Signum Technologies
137 subscribers
42 photos
3 files
19 links
Signum Technologies is collective of creative and talented innovators striving in the tech business. We release entertaining and informative content here based on our experience and work.
Contact @Fnote99
https://signumtechplc.com
Download Telegram
Full Battery & Theft Alarm
ስልካችንን እኛ ካለንበት ራቅ ያለ ቦታ ቻርጅ ላይ ሰክተን መተው ሊያስጨንቀን ይችላል በተለይ ሱቆች ላይ ለምትሰሩ ሰዎች ምክንያቱም ሌባ ነቅሎ ሊወስደው ይችላል። የዛሬው አፕልኬሽን ጥቆማችን ለዚህ መፍትሄ አለው ይህ አፕ ስልካችን ሲነቀል የማንቂያ ደውል ስለሚያሰማን ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ለማወቅ ይጠቅማል።
እንዲሁም ስልካችን ሙሉ በሙሉ በሚሞላበት ጊዜ መሙላቱን ያሳውቀናል ቻርጁ ከሞላ በኋላ ተሰክቶ ረዘም ላለ ጊዜ ከልክ በላይ በመሙላት የሚመጡ ችግሮችን ለምሳሌ የባትሪው መፈንዳት እና የባትሪ ዕድሜ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየቀነሰ ይሄዳል ስለዚህ ይህ እንዳይፈጠር ይረዳናል።ነገርግን ሁሉም ሞባይሎች ይህ ችግር ይገጥማቸዋል ማለት አይደለም በአሁን ጊዜ ስልካችን እንደዚህ አይነት ችግሮች እንዳይፈጠር የሞባይል አምራቾች( smart circuits) ቴክኖሎጂን ማካተት ጀምረዋል ስለዚህ ስልካችን 99% ሲደረሰ ውስጥ ላይ ባለው ቴክኖሎጂ መሰረት መሙያው ከባትሪው እንዲቆረጥ ስለሚያረግ ምንም ችግር የለውም።
#SignumTechnologies #AppRecommendation
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ!
Have a wonderful holiday!
Ramadan Kereem to all Muslims 🕌 🌙
መልካም የፋሲካ በዓል!
እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
Check out the website we built for one of the biggest radio station in Ethiopia, Ethio Fm.

https://ethiofm107.com/

Thank you for choosing us!!

For any other similar web design developments we got y'all.
Contact us. https://signumtechplc.com/
#LogoDesign #BusinessCardDesign and #Branding work we did for #KidasClothing.
It was our pleasure.Thank you for trusting us with your brand @Keda2012 🙌.
A Book worth reading twice!

The website we've built for the critically acclaimed book ALEMENOR by Dr.Dawit wendimageng.It's a pleasure to have been part of it.
#WebDevelopment #websitedesign