StMarkIS Community
1.58K subscribers
4.06K photos
93 videos
146 files
173 links
St. Mark Int. school offers its service in accordance with national and Finland's curriculum.

👉 Join for latest update and info
#StMarkIntSchool

☎️ 0912-506470/71

Telegram Message - @StMarkSchool
Download Telegram
👏1
2
👆👆👆👆
በዛሬው ዕለት የኬጂ ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር አድርገዋል
3
Dear parents,

We have added a class timetable to the student portal. When your child logs in, they can open Timetable from the dashboard to see the schedule for their grade and section.

Thank you.
1
ግንቦት 5 /2018 ዓ.ም.

የማጠናከሪያ ትምህርት (ACP) ክፍያ ማስታወቂያ
(ለ22 ቅርንጫፍ ወላጆች/አሳዳጊዎች)


ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣

የማጠናከሪያ ትምህርት (ACP) ክፍያዎችን በተመለከተ፦

1. ያልተከፈሉ ክፍያዎች፡- እባክዎን ከጥቅምት-ሚያዝያ ክፍያዎችን ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች በአፋጣኝ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።

2. የደረሰኝ ቅጂ በቴሌግራም (0912-50-64-71) ፣ (0710-12-12-45) ወይም በአካል ያቅርቡ።

ከሰላምታ ጋር!
ት/ቤቱ
1
ማስታወቂያ
የ4ኛ ሩብ ዓመት ክፍያ:-

ውድ ወላጆች፣ የ4ኛ ሩብ ዓመት የትምህርት ክፍያ ያልከፈላችሁ ወላጆች ክፍያችሁን እንድትፈጽሙ እናሳስባለን።

ክፍያውን ሲፈጽሙ 500 (አምስት መቶ) ብር ቅጣት ጨምራችሁ እንድትከፍሉ እናሳውቃለን።

ክፍያውን በአቢሲኒያ ባንክ በሂሳብ ቁጥር 163193477 ብቻ ይፈጽሙ።

የደረሰኝ ቅጂ በቴሌግራም (0912-50-64-71) ወይም በአካል ያቅርቡ።

ት/ቤቱ
2