Forwarded from Abu Sehl Al-Selefiy (أبو سهل السلفي)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የካፊር ተጨዋቾችን ማልያ መልበስ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ﴾
قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ
ﷺ
ሱረቱል ካህፋንም መቅራት አንርሳ

👍4
የዳዕዋ ፕሮግራም በ wave በኩል በነፃ እናስተዋውቃለን !
ብዙዎች እየተየቃቹኝ reject እያረኩ ነበር
ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ ኢንሻአሏህ የ ኦንላይን ዳዕዋ ፕሮግራም እናስተዋውቃለን ሁላችሁም በውስጥ ልታናግሩኝ ትቺላላቹህ!
መስፈርቱ ደሞ:
1. አነሰ ከተባለ 3 የሱና ኡስታዞች መገኘት አለባቸው
2. ከአንድ ቀን በፍት መላክ አለበት ፖስቱ
3. ዳዕዋ የሚደረግበት ቻናል 3k sub እና 100+ view በቀን ሊኖረው ይገባል
4. ዳዕዋ የሚደረገው በኛ ፎልደር ባለ ቻናል መሆን አለበት
ሌላ ደሞ እያየን እንጨመራለን!
ለመላክ ➡️ @YEDAWAPOST

👍1
የሱና ዌቭ
Telegram አዲስ update አምጥታል ለቻናል ባለቤቶች ጥሩ ዜና ነው ቻናል ለማሳደግ አድስ አማርጭ ነው! ዝርዝር እመለሳለሁ!
ከዚህ post በላይ አለ መግብያው
ቻናሎች ከኮሚዩኒቲ ጋር ሲገናኙ፦
· በኮሚዩኒቲው ውስጥ ይታያሉ
· አባላት ሊቀላቀሏቸው ይችላሉ የማደግ ቻንስ ሰፍ ነው
· ለሁሉም እንዲታይ ወይም "hidden" አድርጋችሁ ለተጋበዙ ብቻ ማድረግ ይቻላል
ይህ ኮሚዩኒቲዎችን የበለጠ ሁለንተናዊ ያደርጋቸዋል።
ግልጽ ካልሆነ ጠይቁኝ።
ያልመጣላችሁ update አርጉ
· በኮሚዩኒቲው ውስጥ ይታያሉ
· አባላት ሊቀላቀሏቸው ይችላሉ የማደግ ቻንስ ሰፍ ነው
· ለሁሉም እንዲታይ ወይም "hidden" አድርጋችሁ ለተጋበዙ ብቻ ማድረግ ይቻላል
ይህ ኮሚዩኒቲዎችን የበለጠ ሁለንተናዊ ያደርጋቸዋል።
ግልጽ ካልሆነ ጠይቁኝ።
ያልመጣላችሁ update አርጉ
👍4