ ይቀራሉ፡፡
ተወዳዳሪዎች ራእያቸውንና ዓላማቸውን ያውቃሉ፣ ከዚያም አንጻ ስኬታማነታቸውን ይመዝናሉ፡፡ ተፎካካሪዎች ግን ማን ምን እንዳደረገ እና እንዳላደረገ ሲመለከቱ ውለው ያድራሉ፣ ስኬታማነታቸውንም የሚመዝኑት ከማን እንደበለጡ በማየት ነው፡፡
ተወዳዳሪ መሆን ማለት የእኛን ስኬታማነት ከራሳችን ዓላማ እና ግብ ጋር በማነጻጸር መኖርና ካለማቋረጥ ወደዚያ ማደግ ማለት ነው፡፡ ተፎካካሪነት አሉታዊ ኃይል ሲሆን፣ ተወዳዳሪነት አዎንታዊ ኃይል ነው፡፡
ተፎካካሪነት ለመታየት ከመፈለግ ሲነሳ፣ ተወዳዳሪነት በውስጠ-ህልና ራእይን ከማየት ነው የሚነሳው፡፡

“ራእይ የሚነሳው ከታሪክህ ነው”
“ራእይ የሚነሳው ከታሪክህ ነው፡፡ ማንኛውንም መሪ ብትጠይቅ፣ ከዚህ በፊት በሕይወታቸው ከተከሰቱ ሁኔታዎች በመነሳት ራእያቸውን ወደመኖር እንዳመጡት ይነግሩሃል” (John Maxwell)፡፡
ምንም እንኳን ራእይ የወደፊቱን ስእል የሚያመለክት ነገር ቢሆንም ካለፈው ልምምዳችን የመነሳት ባህሪይ ግን እንዳለው መዘንጋት የለብንም፡፡ ከዚህ በፊት በሕይወታችን የተከሰቱ መልካምም ሆኑ አስከፊ ሁኔታዎች በውስጣችን ያለውን ራእይ የመውለድ ወይም ለእኛ የማስተዋወቅ አቅም አላቸው፡፡
በአለም ላይ የሚገኙ ብዙ ባለራእዮች ቀድሞውኑ በውስጣቸው ተሰውሮ የነበረውን ራእያቸውን ፈልቅቆ በሚያወጣ አንድ ልምምድ ውስጥ እንዳለፉ ሲናገሩ ይደመጣሉ፡፡ ስለሆነም፣ ያለፈው ልምምዳችንና ታሪካችን ራእያችንን በመለየት ሂደት ውስጥና በወደፊታችን ላይ ታላቅ ድርሻ አለው፡፡
ይህንን እውነት ያልተገነዘቡ ሰዎች ያለፈውን አስቸጋሪ አስተዳደጋቸውንም ሆነ ታሪካቸውን ሲያስቡ የመጸጸትና ሰዎችን የመውቀስ ዝንባሌ ያሳያሉ፡፡ ይህ አይነቱ ዝንባሌ ደግሞ ደካማ ማንነትን፣ ተስፋ መቁረጥን እና የተበላሸ የወደፊት ይሰጣቸዋል፡፡
ያፈውን ታሪካችሁን ለወደፊቱ ስኬት ለመጠቀም ከፈለጋችሁ ራእያችሁን እወቁ፣ እሱንም ተከተሉ፡፡
👉 🙏🏽☄️Super Boost-up
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223 / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
“ራእይ የሚነሳው ከታሪክህ ነው፡፡ ማንኛውንም መሪ ብትጠይቅ፣ ከዚህ በፊት በሕይወታቸው ከተከሰቱ ሁኔታዎች በመነሳት ራእያቸውን ወደመኖር እንዳመጡት ይነግሩሃል” (John Maxwell)፡፡
ምንም እንኳን ራእይ የወደፊቱን ስእል የሚያመለክት ነገር ቢሆንም ካለፈው ልምምዳችን የመነሳት ባህሪይ ግን እንዳለው መዘንጋት የለብንም፡፡ ከዚህ በፊት በሕይወታችን የተከሰቱ መልካምም ሆኑ አስከፊ ሁኔታዎች በውስጣችን ያለውን ራእይ የመውለድ ወይም ለእኛ የማስተዋወቅ አቅም አላቸው፡፡
በአለም ላይ የሚገኙ ብዙ ባለራእዮች ቀድሞውኑ በውስጣቸው ተሰውሮ የነበረውን ራእያቸውን ፈልቅቆ በሚያወጣ አንድ ልምምድ ውስጥ እንዳለፉ ሲናገሩ ይደመጣሉ፡፡ ስለሆነም፣ ያለፈው ልምምዳችንና ታሪካችን ራእያችንን በመለየት ሂደት ውስጥና በወደፊታችን ላይ ታላቅ ድርሻ አለው፡፡
ይህንን እውነት ያልተገነዘቡ ሰዎች ያለፈውን አስቸጋሪ አስተዳደጋቸውንም ሆነ ታሪካቸውን ሲያስቡ የመጸጸትና ሰዎችን የመውቀስ ዝንባሌ ያሳያሉ፡፡ ይህ አይነቱ ዝንባሌ ደግሞ ደካማ ማንነትን፣ ተስፋ መቁረጥን እና የተበላሸ የወደፊት ይሰጣቸዋል፡፡
ያፈውን ታሪካችሁን ለወደፊቱ ስኬት ለመጠቀም ከፈለጋችሁ ራእያችሁን እወቁ፣ እሱንም ተከተሉ፡፡
👉 🙏🏽☄️Super Boost-up
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223 / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
Telegram
Super Boost-up
የማስታወቂያ አቅምዎንና በአረጀ በአፈጀ የማስተዋወቅ ብልሃት በከንቱ አያባከኑ ፤ እኛ ዘመኑን በሚመጥንና በተጠና የዲጂታል ማስታወቂያ ጥበብ ደንበኞቾ ጋር በእንርግጠኝነት እናደርሶታልን !! contact- 0908 222223 / 0914 949494
👉🏾የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ሱፐር ብስት አፕ ዲጂታል ማርኬቲንግ ኤጀንሲ) 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች እና ቆንስላ ጽ/ቤቶች እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ በጣልያን፣ በጅቡቲ፣ በኬንያ፣ በሕንድ እና በሌሎች ሀገራት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ”በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡