Microsoft Math Solver for PC, iOS and Android:
የዛሬ የአፕልከሽን ጥቆማ ለማንኛውም የሂሳብ ካልኩሌሽን በጣም ጠቃሚ ነው። ማንኛውንም የሂሳብ ጥያቄዎችን ለምሳሌ arithmetic, algebra, trigonometry, calculus, statistics እና ተዛማጅ የሂሳብ ፅንሰ-ሀሳቦችን እስክሪኑ ላይበመፃፍ ወይምበካሜራ ስካን በማድረግ በፍጥነት መልሳቸውን ከነማብራሪያ ይሠራልናል በተጨማሪም ተመሳሳይ ጥያቄዎች work sheets እና ቪዲዎች ስለሚያመጣልን በደንብ እንድንረዳ ያግዘናል።
#SignumTechnologies #AppRecommendation

AI model detects Covid-19 from sound of coughing
MIT researchers have developed a model which can distinguish people with asymptomatic Covid-19 from healthy people, using the sound of their coughs. These differences are impossible to detect with the human ear.
In April, they collected as many recordings of coughs as possible, setting up a website where anyone could submit recordings of forced coughs, along with information about their symptoms and test results.
When fed new recordings of coughs, the model was able to identify people diagnosed with Covid-19 with 98.5 per cent accuracy, and 100 per cent accuracy for people with asymptomatic Covid-19.
#SignumTech
#SignumTechnologies

Check out some of the work we did for Excel Consultrade #Branding #WebsiteDesign #BusinessCardDesign #BrochureDesign #FlyerDesign
Full Battery & Theft Alarm
ስልካችንን እኛ ካለንበት ራቅ ያለ ቦታ ቻርጅ ላይ ሰክተን መተው ሊያስጨንቀን ይችላል በተለይ ሱቆች ላይ ለምትሰሩ ሰዎች ምክንያቱም ሌባ ነቅሎ ሊወስደው ይችላል። የዛሬው አፕልኬሽን ጥቆማችን ለዚህ መፍትሄ አለው ይህ አፕ ስልካችን ሲነቀል የማንቂያ ደውል ስለሚያሰማን ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ለማወቅ ይጠቅማል።
እንዲሁም ስልካችን ሙሉ በሙሉ በሚሞላበት ጊዜ መሙላቱን ያሳውቀናል ቻርጁ ከሞላ በኋላ ተሰክቶ ረዘም ላለ ጊዜ ከልክ በላይ በመሙላት የሚመጡ ችግሮችን ለምሳሌ የባትሪው መፈንዳት እና የባትሪ ዕድሜ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየቀነሰ ይሄዳል ስለዚህ ይህ እንዳይፈጠር ይረዳናል።ነገርግን ሁሉም ሞባይሎች ይህ ችግር ይገጥማቸዋል ማለት አይደለም በአሁን ጊዜ ስልካችን እንደዚህ አይነት ችግሮች እንዳይፈጠር የሞባይል አምራቾች( smart circuits) ቴክኖሎጂን ማካተት ጀምረዋል ስለዚህ ስልካችን 99% ሲደረሰ ውስጥ ላይ ባለው ቴክኖሎጂ መሰረት መሙያው ከባትሪው እንዲቆረጥ ስለሚያረግ ምንም ችግር የለውም።

Check out the website we built for one of the biggest radio station in Ethiopia, Ethio Fm.
https://ethiofm107.com/
Thank you for choosing us!!
For any other similar web design developments we got y'all.
Contact us. https://signumtechplc.com/

#LogoDesign #BusinessCardDesign and #Branding work we did for #KidasClothing.
It was our pleasure.Thank you for trusting us with your brand @Keda2012 🙌.