SKY ስፖርት ET
271K subscribers
97K photos
62 videos
2.53K links
ይህ SKY ስፖርት ET በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________

ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን

website: www.eskaysportet.com
Download Telegram
ኦሊቪዬ ዥሩ ኤሲ ሚላንን በእንባ ተሰናብቷል።

ለሚላን 131 ጨዋታዎችን አድርጎ 48 ግቦችን አስቆጥሮ 20 አሲስቶችን ማድረግ ችሏል።

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
308 ጨዋታዎች
256 ጎሎች
15 ዋንጫ
108 አሲስት

ኪሊያን ምባፔ ከፍተኛ ግብ አግቢ ሆኖ ፒኤስጂን መልቀቁ ታውቋል።

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
ከሁለት አመት በፊት ኮቢ ማይኖ እና ጋርናቾ የወጣቶች (u-23) ኤፌ ካፕ ማንሳት ቻሉ።

ከሁለት አመት በኃላ ዩናይትድ በዌምብሌይ ግቦች አስቆጥረው የዋንጫው ባለቤት እንዲሆን ትልቅ አስተዋጽኦ አደረጉ።

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
BREAKING🚨:- የ37 አመቱ ግብ ጠባቂ ጆ ሃርት  ከእግር ኳስ አለም እራሱን አግሏል!

➜ጆ ሃርት በእግርኳስ ሙያዉ👇

➜በማንቸስተር ሲቲ ቤት፡-

🏆2x ፕሪሚየር ሊግ
🏆1x ኤፍኤ ዋንጫ
🏆2x EFL ዋንጫ
🏆4x ፕሪሚየር ሊግ ወርቃማው ጓንት

➜በሴልቲክ ቤት፡

🏆3 x የስኮትላንድ ፕሪሚየርሺፕ
🏆2 x የስኮትላንድ ዋንጫ
🏆2 x የስኮትላንድ ሊግ ዋንጫ

እንዴት ያለ አስደናቂ ግብ ጠባቂ ነበር።💫

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
በየቀኑ አዳዲስ ልብሶች የሚገቡበት ሚኪ ቦንዳ አየር ጤና ጎራ ካላችሁ አለን እያለ ነው!

ሚኪ ቦንዳ 👑Miki bonda:
𝕞𝕚𝕜𝕚 𝕓𝕠𝕟𝕕𝕒

   በየቀኑ የተለያዩ ልብሶች ይገባሉ

⭐️  ካርጎ ቱታዋች
⭐️  old school ጃኬቶች
⭐️  over size እና normal size ቲሸርቶች👕
⭐️  ኮፍያ ጃኬቶች
⭐️  ኦ ሹራብ እና ኮፍያ ሹራብ
⭐️  ቁምጣዋች🩳
        
      🎈አድራሻ አየርጤና ሳሚ ካፌ  ጀርባ

☎️ 0987031959
☎️0900577419
            𝕚𝕟 𝕓𝕠𝕩
@merhawinanu

    የስራ ሰዐት :- ከ ጠዋት 3:00 እስከማታ 1:30
☎️ 0987031959
☎️0900577419

ያሉንን ልብሶች ከነዋጋቸው ለመመልከት ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🔽

https://t.me/mikibondaa
https://t.me/mikibondaa
https://t.me/mikibondaa
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የቶኒ ክሩስ ቤተሰቦች ትላንት ማታ😥

Legend of this game💔

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
#Tecno #Camon30Pro5G

ልዩ ዲዛይን እና ቴክኖሎጂ አጣምሮ የቀረበዉ Tecno Camon30 Pro 5G ምርጫዎ ያድርጉ!

#Camon30Et #Camon30Pro5GEt #Camon30 #Camon30Pro5G #TecnoEt
" ውድ ዩናይትድ"🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

➡️ዛሬ ምሽት 2:00 አዲስ የወጣውን እና በቡርኖ ፈርናንዴዝ ያልተሰሙ ጉዳዮችን ከራሱ አንደበት በሚያስቃኘን "ውድ ዩናይትድ"  የተሰኘውን ፅሁፍ የተወሰነ ክፍል በዌብሳይታችን ይጠብቁ።

➡️ከዚህ በፊት ስለዴብርያን እና ክሎኘ የሰራነውን ተመሳሳይ ይዘት ያለው ፅሁፍ www.eskaysportet.com ላይ ገብተው ይመልከቱ።

መልካም ቀን!

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኬሊያን ምባፔ ትናንት ለፒኤስጂ የመጨረሻ ጨዋታውን አከናውኖ በዋንጫ ተሸኝተዋል።

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
ዛሬ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ለማደግ የሚደረግ የplay off የፍፃሜ ጨዋታ በሊድስ ዩናይትድ እና በሳውዝሀምፕተን መካከል በዌምብሌይ ምሽት 11:00 ሲል ይደረጋል።

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
🐝🐝 ንቦች ነን! አዎ ንቦች ነን! 🐝🐝

💼 ስራችን መለያችን!

🤝 አንድነታችን ጉልበታችን!

⚖️ ፍታዊነትና ግልጸኝነታችን መለያችን!

🌍 ቦታንና አካባቢን ሳንመርጥ!

🚀 ለደንበኞች እድገት በአብሮነት በሁሉም ቦታ በመገኘት ቀዳሚ ነን!

🏡 ይምጡ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

📱 የቴሌግራም ትስስር ገጻችንን ይከታተሉ!

👉 አሁኑኑ ወደ Google Play ወይም App Store በመግባት መተግበሪያዎን ይጫኑ!

🐝🐝ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! 🐝🐝
🚨 የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ኢቲሃድ የማንቸስተር ሲቲውን ግብ ጠባቂ ኤደርሰንን ለማስፈረም ይፈልጋል። የመጀመሪያ ጨረታ £25m ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል።

@skysport_ethiopia @skysport_ethiopia
🇦🇷 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋 | 💥አሌሀንድሮ ጋርናቾ ኤቨርተን ላይ ያስቆጠረው ግል ኢየንግሊዝ ፕሪምየር ሊጉ የአመቱ ምርጥ ጎል በመባል ተመርጧል።

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
"አሽሊ ያንግ በኤቨርተን ቤት ለተጨማሪ አንድ ዓመት የሚያቆየዉን አዲስ ዉል ለማደስ ከስምምነት ላይ ለመድረስ ተቃርብዋል።

[Sky Sport]

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
ኤርሊንግ ሀላንድ በማን ሲቲ ቤት በግማሽ ፍፃሜና በፍፃሜ ጨዋታዎች ያለው ቁጠር።

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia