Simax Entertainment
153 subscribers
1.08K photos
1 video
13 links
Movies,Music,Tv Series,Tv-Shows, Documentaries, Music, fiction,chirography, Awards, Games, Softwares(Computer,Mobile) For more vist our home #Adigrat_05 or Contact @SimaxOG Addres kahsa Coffie zone(ካሕሳ ቡና ፊት ለ ፊት)
+251 932163050
Download Telegram
Ansaro lante sel #Amharic movies
100 yekerta
7.6/10
30
Nefarious (2019)
1h 19min | Horror | 17 March 2020 (USA)
5.7/10
225
Above Suspicion (2019)
1h 50min | Action, Crime, Thriller | 2019 (USA)
ሰላሕታ / selahta - part 8//ሰላሕታ 8ይ ክፋል
🇨🇳 የኮሮና ቫይረስ መነሻ የሆነችው ቻይና እስካሁን 80,880 ተጠቂዎችን አስተናግዳ 3,213 ሰዎች ሲሞቱባት ሳይሰለቹ እና ሳይደክሙ የህክምና ባለሙያዎቿ ከቫይረሱ ጋር ከፍተኛ ትንቅንቅ በማድረግ 67,780 ሰዎችን ከቫይረሱ እንዲያገግሙ ረድተዋል።👏👏👏

እናም እላችኋለው አሁን በቻይና ያሉት የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ከጣልያን እንደሚያንስ ስነግራችሁ በመገረም ነው። አው ቻይና የቫይረሱን ስርጭት በመግታት በኩል ስኬታማ በመሆን 9,887 ታካሚዎች ብቻ ያሏት ሲሆን በጣልያን ግን 20,603 ታካሚዎች ይገኛሉ።
አለም ሁሉ ቻይናውያን ላይ እንዳላፌዘና እንዳላገለላት አሁን ቫይረሱ በየደጃፋቸው ይገኛል። ቻይና ግን እንደ ሌሎች አልሆነችም ለተቀረው አለም ምሳሌ ለመሆን በቫይረሱ ክፉኛ እየተጎዳች ያለችው ጣልያንን ለመርዳት የህክምና ቡድኗን ልካለች። 9 የህክምና ቡድን አባላትና 30 ቶን የህክምና መርጃ ቁሳቁስ ጭነው ጣልያን ይገኛሉ።

ይህ ከተሰማ በኋላ በርካታ ሰዎች በሶሻል ሚዲያዎች ስሜታቸውን ገልፀዋል አንድ ሰው "የ2020 እውነተኛ ጀግኖች" ሲል አሞግሷል

" እናመሰግናለን ቻይና ÷ እንደ ወንድምና እህት ሆነን ቫይረሱን እንዋጋለን " ሲል የፃፈም አለ

አንዲት ሴት ፖስት ያደረገችው ደግሞ እንዲህ ይነበባል
" ይህ ተግባር ከኮሮና ቫይረስ ጋር የሚደረግ ትግል ብቻ ሳይሆን #ዘረኝነትን እንዲሁም #የውጭ_ሀገር_ሰዎችን_የመጥላት አባዜን ማሸነፍም ነው "

የንፅህና መጠበቂያዎችን እና ማስክ ያስወደድከው ግን ሰምተሃል? ሰውነት ከራስ አልፎ ለሰው መኖር ቢሆንም ገና ውሃው ሳይሞቅ የገዛ ዜጋህ ላይ ጭካሜ የምትፈፅም የሞት ነጋዴ የሆንክ ስግብግብ ሁላ ይህም ቀን ያልፍና ያስተዛዝበናል

በነገራችን ላይ ከዚህ ቀደም ኢራናውያን ለአለማቀፉ ማህበረሰብ የድረሱልኝ ጥሪ ስታሰማ ቻይና የህክምና ባልሞያዎቿን ልካ አለውልሽ ብላለች ÷ ኢራቅም ከቻይና ዕርዳታ የተደረገላት ሌላኛዋ ሀገር ነች

ለቻይና መንግስትና ለቻይናውያን የህክምና ባለሙያዎች ግን ታላቅ ክብር ግጩልኝ። ለሌሎች ምሳሌ እንዲሆንም ዳይ ሼር አድርጉ

#አልረፈደም_ቅድሚያ_ለሰብአዊነት_እንስጥ
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 36 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 36
4.3/10
2,199
Brahms: The Boy II (2020)
PG-13 | 1h 26min | Drama, Horror, Mystery | 21 February 2020 (USA)
New Eritrean series movie 2020 Mesharkt Hiwet By Salh Saed (Raja) part 23
The Scorpion King The Scorpion King 2: Rise of a Warrior The Scorpion King 3: Battle for Redemption The Scorpion King 4: Quest for Power Scorpion King: Book of Souls
3.4/10
3,084
Street Dancer 3D (2020)
Not Rated | 2h 26min | Drama, Music | 24 January 2020 (USA)
7.3/10
1,869
Panga (2020)
Not Rated | 2h 11min | Drama, Sport | 24 January 2020 (USA)
CAMBIA II - New Eritrean Series Film 2020 - EP16
New Eritrean Series movie 2020 // 1080 part 30/ 1000ን ሰማንያን 30ክፋል THE END/FINAL
7.0/10
5,270
Emma. (2020)
PG | 2h 4min | Comedy, Drama | 6 March 2020 (USA)
kelk belay #Amharic Movie
6.5/10
6,253
T-34 (2018)
TV-14 | 2h 19min | Action, War | 1 January 2019 (Russia)
6.3/10
51
International Falls (2019)
1h 33min | Comedy | 17 November 2019 (France)