እውነት ለመናገር እኔ ምንም እያረኩ አይደለም ከ wave ውጭ
ኢንሻአሏህ ከአሁን ቡሃላ ሌሎች የሚያረጉትን መርጬ ለማረግ ሞክራለው:-
1. ከቻናል ባለቤቶች ጋር ግንኙነት መፍጠር እርስበራስ ረፖስት,ኮመንት and like ለመደራረግ
2. ጥሩ ጠቃሚ ፖስት ማዘጋጀት በቀላሉ ሼር እንዲደረግ.....
የናንተ አሁን..

👍6
ለጀማር ቻናል ባለቤቶች:
ፖስት ላርግ የግድ ብዙ sub ሊኖረኝ ይገባል, like መደረግ አለበት, ካላደግ ፖስት አላረግም ምንል ከሆነ እክላሳችን ያጠራጥራል... ስለዚህ እራሳችንን እንፈትሽ.. ስራችንን ለአላህ ለማጥራት እንሞክር!
አላህ ሁላችንንም ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን!

👍8❤1💯1
ለጀማር ቻናል ባለቤቶች :
ቻናላቹን በአንዴ ሳታውቁት ሊያድግላቹህ ይቻላል ፖስት ማረጋቹን ቀጥሉ
እኛ አንድ መንገድ ነው ምናስበው አላህ ግን ተቆጥረው የማያልቁ መንገዶች አሉት!

👍8🥰1💯1
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Telebirr ±251 911 678 186
Sheh Mohamedamin
CBE: 1000680622543
Sheh Mohamedamin
CBE: 1000680622543
ለወጣቶች:
ቡሃላ የአላህ ፍቃድ ሆኖ ካረጄን ዱዐ ስናረግ ስለ አክራም ማቀላቀል አንርሳ!
የአሁን አባቶቻችንና እናቶቻችን ዱዐ የሚያረጉት አብዛኛው ስለ ዱናያ ብቻ ነው!
መጥፎ አይደለም ግን አክራ እየተዘነጋ ነው!
ደሞ ለኔሱም እናስታውሳቸው

❤5
አስፈላጊ ማስጠንቀቂያ - ለወጣቶች እና ወላጆች
በጀሞ አካባቢ በኢንስታግራም ትውውቅ ምክንያት ሁለት ሴቶች የእገታ ሙከራ ተፈጽሟል።
ድርጊቱ እንዴት ተፈጸመ?
ግለሰቡ በኢንስታግራም (Instagram) ከአንዲት ሴት ልጅ ጋር ካወራ በኋላ "ጀሞ አካባቢ ነኝ፣ እስቲ እንገናኝ" ይላታል። እሷም ለጥንቃቄ በማሰብ ብቻዋን ከመሄድ ይልቅ ከሴት ጓደኛዋ ጋር በመሆን ልታገኘው ትሄዳለች።
ልክ እንደተገናኙ ግን ግለሰቦቹ መኪና ይዘው በመጠበቅ ሁለቱንም ሴቶች በኃይል መኪና ውስጥ አስገብተው ለማገት ይሞክራሉ። አንዷ በድፍረት በማሳየት «ሌባ!» በማለት በጮኸች ጊዜ፣ የአካባቢው ማህበረሰብ በፈጣን ምላሽ ልጆቹን ከአደጋ አድኗቸዋል።
ወንጀለኞቹም ተይዘው በአሁኑ ሰዓት በጀሞ መርያም ፖሊስ ጣቢያ ቁጥጥር ስር ናቸው።
እራሳችንን እንጠብቅ!

👍7
Forwarded from Abu Sehl Al-Selefiy (أبو سهل السلفي)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የካፊር ተጨዋቾችን ማልያ መልበስ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ﴾
قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ
ﷺ
ሱረቱል ካህፋንም መቅራት አንርሳ

👍4
የዳዕዋ ፕሮግራም በ wave በኩል በነፃ እናስተዋውቃለን !
ብዙዎች እየተየቃቹኝ reject እያረኩ ነበር
ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ ኢንሻአሏህ የ ኦንላይን ዳዕዋ ፕሮግራም እናስተዋውቃለን ሁላችሁም በውስጥ ልታናግሩኝ ትቺላላቹህ!
መስፈርቱ ደሞ:
1. አነሰ ከተባለ 3 የሱና ኡስታዞች መገኘት አለባቸው
2. ከአንድ ቀን በፍት መላክ አለበት ፖስቱ
3. ዳዕዋ የሚደረግበት ቻናል 3k sub እና 100+ view በቀን ሊኖረው ይገባል
4. ዳዕዋ የሚደረገው በኛ ፎልደር ባለ ቻናል መሆን አለበት
ሌላ ደሞ እያየን እንጨመራለን!
ለመላክ ➡️ @YEDAWAPOST

👍1