የሱና ዌቭ
Telegram አዲስ update አምጥታል ለቻናል ባለቤቶች ጥሩ ዜና ነው ቻናል ለማሳደግ አድስ አማርጭ ነው! ዝርዝር እመለሳለሁ!
ከዚህ post በላይ አለ መግብያው
ቻናሎች ከኮሚዩኒቲ ጋር ሲገናኙ፦
· በኮሚዩኒቲው ውስጥ ይታያሉ
· አባላት ሊቀላቀሏቸው ይችላሉ የማደግ ቻንስ ሰፍ ነው
· ለሁሉም እንዲታይ ወይም "hidden" አድርጋችሁ ለተጋበዙ ብቻ ማድረግ ይቻላል
ይህ ኮሚዩኒቲዎችን የበለጠ ሁለንተናዊ ያደርጋቸዋል።
ግልጽ ካልሆነ ጠይቁኝ።
ያልመጣላችሁ update አርጉ
· በኮሚዩኒቲው ውስጥ ይታያሉ
· አባላት ሊቀላቀሏቸው ይችላሉ የማደግ ቻንስ ሰፍ ነው
· ለሁሉም እንዲታይ ወይም "hidden" አድርጋችሁ ለተጋበዙ ብቻ ማድረግ ይቻላል
ይህ ኮሚዩኒቲዎችን የበለጠ ሁለንተናዊ ያደርጋቸዋል።
ግልጽ ካልሆነ ጠይቁኝ።
ያልመጣላችሁ update አርጉ
👍4