Shewa-ሸዋ
98 subscribers
492 photos
1 video
4 files
20 links
Download Telegram
• በቅዱስ ፓትርያኩ የተመራው የሰማእታቱ የጸሎተ ፍትሃት ተፈጽሟል። አሁን ሙሽሮቹ ወደ ናፈቃቸው ወደ ክርስቶስ እቅፍ ለመግባት ወደ ገርጂ ጊዮርጊስ ግብአተ መሬታቸው ይፈጸም ዘንድ ጉዞ ወደ ገርጂ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጀምሯል።

• የሰማእታቱ በረከት ይደርብን !!!
#የእለቱ_ወንጌል_ተነበበ

እንግዲህ አትፍሩአቸው፤ የማይገለጥ የተከደነ፥
የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለምና ፣ በጨለማ
የምነግራችሁን በብርሃን ተናገሩ በጆሮም የምትሰሙትን
በሰገነት ላይ ስበኩ ፣ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን ግን
መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ፤ ይልቅስ ነፍስንም
ሥጋንም በገሃነም ሊያጠፋ የሚቻለውን ፍሩ።
ማቴ 10: 26
ዉሸትም ይሁን እውነት ፀጋየ አራርሳ ይህን ለጥፏል።ባለጊዜ ነኝ ስለሚል እና ዶክተር አብይን በጃዋር ለመተካት ስለሚሯሯጥ ፡የሚያውቀው የተደረገ ወይም ገና የሚደረግ ነገር ይኖራል
ወገናዊ ጥሪ !
ለአማራ ተወላጅ የመከላከያ አባላት
ለአማራ ፖሊስ አባላት
ለአማራ ልዩ ሀይል አባላት
ለአማራ ሚኒሻ አባላት
ለአማራ ተወላጅ የፌደራል ፖሊስ አባላት
ለአማራ ተወላጅ የአየር ሀይል አባላት
ለአማራ ተወላጅ የብሔራዊ ደህንነት አባላት
ታላቁ የአማራ ህዝብ ለማይቀረው ነፃነቱና ክብሩ የማያቋርጥ ትግል እያደረገ ነው።
እንደምትመለከቱት ለውጥ መጣ ቢባልም ለአማራ ህዝብ እንደጨለመ ነው ጭላንጭል
ፀሀይ የሚያይበት እድል እንኳን አልተሰጠውም። ዛሬም ሴት እህቶቻችን ታግተዋል፣ የፈጠራ
ታሪክን ለማወራረድ ሰለባ ሁነዋል፣ ትንታግ የአማራ ወጣቶች በፖለቲካ አመለካከታቸው ብቻ
በቂሊንጦ እስር ቤት እየማቀቁ ይገኛሉ፣ ከሁሉም አቅጣጫ የአማራ ጠላቶች ቀስታቸውን
ወደ አማራ ቀስረዋል፣ ለሰላሳ አመታት ለህወሓት ሎሌ የነበረው ብአዴን ዛሬም የኦህዴድ
አጎብዳጅ ሁኖ ታላቁን የአማራን ህዝብ እያዋረደ የራሱን ከርስ እየሞላ ነው።
ታዲያ እናንተ ውድ መለዮ ለባሽ ወንድሞቻችን በተለይ መከላከያ ሰራዊት አባላት የሆናችሁ
በአማራነታችሁ የደረሰባችሁን ውርደት ታውቁታላችሁ፤ እየደረሰባችሁም ይገኛል። ቢረሳ
ቢረሳ በ1997 ዓም ምርጫ ጊዜ 21,000 የአማራ የጦር መኮንኖችና ተራ ወታደሮች
በአማራነታቸው የደረሰባቸውን ግፍ ትረሱታላችሁ? ክብራቸው ተነክቶ የተባረሩት
በአማራነታቸው እኮ ነው። እናንተ እያላችሁ ይህን ሁሉ ውርደትና ግፍ እንዲፈፀምብን ስለምን
ፈቀዳችሁ? ስለሆነም እምቢ አሻፈረኝ የአባቶቻችሁ ነውና በቅርቡ የታገቱትን እህቶቻችንንም
ሆነ በእስር የሚማቅቁ ወንድሞቻችንን ለማስለቀቅ ከህዝባችሁ ጎን ቁማችሁ ትብብር
እንድታደርጉ አማራዊ ወንድምነታችሁ ያስገድዳችኋል። ዛሬም የአማራ ህዝብ የሚተማመነው
በእናንተ ብቻ ነው። በዚህ ወቅት አማራዊ ወገናችሁን ከመጠበቅና ከመከላከል ውጭ
አማራጭ የላችሁም። የወገን ውርደት የእናንተም ውርደት ነ
#ዛሬ የካቲት 4 ቀን 2012 ዓ.ም የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ በማንነትና እርስቶቹ ጉዳይ ከጠገዴ ነዋሪዎች ጋር በሶሮቃ እየመከረ ነው!

#ኮሚቴው በትናንትናው እለት ከምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በአብርሀ ጅራ ከተማ መምከሩ ይታወሳል።
የኦፌኮ አባል የሆነው ኢንጂነር ደረጄ ቤጂ በቁጥጥር ስር ዋለ።

ኢንጂነሩ የታዬ ደንደኣ ኪስ ቦርሳ እና ማስታወሻ ደብተር በሌቦች እንደተወሰደበት ከሁለት ቀን በፊት በራሱ ፌስቡክ ገጽ ላይ ገልጿ ነበር። ይህንንም ተከትሎ ዛሬ ጥዋት ላይ በቁጥጥር ስር እንደዋለ ለማወቅ ተችሏል።

በተያያዘ ዜና ኦቦ ታዬ ትናንት ለBbcAfanOromo በሰጡት ቃለመጠይቅ ሁለት ሚሊዮን ብር መዘረፋቸውን መግለጻቸው ይታወሳል።
ትኩረት ለደራ
ቀበን 02/06/2012 ዓ,ም ያለ አግባብ ሽፍታናቸው በማለት ሰው ሊጨፈጭፉ ቱቲ የወረዱት ፓሊስ እና ታጣቂዎች እንደተመቱ ይቃወቃል።
ከተመቱት አንድ ፓሊስ እና አንድ ታጣቂ የሞቱ ሲሆን የነሱን ቂም ለመወጣት ሽፍታ ትደብቃላችሁ በሚል ሰበብ ማከፍታ መነዮ እና መሬ መነዮ አካባቢ ሀይለኛ የሆነ የቤት ማቃጠል እና የንብረት ማውደም ዘመቻ ጀምረዋል።
እስካሁን 10(ካስር)በላይ እቤት እና 400(ካራት መቶ) ቀፎ በላይ ንብ ተቃጥሏል።
የተቃጠለው ቤትና ንብ ንብረት ፎቶ ተነስቶ ሚዲያ ላይ እንዳይውል እንኩዋን በዱላ ተከልክሏል።
ህዝቡን ወጣት አዛውንቱን ሽማግሌውን በመደብደብ ሰፈሩን ለቀው እንዲወጡ እያደረጉ ነው።
የምንጮህበትመቼም መንግስት የለም💀💀💀💀💀💀
የሸዋ ህዝ የራስህ ግዛት ለሆነው የደራ ህዝብ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል።
ነገሩ ይህ ነው የደራን ህዝብ አማራ የሆነውን ምንጥር እያረጉ እያባረሩ ምድረ በዳ አድርገው የኦሮሞን ህዝብ ለማስፈርም እንደታሰበ መረጃው ደርሶኛል።
ከማንኛውም በላይ ባለፈው ሳምንት የሸዋን ግዛት ጠቅለው ካርታውስጥ እንዳስገቡት መዘንጋትም አያስፈልግም።
እቅዱ ሌላ ነው ሸዋን የትርምስ ቀጠና ለማድረቅ እየተቀነቀነ ያለው የትርምስ ዋዜማ አንዴ ባጣዬ አንዴ በከሚሴ አንዴ በደራ እያጠነጠነ ነው።
ወገን የሸዋ ህዝብ ተጠንቀቅ በዋዛ ፈዛዛ የሚታይ አይደለም
ሰበር ዜና❗️
በኦሮሞ እና ሲዳማ መሃከል በተፈጠረ ግጭት የሰው ህይወት ጠፋ።

በአርሲ ዞን ኮኮሳን አልፎ በሚገኝ የኦሮሞ እና የሲዳማ ድንበር ላይ በተፈጠረ ግጭት ከ10 ሰው በላይ መሞታቸው ታወቀ።
ግጭቱ ቀናቶችን እንዳስቀጠረ እና አከባቢው ላይ አሁንም ድረስ መረጋጋት አለመኖሩንም ለማወቅ ተችሏል።
የአክስዮን ሽያጩ በያዝነው ወር መጨረሻ የሚጠናቀቀው የአማራ ባንክ አክስዮን ማኅበር ከ4.5 ቢሊዮን ብር በላይ የተፈረመ ካፒታል መድረሱን አስታወቀ።
አስደንጋጭ የነጃዋር ሚስጥር ተጋለጠ
ሚስጥሩም ደቡብን በክልል በመበታተን በጉልበት ኦሮሚያ ማድረግ፤ አዲስ አበባን፤ ደሬደዋን እና ሀረርን ወደ ኦሮሚያ መጠቅለል ነው፡፡
ለኢትዮጲያ ብሄር ብሄረሰቦች በሙሉ ዛሬ ክልል ልሁን ስትል እነጃዋር ለምን እንደሚደግፉህ የተረዳሕ አይመስለኝም ስትበታተን በቀላሉ ተገደሕ ወደ ኦሮሚያ ትገባና ከዛም በሞጋሳ አሮሞ ሆነህ ማንነትህን ተነጥቀህ ኦሮሞ ትሆናልህ፡፡ ለዚህም ማሳያ ገና ክልል መሆኑ ያልተጠናቀቀውን ሲዳማን ሰሞኑን በመውረር ከ10 ሰው በላይ ገለው መንደሩን መቆጣጠር ጀምረዋል፡፡
“የኦሮሞን ወረራ አማራ እና ትግሬ ባያስቆሙት ኖሮ ግብፅንም ያለፍ ነበር”
ፕ/ሮ ምስፍን ወ/ማርያም
#ሰበር_ዜና_ኢትዮ_ሱዳን_መንገድ_ሙሉ_በሙሉ_ተዘጋ
#ለስር_ነቀል_የስርአት_ለወጥ_በጋራ_እንነሳ
መተማ ዮኃኒስ
#ፋኖአርበኛአማራህዝባዊሰራዊትዘብ
ኢትዮ_ሱዳን ደንበር ከአንድ ስሃት በፊት ሙሉ በሙሉ ተዘግቷል
ደንበሩ የተዘጋበት ምክኒያት በመንግስት ላይ ጫና ለማሳደር እና በሱዳን መከላከያ የተዘረፉ የቀንድ ከብቶች እንዲመለሱ በሚል ምክኒያት ኢንተር ናሽናሉ #የኢትዮ_ሱዳን ደንበር መንገድ ሙሉ በሙሉ ተዘግቷል።

ወደ ህዝባዊ አመጽ እና ነውጥም የመቀየር ድባቦች እየታዮበት ነው።

ጀግናው የመተማ ህዝብ በቅርቡ በደንቢ ደሎ የታገቱ የአማራ ልጆች ካልተፈቱ ጸረ መንግስት ህዝባዊ ትግል እንደሚጀመር በሰልፉ ባወጣው ባለ 8 የአቋም መግለጫ ማስጠንቀቁ ይታወቃል።

ድል ለሰፊው የአማራ ህዝብ.
ድል ከፋኖ አርበኛ አማራ ህዝባዊ ሰራዊት
ድል ለፋኖ አርበኛ ህዝባዊ ሃይል
በኮሮና ቫይረስ ስጋት ከቻይና ጋር የሚደረገውን በረራ ለተወሰነ ጊዜ እንዲቆም በሚል እሁድ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት መስቀል አደባባይ ፤ አዲስ አበባ ላይ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠርቷል፡፡ ከአፍሪካ ሁሉም ሀገሮች ከቻይና ጋር የቀጥታ በረራ አቁመው እያለ የኛ ሀገር ግን እስከአሁን ድረስ አላቆመም፡፡ በሽታው ሀገራችን ውስጥ ገብቶ እስኪጨርሰን አንጠብቅ!

ይሄን ቢያንስ ለ10ሰው ያጋሩ
አማራን ለማፍረስ የመከፋፈል ስራ ሲሰሩ የሚውሉት የህውሓት ፡የኦነግ ፡የቅማንትና ጎንደር ተወልደው ያደጉ ትግሬዎች የሀሰት የfb አካውንቶች፡፡
1 ዘውዱ ይግባ ጎንደር
2 Mekonnen Ambachew Leya
3 ሰርፀ ድንግል
4 ዜማዬ ዜማዬ
5 አምባቸው ምግባሩ እዘዝ
6 Atemish Atemish
7 ሳራ አማራ
8 Emebet Kassaw Zeru
9 የሰሜን ቋያ
10 Kalkidan Fasilawit g7
11 ተዋበች ጎንደር Kimant- G. H.
12 Yabibal Getahun
13 Fasiledes Gonder g7
14 እሙ ሰላማ መሀመድ g7
15 የሀበሻ ጀብዱ
16 በፍቅሩ ሰው ገዳይ
17 Gonder Press G.H. Q.
18 Tewanay Gonder
19 ፋኖ ታዬምስ
20 ሲና አምባቸው መኮንን
22 ሳልሳዊ ቴዎድሮስ አምባቸው
23 ቤተልሄም ነኝ አማራዊቷ Kimant
24 Amhara Gonder Oneg
25 Ozil Adolf
26 ቴዲ ተነስ
27 መሠለ አማረ ጎንደሬው
28 ናርዶስ ምግባሩ አምባቸው እዘዝ
29 Demekefenta Demekefenta
30 ኑረዲን ጎንደር አዲሳለም
31 Asaregnaw Gonder
32 ወርቁ ሞላ
33 ደጃዝማች ክፍለማርያም
34 Wondale Theodros Qimant
35 መዋዕለ በጌምድር
35 Bobby Smith
36 ሄራን እንጅባራ ዘ-ብሔረ አማራ
37 Addis AbabaFano
38 የደሴዋ ጉብል
39 Kedir Endris
40 Sulyiman Abdel
41 መነን ሀይለማርያም ወሎ Shabeya
42 አጅሬ ጃኖራ
43 ባለ ራዕይዋ ጦጣ
44 Elisabeth Mekonnen
45 አንባቸው አሊ
46 Gonder Balemateb
የተወሰኑት ናቸው፡፡እነዚህ ሰዎች ከጀርባቸው በርካታ ሰዎችን አሰልፈው በሀሰት አካውንት ከፍተው፡ለአማራው በዬቀኑ አጀንዳ በመስጠት፣በመቀባበል፣የውሸት ስም በማጥፋት፣የአማራን ባለ ሐብቶች፣አንቂዎች፣የአብንን ስም
በማጥፋት፣የአማራን ተቆርቋሪዎች በውሸት ዜና በመክሰስ አማራን ለማጥፋት እየሰሩ ስለሆነ ጥንቃቄ ያስፈልጋል፡፡አማራ ንቃ!