የኮምፒውተር ፍጥነት ለመጨመር ምን እንዳርግ? ሶስት ቀላል መንገድ
ኮምፒውተርህ እየተንቀራፈፈ ካስቸገረህ ፍጥነት ለመጨመር የሚከተሉትን ቀላልና ውጤታማ መንገዶች ተጠቀም፦
1. የሶፍትዌር ማስተካከያዎች (Software Fixes)
መጀመሪያ የሚከፈቱ ፕሮግራሞችን (Startup Apps) መቀነስ፦ ኮምፒውተርህ ሲበራ አብረው የሚከፈቱ ፕሮግራሞችን መቆጣጠር ።
Ctrl + Shift + Esc ተጫን -> Startup የሚለውን ተጫን -> የማትፈልጋቸውን ፕሮግራሞች Disable አድርግ።
2.የማትጠቀስባቸውን አፕሊኬሽኖች ማጥፋት (Uninstall) አድርግ፦ በኮምፒውተርህ ላይ ተጭነው ምንም የማትጠቀምባቸውን አፖች በማጥፋት ቦታና 'RAM' ቆጥብ።
3.Disk Cleanup መጠቀም፦ ዊንዶውስ ውስጥ "Disk Cleanup" ብለህ ፈልግና አላስፈላጊ የሆኑ ጊዜያዊ ፋይሎችን (Temporary files) አጽዳ።
📌ዊንዶውስን ማሻሻል (Update)፦ መሆኑን አረጋገጥ።

❤4
🚀 የ AI ጥቆማዎች እና የፕሮምፕት (Prompt) ጥበብ!!
ባለፉት ቀናት ስለ AI ምንነት እና አይነቶች አይተናል። ዛሬ ደግሞ የትኞቹን የ AI መሣሪያዎች ለምን እንደምንጠቀም እና እነዚህን መሣሪያዎች እንዴት በብቃት ማዘዝ (Prompting) እንደምንችል እንመለከታለን!
📌 በብዛት ጥቅም ላይ የሚውሉ የ AI አይነቶች (Tools)
ለጽሑፍ እና ለዕውቀት ፈለጋ (Chatbots):
ChatGPT: ለጽሑፍ ዝግጅት፣ ለትርጉም እና ለጥያቄዎች መልስ ለማግኘት።
Google Gemini: ወቅታዊ መረጃዎችን ከ Google ጋር በማቀናጀት ለመፈለግ
Claude: ረጅም ጽሑፎችን ለማጠቃለል ብሎም የፈጠራ ጽሑፎችን ለመጻፍ ምርጥ ነው።
ለምስል ፈጠራ (Image Generation):
Midjourney: ጥራት ያላቸው እና ጥበባዊ ምስሎችን ለመፍጠር።
DALL-E 3: በቃላት የምንሰጠውን ትዕዛዝ በትክክል ወደ ምስል ለመቀየር።
Canva AI: ለሶሻል ሚዲያ የሚሆኑ ዲዛይኖችን በፍጥነት ለመሥራት።
ለቪዲዮ እና ለድምጽ:
HeyGen: ሰው ሰራሽ አምባሳደሮችን (Avatars) በመጠቀም ቪዲዮ ለመሥራት።
ElevenLabs: ጽሑፍን ወደ ተፈጥሯዊ የሰው ድምጽ ለመቀየር።
✍️ ውጤታማ "ፕሮምፕት" (Prompt) የመጻፍ ሚስጥር
Prompt ማለት ለ AI የምንሰጠው ትዕዛዝ ወይም መመሪያ ነው። ትዕዛዛችን ግልጽ ከሆነ ውጤቱ አስገራሚ ይሆናል። እነዚህን 3 ነጥቦች ያስታውሱ፡
ሚና መስጠት (Assign a Role): "እንደ ፕሮፌሽናል ማርኬቲንግ ባለሙያ ሆነህ..." ወይም "እንደ አማርኛ ቋንቋ መምህር ሆነህ..." ብሎ መጀመር።
ግልጽ መመሪያ መስጠት (Specific Instruction): "ስለ ጤና ጻፍ" ከማለት ይልቅ "ስለ ጠዋት ስፖርት ጥቅም 5 ነጥቦችን በዝርዝር ጻፍልኝ" ማለት ይሻላል።
ሁኔታውን ይግለጹ (Context): ጽሑፉ ለማን እንደታሰበ (ለተማሪ? ለሥራ ባልደረባ?) ይግለጹለት።
📌 የዛሬው ተግባር:
ከላይ ከተጠቀሱት የ AI መሣሪያዎች አንዱን በመጠቀም (ለምሳሌ ChatGPT) የፈለጉትን ጥያቄ በጥሩ "ፕሮምፕት" ይጠይቁና ውጤቱን ይመልከቱ!

ምሳሌ፦ ❌ መጥፎ ፕሮምፕት: "ስለ ቡና ንገረኝ።" ✅ ጥሩ ፕሮምፕት: "እንደ ታሪክ ተመራማሪ ሁነህ፣ የኢትዮጵያ ቡና ለአለም ዙሪያ እንዴት እንደተሰራጨ የሚገልጽ አጭር እና ማራኪ ጽሑፍ ጻፍልኝ።"
📌 የዛሬው ተግባር:
ከላይ ከተጠቀሱት የ AI መሣሪያዎች አንዱን በመጠቀም (ለምሳሌ ChatGPT) የፈለጉትን ጥያቄ በጥሩ "ፕሮምፕት" ይጠይቁና ውጤቱን ይመልከቱ!
❤5
⏰ የሶሻል ሚዲያ ግራፊክስ ዲዛይን በቀላሉ!
የሶሻል ሚዲያ ገጾች የሰዎችን ትኩረት እንዲስቡ ይፈልጋሉ? የግድ ፕሮፌሽናል ዲዛይነር መሆን ወይም ውድ ኮምፒውተር መያዝ አይጠበቅብዎትም! በስልክዎ ወይም በቀላሉ በሚገኙ ድረ-ገጾች ምርጥ ዲዛይኖችን መስራት ይችላሉ።
ዲዛይንዎን ለማሳመር እነዚህን 3 ነጥቦች ያስተውሉ፦
ቀለል ያድርጉት (Keep it Simple): ብዙ ጽሁፍ እና ምስል በአንድ ላይ አያጨናንቁ። መልዕክትዎ በግልጽ እንዲታይ ክፍት ቦታ (White Space) ይተው።
ጥራት ያላቸው ምስሎችን ይጠቀሙ: የደበዘዙ ምስሎች የገጽዎን ተአማኒነት ይቀንሳሉ። እንደ Pexels ወይም Unsplash ያሉ ድረ-ገጾችን ለጥራት ያላቸው ምስሎች ይጠቀሙ።
የቀለም ምርጫ፦ ከሁለት ወይም ከሶስት በላይ ቀለሞችን ባይጠቀሙ ይመረጣል። የምርትዎ መለያ (Brand) ቀለሞች ላይ ትኩረት ያድርጉ።
🚀 ለመስራት የሚረዱዎት ምርጥ አፕሊኬሽኖች፦
Canva: ለጀማሪዎችም ለባለሙያዎችም ቁጥር 1 ምርጫ! (Templates በብዛት አሉት)
Pixellab: በአማርኛ ጽሁፎች ላይ ለሚሰሩ ምርጥ እና ቀላል የስልክ አፕ ነው።
Adobe Express: ፈጣን እና ዘመናዊ ዲዛይኖችን ለመስራት።
-----
ጠቃሚ ምክር፦ ዲዛይን ከመጀመርዎ በፊት "ምን አይነት ስሜት እንዲፈጥር እፈልጋለሁ?" የሚለውን ይወስኑ። ሰላማዊ፣ ደማቅ ወይንስ ቁምነገር አዘል?
የዲዛይን ችሎታዎን ዛሬውኑ መለማመድ ይጀምሩ! 💡
#GraphicsDesign #SocialMediaTips #Ethiopia #DesignThinking #TechEthio
⏰የግሪፊክስ ባለሙያ ለመሆን የሚያስፈልጉን ሶፍትዌሮች፦
📌 አዶቤ ፎቶሾፕ
📌 አዶቤ ኢሊስትሬተር
📌 አዶቤ ኢንዲዛይን
📌 አፊኒቲ

❤1
እነዚህን ቻናሎች ማወቅ የግድ ነው። በተለየ ለተማሪዎች !!
1. ቴድ-ኢድ (TED-Ed):
→ ተመዝጋቢዎች: 20.4 ሚሊዮን
→ ይዘት: በተለያዩ መስኮች ውስብስብ ርዕሰ ጉዳዮችን የሚዳስሱ አኒሜሽን ያላቸው የትምህርት ቪዲዮዎችን ያቀርባል።
2.ቪሳውዝ (Vsauce):
→ ተመዝጋቢዎች: 22.7 ሚሊዮን
→ ይዘት: ሳይንሳዊ እና ፍልስፍናዊ ጥያቄዎችን በጥልቀት በመመርመር ትምህርትን አስደሳች እና አስተማሪ ያደርገዋል።
3.ቬሪታሲየም (Veritasium):
→ ተመዝጋቢዎች: 16.2 ሚሊዮን
→ ይዘት: በሙከራዎች እና ከባለሙያዎች ጋር በተደረጉ ቃለ ምልልሶች የሳይንስ እና የምህንድስና ጽንሰ-ሀሳቦችን ላይ ያተኩራል።
4.ስማርተርኤቭሪዴይ (SmarterEveryDay):
→ ተመዝጋቢዎች: 11.6 ሚሊዮን
→ ይዘት: ስለ ዓለም ያለንን ጉጉት የሚያበረታቱ ሳይንሳዊ ፍለጋዎችን እና ሙከራዎችን ያቀርባል።
5.ሚኒትፊዚክስ (MinutePhysics):
→ ተመዝጋቢዎች: 5.8 ሚሊዮን
→ ይዘት: ውስብስብ የፊዚክስ ጽንሰ-ሀሳቦችን በአጫጭር አኒሜሽን ቪዲዮዎች ያቃልላል።
6.ሳይሾው (SciShow):
→ ተመዝጋቢዎች: 8.03 ሚሊዮን
→ ይዘት: ሳይንስን አስደሳች እና አሳታፊ በማድረግ ሰፊ የሳይንስ ርዕሰ ጉዳዮችን በቀላሉ በሚረዳ መንገድ ይሸፍናል።
7.አሳፕሳይንስ (AsapSCIENCE)
አሳፕሳይንስ ከባዮሎጂ እና ኬሚስትሪ አንስቶ እስከ ስነ-ልቦና እና ፊዚክስ ድረስ የተለያዩ ሳይንሳዊ ርዕሰ ጉዳዮችን የሚሸፍኑ ሰፋ ያሉ ቪዲዮዎችን በማቅረብ በዩቲዩብ ላይ ምርጡን የትምህርት ይዘት ያቀርባል።"
⚡️ የመረጡትን ተቀላቅለው እውቀትን ይሸምቱ!

❤4👍2
👉ስታር ቴክ ሶልሽን
------ ስልጠናዎች ------
🔷 እንግሊዝኛ ቋንቋ
🔷 የኮምፒውተር ስልጠና
🔷 ግራፊክስ ዲዛይን
🔷 ቪዲዮ ኤዴቲንግ
🔷 ፕሮግራሚንግ
🔷 ዌብሳይት ማበልፀግ
🔷 ዳታቤዝ ማኔጅመንት
🔷 ፒችትሪ አካውንቲንግ
🔷 ሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ
------
📞 +251910780208
📞 +251931553044
ካታች ባለው link መመዝገብ ይችላሉ ።
👉 https://forms.gle/wz8pS2s9Wmvc7cRU8
👉
📌www.star-tech-solution.com
------ ስልጠናዎች ------
🔷 እንግሊዝኛ ቋንቋ
🔷 የኮምፒውተር ስልጠና
🔷 ግራፊክስ ዲዛይን
🔷 ቪዲዮ ኤዴቲንግ
🔷 ፕሮግራሚንግ
🔷 ዌብሳይት ማበልፀግ
🔷 ዳታቤዝ ማኔጅመንት
🔷 ፒችትሪ አካውንቲንግ
🔷 ሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ
------
📞 +251910780208
📞 +251931553044
ካታች ባለው link መመዝገብ ይችላሉ ።
👉 https://forms.gle/wz8pS2s9Wmvc7cRU8
👉
📌www.star-tech-solution.com
🌟 ልጆን በክረምት እኛ ጋር ያሰልጥኑ! 🌟
✴️ ስታር ቴክ የስልጠና ተቋም ✴️
(Star ⭐ Tech Training Institute)
🚀 የክረምት ስልጠናዎች
🔹 የቋንቋ ስልጠና
🔹 የኮምፒውተር መሰረታዊ ስልጠና
🔹 ማይክሮሶፍት ፓኬጅ
🔹(Word, Excel, PowerPoint)
🔹 ኤ.አይ (AI) ስልጠና
🔹 ግራፊክስ ዲዛይን
🔹 ቪዲዮ ኤዲቲንግ
🔹 ዳታቤዝ ማኔጅመንት
🔹 ፒችትሪ አካውንቲንግ
🔹 ሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ
🔹 ፕሮግራሚንግ
🔹 ዌብሳይት ማበልፀግ
👨🏫 ልምድ ያዳበሩ መምህራን የሚያቀርቡት ስልጠና፣
👨🏫 በትክክለኛ ስፍራ፥ በስነ ምግባር ይታነፃሉ።
🎯 ይምጡ፣ ይማሩ፣ ብቁ ይሁኑ!
---
🎁 ልዩ ቅናሽም አለን:
🏆 ከፍተኛ ውጤት ለሚያመጡ ምርጥ ሽልማት አለን::
✅ በተደራጀ ላብራቶሪ
✅ ኦንላይን ፈተና የሚለማመዱበት
✅ ብቁ እና ምርጥ አሰልጣኞች ያሉት
---
📞 ለመመዝገብ አሁን ይደውሉ፦
📱 0910780208
📱 0931553044
አድራሻ - ሻሸመኔ ፀጋዬ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ -301
https://t.me/StarTechSoftware
https://www.facebook.com/share/1D7aGqVGMq/
📍 ስታር ቴክ፤ የብቃት ልክ!

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✴️ ስታር ቴክ የስልጠና ተቋም ✴️
(Star ⭐ Tech Training Institute)
🚀 የክረምት ስልጠናዎች
🔹 የቋንቋ ስልጠና
🔹 የኮምፒውተር መሰረታዊ ስልጠና
🔹 ማይክሮሶፍት ፓኬጅ
🔹(Word, Excel, PowerPoint)
🔹 ኤ.አይ (AI) ስልጠና
🔹 ግራፊክስ ዲዛይን
🔹 ቪዲዮ ኤዲቲንግ
🔹 ፎቶግራፊና የቪዲዮ ቀረፃ
🔹 ፒችትሪ አካውንቲንግ
🔹 ሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ
🔹 ፕሮግራሚንግ
🔹 ዌብሳይት ማበልፀግ
👨🏫 ልምድ ያዳበሩ መምህራን የሚያቀርቡት ስልጠና፣
🎯 ይምጡ፣ ይማሩ፣ ብቁ ይሁኑ!
---
🎁 ልዩ ቅናሽም አለን:
🏆 ከፍተኛ ውጤት ለሚያመጡ ምርጥ ሽልማት አለን::
✅ በተደራጀ ላብራቶሪ
✅ ኦንላይን ፈተና የሚለማመዱበት
✅ ብቁ እና ምርጥ አሰልጣኞች ያሉት
---
📞 ለመመዝገብ አሁን ይደውሉ፦
📱 0910780208
📱 0710593131

🔥2
🚀 STAR TECH – Shashemene, Ethiopia
🎉 የ1 ወር ዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና
የዘመኑን የዲጂታል ክህሎት ይማሩ፤ ለራስዎም ሆነ ለቢዝነስዎ ዕድገት ይፍጠሩ!
የስልጠና ይዘት
✅ Facebook Marketing
✅ Instagram Marketing
✅ TikTok Marketing
✅ YouTube Marketing
✅ Social Media Management
✅ Content Creation Strategy
✅ Video Editing
✅ Graphics Design Basics
✅ Digital Advertising (Ads) Basics
✅ Personal & Business Branding
⏳ የስልጠና ቆይታ: 1 ወር
ለመሳተፍ የሚያስፈልገው
📱 በተደራጀ ላብራቶሪያችን
ልምድ ባከበቱ መምህራን !!
ከስልጠናው በኋላ
✔ ለተለያዩ ቢዝነሶች የዲጂታል ማርኬቲንግ ስራ መስራት
✔ ሙያዊ ግራፊክስ እና ቪዲዮዎች መስራት
✔ Freelancing (Upwork, Fiverr )መጀመር
✔ የኦንላይን ገቢ ለመፍጠር የሚያስችሉ ክህሎቶችን ማግኘት
🎓 ስልጠናውን በተሳካ ሁኔታ ለሚያጠናቅቁ የምስክር ወረቀት (Certificate) ይሰጣል።
👨🏫 በተጨማሪ የግል ሜንቶርሺፕ እና የሙያ ምክር ይሰጣል።
📍 አድራሻ: Star Tech, Shashemene, Ethiopia
📞 ስልክ: 0910780208
ዛሬውኑ ይመዝገቡ!
የዲጂታል ሙያዎን ከ Star Tech ጋር ይጀምሩ!
#StarTech #Shashemene #DigitalMarketing #SocialMediaMarketing #VideoEditing #GraphicsDesign #Canva #CapCut #TikTokMarketing #Ethiopia

🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
BEEKSISA BARNOOTA GANNAA
🌟 Ijoollee Keessan Leenjii Gannaaf Nu Biraa Galmeessaa!
✴️ Star Tech Training Institute (Inistiitiyuutii Leenjii Star Tech) ✴️
🚀 Leenjiiwwan Gannaa Keenya
🔹 Leenjii Afaanii
🔹 Leenjii Bu'uuraa Koompitaraa
🔹 Leenjii AI (Artificial Intelligence)
🔹 Graafiksii Diizaayinii (Graphic Design)
🔹 Viidiyoo Gulaaluu (Video Editing)
🔹 Gabaa Dijitaalaa (Social Media Marketing)
🔹 Sagantaa Koompitaraa (Programming)
🔹 Weebsaayitii Misoomsuu (Website Development)
👨🏫 Leenjiiwwan keenya barsiisota muuxannoo guddaa qaban irraa ni kennamu.
👨🏫 Bakka mijataa fi naamusa gaariin leenjii ni argattu.
🎯 Kottaa, Baradhaa, Dandeettii Keessan Cimsadhaa!
🎁 Kennaa Addaa Isin Eeggata!
✅ Laaboraatoorii haala gaariin qophaa'e
✅ Qormaata onlaayinii irratti shaakaluuf carraa
✅ Leenjistoota gahumsaa fi muuxannoo qaban
📞 Galmaa'uuf Amma Bilbilaa:
📱 0910780208
📱 0931553044
📍 Teessoo: Magaalaa Shaashamannee, Gamoo Tsagayee, Foqii 3ffaa, Lakkoofsa Mana 301

❤2🔥1
ኖኪያ ዘመናዊውን Android ሲስተም መጠቀም አልፈልግም አለ፤ በመጨረሻም በሞባይል ገበያ ያለውን የበላይነት አጣ።
Yahoo የቀረበለትን የግዢ እድል አልቀበልም አለ፤ በመጨረሻም በGoogle ተበልጦ በVerizon ተገዛ።
Kodak ወደ ዲጂታል ካሜራ መሸጋገርን ቸል አለ፤ በመጨረሻም የዲጂታል አብዮት ከገበያው አስወጣው።
ዛሬ ደግሞ AI የሥራ ዓለምን እየቀየረ ነው።
AI አንዳንድ ሥራዎችን ያስቀይራል፣ አዳዲስ ሥራዎችንም ይፈጥራል። የወደፊቱ ተፈላጊ ሠራተኛ ከAI ጋር የሚወዳደር ሳይሆን AIን በብልሃት መጠቀም የሚችል ሰው ነው።
ስለዚህ፣ አዲስ ቴክኖሎጂ ሲመጣ “ይሄ አያስፈልገኝም” ብለህ አትተወው። ተማር፣ ሞክር፣ ሰልጥን፣ ከጊዜው ጋር ተራመድ።
ለስልጠናው እኛ ጋር ብቅ በል።
⚡️በቀን
⚡️በማታ
⚡️በሳምንት መጨረሻ ቀናት
⚡️እንዲሁም በኦንላይን
📞0910780208
📞0710593131
@Endash_HM
https://www.facebook.com/share/1D7aGqVGMq/
https://vm.tiktok.com/ZS9kdM4XSaSRJ-2neQl/
እድል ሲመጣ አታባክነው።
ለውጥ ሲመጣ አትፍራው።
#AI #Technology #FutureOfWork #DigitalTransformation #Innovation #Learning

የዘመኑን የዲጂታል ክህሎት ይማሩ፤
ለራስዎም ሆነ ለቢዝነስዎ ዕድገት ይፍጠሩ!
የስልጠና ይዘት
✅ Facebook Marketing
✅ Instagram Marketing
✅ TikTok Marketing
✅ YouTube Marketing
✅ Social Media Management
✅ Content Creation Strategy
✅ Video Editing
✅ Graphics Design Basics
✅ Digital Advertising (Ads) Basics
✅ Personal & Business Branding
⏳ የስልጠና ቆይታ: 1 ወር
ከስልጠናው በኋላ
✔ ለተለያዩ ቢዝነሶች የዲጂታል ማርኬቲንግ ስራ መስራት
✔ ሙያዊ ግራፊክስ እና ቪዲዮዎች መስራት
✔ Freelancing (Upwork, Fiverr )መጀመር
✔ የኦንላይን ገቢ ለመፍጠር የሚያስችሉ ክህሎቶችን ማግኘት
🎓 ስልጠናውን በተሳካ ሁኔታ ለሚያጠናቅቁ የምስክር ወረቀት (Certificate) ይሰጣል።
👨🏫 በተጨማሪ የግል ሜንቶርሺፕ እና የሙያ ምክር ይሰጣል።
📍 አድራሻ: Star Tech, Shashemene, Ethiopia
📞 0910780208
📞 0710593131