SKY ስፖርት ET
271K subscribers
97K photos
62 videos
2.53K links
ይህ SKY ስፖርት ET በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________

ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን

website: www.eskaysportet.com
Download Telegram
የማንቺስተር ሲቲ ተጫዋቾች ዛሬ ጠዋት 11:00 ከክለብ ሲወጡ የተገኙ ምስሎች 📷

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
53'- ቦሎኛ 3-0 ዩቬንቱስ
76'- ቦሎኛ 3-1 ዩቬንቱስ
83'- ቦሎኛ 3-2 ዩቬንቱስ
84'- ቦሎኛ 3-3 ዩቬንቱስ

😱

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
አሌክሲስ ሳንቼዝ በኢንስታግራም ገፁ ላይ "ሁልጊዜ መድፈኛ" ሲል ጽፏል።

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
SKY ስፖርት ET
ሰማያዊ ደም ያለው ፣ የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የተከላካይ ክፍል ደጀን የሆነው ብራዚላዊው ቲያጎ ኤሚላኖ ዳ ሲልቫ በቼልሲ ማልያ የመጨረሻውን ጨዋታ በዛሬው ዕለት አከናውኖ ፣ ክለቡን ተሰናብቷል። @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
በአጠቃላይ ማለት ይቻላል በቼልሲ ደጋፊዎች ተወዳጅነት ያተረፈው ቲያጎ ሲልቫ ለ4 አመታት በቆየበት ክለቡ ቤት :-

👕 155 ጨዋታዎች
⚽️ 9 ጎሎች
🅰️ 4 አሲስቶች

🏆 ቻምፒዮንስ ሊግ
🏆 የአውሮፓ ሱፐር ካፕ
🏆 የፊፋ የአለም ክለቦች ዋንጫ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
ሚኪ ቦንዳ 👑Miki bonda:
አድራሻ: አየር ጤና ከሳሚ ካፌ ጀርባ
    የስራ ሰዐት :- ከ ጠዋት 3:00 እስከማታ 1:30
☎️ 0987031959
☎️0900577419

https://t.me/mikibondaa

ሚኪ ቦንዳ 👑Miki bonda:
𝕞𝕚𝕜𝕚 𝕓𝕠𝕟𝕕𝕒
   በየቀኑ የተለያዩ ልብሶች ይገባሉ

⭐️  ካርጎ ቱታዋች
⭐️  old school ጃኬቶች
⭐️  over size እና normal size ቲሸርቶች👕
⭐️  ኮፍያ ጃኬቶች
⭐️  ኦ ሹራብ እና ኮፍያ ሹራብ
⭐️  ቁምጣዋች🩳
        
      🎈አድራሻ አየርጤና ሳሚ ካፌ  ጀርባ

☎️ 0987031959
☎️0900577419
            𝕚𝕟 𝕓𝕠𝕩
@merhawinanu

አድራሻ: አየር ጤና ከሳሚ ካፌ ጀርባ
    የስራ ሰዐት :- ከ ጠዋት 3:00 እስከማታ 1:30
☎️ 0987031959
☎️0900577419

ያሉንን ልብሶች ከነዋጋቸው ለመመልከት ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🔽

https://t.me/mikibondaa
https://t.me/mikibondaa
https://t.me/mikibondaa
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሮበርት ሌዋንዶውስኪ በባርሴሎና ያለው ስታቲስቲክስ፡-

👕 94 ጨዋታዎች
⚽️ 58 ጎሎች
🎯 17 አሲስት
🤝 75 የጎል ተሳትፎ
🏆 የስፔን ላሊጋ
🏆 የስፔን ሱፐር ኮፓ

ከምንጊዜውም ምርጥ አጥቂዎች አንዱ! 🔥

@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
#Tecno #Camon30Pro5G

Tech – art leather ቴክኖሎጂ በመጠቀም እጅግ ዘመናዊ ዲዛይን የተላበሰው አዲሱ Tecno Camon 30 pro 5G ምርጫዎ ያድረጉ!

#Camon30Et #Camon30pro5GEt #Camon30 #Camon30Pro5G #TecnoEt
➡️ ፊል ፎደን 🔽

👕 302 ጨዋታዎች
⚽️ 91 ግቦች
🎯 60 አሲስት
🤝 151 የጎል ተሳትፎ
🏆 6x ፕሪሚየር ሊግ
🏆 1x ቻምፒየንስ ሊግ
🏆 1x ሱፐር ካፕ
🏆 1x የአለም ክለቦች ዋንጫ
🏆 2x ኤፌ ካፕ
🏆 4x ካራባኦ ካፕ
🏆 2x ኮሚኒቲ ሺልድ


በአጠቃላይ 30 የቡድን እና የግል ክብሮች በ 8 አመት የእግርኳስ ህይወቱ ውስጥ 🔥

@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የዩሮ 2024 ምርጥ ግብ አስቆጣሪ ሽልማት ይፋ ይህን ይመስላል ።

@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
🚨 BREAKING:

ቶኒ ክሩስ ከዩሮ 2024 በኃላ ሪያል ማድሪድን በመሰናበት ጫማዉን እንደሚሰቅል ተረጋግጧል።

Legend. 🎩

@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
ቶኒ ክሮስ በእግርኳስ ህይወቱ

◉ 729 የክለብ ጨዋታዎች
◉ 108 የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች
◉ 84 ግቦች
◉ 32 የተለያዩ ዋንጫዎች

በባየርሙኒክ ቤት :
◉ 3x Bundesliga
◉ 3x DFB-Pokal
◉ 1x DFL-Supercup
◉ 1x UEFA Champions League
◉ 1x UEFA Super Cup
◉ 1x FIFA Club World Cup

በሪያድ ማድሪድ ቤት :
◉ 5x FIFA Club World Cup
◉ 4x LaLiga
◉ 4x Supercopa de España
◉ 4x UEFA Champions League
◉ 3x UEFA Super Cup
◉ 1x Copa del Rey

በጀርመን ቦንደስሊጋ:
◉ 1x World Cup

And he could add another UCL and the EUROs this summer. 🫡

@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታ ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዥ

@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
OFFICIAL ፦ የፖርቹጋል ብሄራዊ ቡድን የዩሮ 2024 የቡድን ዝርዝር ይፋ ሆኗል።

@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
Forwarded from Ethio entertainment
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ማንችስተር ሲቲ አሪፍ የዝውውር ጥያቄ ከቀረበላቸው ከኤደርሰን ጋር ለመለያየት ዥግጁ ናቸው::

[FABRIZIO ROMANO]

@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia