🇰🇪 ኬንያ በክሪፕቶ(Crypto) ዓለም ሌላ ትልቅ እርምጃ ተራመደች!
የኬንያ የአክሲዮን ገበያ (NSE) Tether ከተባለው ዓለም አቀፍ የክሪፕቶፕረሲ ኩባንያ ጋር አብሮ ለመሥራት ስምምነት ተፈራራመ።
ይህ ማለት፣ አክሲዮኖችን ወደ ዲጂታል መለወጥ፣ በባህላዊ መንገድ የሚሸጡ አክሲዮኖችን በብሎክቼይን (Blockchain) ቴክኖሎጂ አማካይነት በስልክና በዲጂታል መንገድ በቀላሉ መገበያየት ይቻላል። ሰዎች የኬንያን አክሲዮኖች ከዶላር ጋር እኩል ዋጋ ባለው USDT (Stablecoin) መግዛትና መሸጥ የሚችሉበት መንገድ እየተመቻቸ ነው።
የኢትዮጵያ መንግሥት ከዚህ ተማር፦
ኢትዮጵያ አዲስ የአክሲዮን ገበያ (ESX) እውን እያደረገች ባለችበት ወቅት፡
1. የውጭ ምንዛሬ እጥረትን ለመቅረፍ እና የውጭ ኢንቨስተሮችን በቀላሉ ለመሳብ ዘመናዊ የዲጂታል ክፍያዎችን መጠቀም እንደሚቻል፤
2. በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን (ዲያስፖራዎች) በሀገራቸው ገበያ ላይ በቀላሉ እንዲንቀሳቀሱ መንገድ እንደሚከፍት ያሳያል።
ባጭሩ፦ የፋይናንስ ዓለም ወደ ዲጂታል እየተቀየረ ነው፤ ኬንያ ቀድማ እርምጃ ወስዳለች!
🔗Share ፥ @Sheger_tech1

❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💸M pasia ይባላል አፖችን እና ጌሞችን ከplaystore አውርዳቹ በመጫወት ገንዘብ የምሰሩበት ገራሚ አፕ ነው
https://mpaisa.b4a.app/?uid=ly0SJkHXH3
⬇️አፑን ካወረዳቹ በኋላ በEmail አካውንታቹ signup ታረጋላቹ ከዛ scratch-it የሚለው ጋር በመግባይ ከ100 - 500 የሚሆን coin claim አርጉ
🎮ከዛ play-now የሚለውን በመንካት ወደ playstore ሲወስዳቹ ጌሙን ወይም አፑን install ብላቹ አርዳቹ ከፍታቹ ማስቀመጥ ወይም ጌም ከሆነ መጫወት ነው✔️
ከዛ ከነዚህ አንዱን በመጠቀም ማውጣት ትችላላቹ ፥
💳ሞባይል ካርድ (በሁለቱም ይሰራል "safari , ethio telecom")
💵Binance usdt 💵
🔥Pubg uc🔥
እና clash of clan coin የ በመሳሰሉትን ነገር ማውጣት ትችላላቹ።
🤝ከሁሉም የሚሻለው የሞባይል ካርድ ነው እሱን ተጠቀሙ
🪙450 coin = 5 ብር ካርድ
🪙8500 coin = 100 ብር ካርድ
ካወጣቹ በኋላ እስከ 48 ሰዓት ይወስዳል ይላቿል ግን የፈጠነ ነው የሚገባው አታስቡ👍
🫂ደሞ አንድ ሰው ስጋብዙ ~ 400 coin የምታገኙ ይሆናል🔥
Start ፥ https://mpaisa.b4a.app/?uid=ly0SJkHXH3

🚨ቪዲዮውን በደምብ እዩት እሺ ፅድት አርጌ ነው የሰራሁላቹ እና react guys
Start ፥ https://mpaisa.b4a.app/?uid=ly0SJkHXH3
🔗Share ፥ @Sheger_tech1
🔗Share ፥ @Sheger_tech1
❤4
Nike የሰራው ዘመናዊ ነጠላ ጫማ
ከስፖርትና ከከባድ የሰውነት እንቅስቃሴ በኋላ የእግርን ድካም ለመቅረፍ የሚረዳ አስደናቂ የቴክኖሎጂ ውጤት ይፋ ሆኗል።
ታዋቂው የጫማ አምራች ኩባንያ Nike ከቴክኖሎጂ ተቋሙ Hyperice ጋር በመተባበር «Nike Air Zoom Hyperslide» የተሰኘ ሙቀት የሚሰጥና ማሳጅ የሚያደርግ ነጠላ ጫማ ሰርተዋል።
በጫማው የላይኛው ማሰሪያ ላይ በማግኔት የሚጣበቁ አነስተኛ መሳሪያዎች አሉት። እነዚህ መሳሪያዎች ለእግር ሙቀትና የVibration ማሳጅ ይሰጣሉ።
ጫማው ከ42.8°C እስከ 47.2°C የሚደርስ የሙቀት አማራጭ ሲኖረው እግርን ለማዝናናትና ደም በስርዓት እንዲዘዋወር ለማድረግ 3 የተለያዩ የንቅናቄ ፍጥነት አማራጮች ተካተውበታል።
በብሉቱዝ አማካኝነት ከስልክ መተግበሪያ ጋር በማገናኘት ወይም በራሱ በጫማው ላይ ባሉት ቁልፎች የሙቀቱንና የንቅናቄውን መጠን በቀላሉ ማስተካከል ይቻላል ተብሏል።
ጫማው በስፖርት ወይም ረጅም መንገድ በመራመድና ቆሞ በመዋል የሚፈጠርን የእግር ህመምና ድካም ያስታግሳል የተባለ ሲሆን በUSB-C አማካኘነት ቻርጅ ይደረጋል።
ይህ ጫማ September 29 በ249 ዶላር ለገበያ ይቀርባል ተብሎ ይጠበቃል።

አሁን ላይ ካሉ ምርጥ የonline ስራዎች ውስጥ አንዱ የሆነው Me pass ነው ስለዚህ App ብዙ ቦታ ሰምታቹ ሊሆን ይችላል እና እኔም ፅድት አርጌ ላስጀምራቹ
🧢Me pass እንደምታቁት already list ተደርጎ ዋጋ አለው(1 mec ~ $6.3) እና የራሱ p2p ያለው crypto ነው
🔗በreferral እና በdaily check in በመሳሰሉት ነገሮች Mec የተባለውን token መሰብሰብ ትችላላቹ
ለመጀመር 👉 Download mepass
Play store ላይ ወይም app store ላይ (me pass) ብላቹ search አርጉ🔎
ካወረዳቹ በኃላ እነዚህን አስገቡ:
✔️E-mail
✔️Password
✔️Invitation code :
📹ቪዲዮውን እስከመጨረሻ ለማየት ሞክሩ ሙሉ አሰራሩ ግልፅ ይሆንላቿል።

xqysf2d7🚨ከከፈታቹ በኃላ በመጀመሪያ face verification ታረጋላቹ ፊት ማስገባት ብቻ ነው ከዛ ከ2-3 ሰዓት በዋላ me id የሚለው ጋር በመሄድ በnational id ወይም በpasspost verify ማረግ ነው 1 mec stake እና 0.1 mec የፈጠነ ታገኛላችሁ✅
📹ቪዲዮውን እስከመጨረሻ ለማየት ሞክሩ ሙሉ አሰራሩ ግልፅ ይሆንላቿል።
🔗Share ፥ @Sheger_tech1
🔗Share ፥ @Sheger_tech1
👍4
የcharger cable አይነቶችን ዘርዘር አደርጌ በቀላሉ ልንገራቹ:-
➡️USB TYPE A :- ይህንን አብዛኞቻችሁ ታውቁታላችሁ የflash አይነት ቅርፅ ያለው ነው። ኮምፒውተርን ከሌላ ኮምፒውተር ጋር ለማገናኘት ይጠቅማል።
➡️USB TYPE B:- ይህ usb የአራት ማዕዘን ቅርፅ ሲኖረው ኮንፒውተራችንን እንደ scanner እና printer ያሉ ማሽኖች ጋር ለማገናኘት ይጠቅመናል።
➡️USB TYPE C:-አብዛኛዎቹ smart phone ቻርጅ ለማድረግና Data ለማስተላለፍ እንጠቀምበታለን። ይህ cable አዳዲሶቹ sumsung, vivo, xiomi, oppo የመሳሰሉት ስልኮች ብዙ ጊዜ ይጠቀሙበታል።
➡️Mini-usb:- ይህኛው cable ከtype c እና ከ micro usb የሚበልጥ ነው አብዛኛውን ጊዜ የbutton ስልኮችን charge ለማድረግ እንጠቀምበታለን።
➡️Micro-usb:- አብዛኞዎቻችሁ ታውቁታላችሁ በፊት የነበሩ ብዙ ስልኮች በዚህ cable ነበር charge የሚያደርጉት።
➡️Lighting usb:- air pod እና iphone charge ለማድረግ የምንጠቀመው ነው ጫፉ ምንም ቀዳዳ አለመኖሩ ለየት ያደርገዋል።

👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Breaking
Google በgemini omni አማካኝነት በነፃ እስከ 10 የሚደርስ video Generate ማድረግ እንደምችሉ አስታውቋል።
Gemini ክፍቱና የ+ ምልክቱን ነክታችሁ Video የሚለውን በመምረጥ የፈለጋችሁትን አይነት video create ማድረግ ትችላላችሁ።
ይህ ዕድል የሚቆየው እስከ august 4 ድረስ ብቻ ነው።
ሞክሩት።

👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🍯honey gain ይባላል በስልክም በፒሲም መስራት ትችላላቹ
ስራው የሚሆነው ስልካቹን ወይም ፒሲያቹን ከInternet ጋር አገናኝታቹ ለዚህ አፕ Internet share ማረግ ብቻ ነው 5G network የምታገኙ ከሆነ ደሞ በቀን ብዙ መስራት ትችላላቹ።
💸በዚህ link ስጀምሩ 3$ ማለት 3000 honey balance ታገኛላቹ ፥ https://join.honeygain.com/JOHNNC7997
💡በስልክ ሲሆን አፕ ታወርዳላቹ ከplaystore or ከappstore
💡በፒሲ ሲሆን ደሞ በምትጠቀሙት browser ከፍታቹ ማስቀመጥ ወይም አፕ ማውረድ ትችላላቹ
ለማውጣት $20 ሲደርስ ነው ይሄም ማለት 20.000 Credit ማለት ነው እናም ወደ ምፈልጉት crypto wallet መላክ ትችላላቹ።
🏃♀️Start ፥🍯 Honey gain

📹አሰራሩ ግልጽ እንዲሆንላቹ ከላይ ያለውን ቪዲዮ ተመልከቱ
🔗Share ፥ @Sheger_tech1
🔗Share ፥ @Sheger_tech1
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከHoney gain payout አደራረግ አጠር ያለች ቪዲዮ አዘጋጅቼላቿለው
ለማውጣት Trust wallet ወይም binance wallet ተጠቀሙ
$JMPT Bsc address ነው የምታስገቡት እሺ ከተሳሳታቹ መመለስ አይቻልም
እና ሌላ ልነግራቹ የምፈልገው ነገር ተስፋ አትቁረጡ
ከHoney gain ለማውጣት እስኪ personal tip ልስጣቹ
🔵ከስልክ ይልቅ በpc መስራቱ የተሻለ ነው(Internet cafe ተጠቀሙ)
🔵በJump task ስሰሩ 15% bonus አለው እሱም አሪፍ ነው
🔵ሁሉንም achievement ለመጨረስ ሞክሩ እነሱም አሪፍ boost ናቸው
🔵active ሆኖ የሚሰራ ሰው ለመጋበዝ ሞክሩ
🔵Daily check አትዝለሉ አልፎ አልፎ ከ100 በላይ credit ሊደርሳቹ ይችላል
እና ሌላው ነገር የፈለገውን ጊዜ ይውሰድ በትግስት ስሩት ምንም የሚጎዳቹ ነገር የለውም internetቹን share ማረግ ብቻ ነው።

በቅርቡ ይፋ የሆነውን የሳምሰንግ አዲስ ታጣፊ ስልክ Galaxy Z Fold 8 Review
ስልኩ አጠቃላይ rating 8.9 / 10 ከፍተኛ ነጥብ ያገኘ ሲሆን ዘንድሮ ሳምሰንግ የDesign ለውጥ ካደረገባቸው ስልኮች ቀዳሚው ነው።
ስልኩን ከቀደሙት የFold ስልኮችና ከUltra series የበለጠ ተመራጭ አድርጎታል ብሏል።
⚫️አዲስ Aspect Ratio (Passport Shape): የቀደሙት የFold ስልኮች ረዥምና ጠባብ ነበሩ። Z Fold 8 ግን አጭርና ሰፊ (Wider) ሆኖ ተሰርቷል።
⚫️የውጪ ስክሪን (Cover Screen): 5.5-inch AMOLED (10:16 aspect ratio) ሲሆን እንደ ፓስፖርት ሰፋ ያለ በመሆኑ ስልኩን ሳትከፍቱት መልእክት ለመጻፍ እና ካርታ ለማየት በጣም ይመቻል።
⚫️የውስጥ ስክሪን (Main Display): 7.6-inch AMOLED (4:3 aspect ratio) አለው። ይህም ቪዲዮዎችን ሲያዩ የሚፈጠረውን ጥቁር ፍሬም (Letterboxing) ይቀርፋል።
ለGamingና ለMultitasking በጣም ምቹ ነው።
⚫️Flex Titanium & Anti-Glare Coating: በስክሪኑ ስር Titanium alloy የተጨመረበት ሲሆን የስክሪኑ መታጠፊያ መስመር ከበፊቱ በበለጠ እንዳይታይ አድርጎታል። አዲሱ Anti-glare coating ደግሞ የፀሐይ ብርሃን ነጸብራቅን ይከላከላል ተብሏል።
⚫️ቀላልና ቀጭን፦ ስልኩ በታሪክ ቀላል የተባለው የFold ስልክ ሲሆን ክብደቱ 201 ግራም ብቻ ነው። ሲታጠፍ 9.7mm ውፍረት አለው።

Sheger tech👨💻
በቅርቡ ይፋ የሆነውን የሳምሰንግ አዲስ ታጣፊ ስልክ Galaxy Z Fold 8 Review ስልኩ አጠቃላይ rating 8.9 / 10 ከፍተኛ ነጥብ ያገኘ ሲሆን ዘንድሮ ሳምሰንግ የDesign ለውጥ ካደረገባቸው ስልኮች ቀዳሚው ነው። ስልኩን ከቀደሙት የFold ስልኮችና ከUltra series የበለጠ ተመራጭ አድርጎታል ብሏል። ⚫️አዲስ Aspect Ratio (Passport Shape): የቀደሙት የFold ስልኮች…
🚀 ዋና ዋና specificationና Performance
⚫️Processor: በቅርቡ የወጣው Snapdragon 8 Elite Gen 5 ቺፕሴት ተገጥሞለታል።
⚫️RAM & Storage: እስከ 16GB RAM እና 1TB Storage
⚫️Battery: 4,800mAh
⚫️Brightness: የሁለቱም ስክሪኖች Peak Brightness እስከ 3,000 nits ይደርሳል።
⚫️Durability: IP48 Dust & Water resistance Gorilla Glass Victus 2 እና 3 ተጠቅሟል።
ደካማ ጎኖች (Cons):
ስልኩ በጣም ውድ የሚባል ሲሆን ዋጋውም ከ1,900 ዶላር ጀምሮ ይሸጣል ተብሏል።
ሌላው Dedicated Zoomና Telephoto Camera የለውም። 50MP Main + 50MP Ultra-wide ብቻ ነው ያለው።
እንደ MagSafe ያሉ Magnetic accessories ለመጠቀም ተጨማሪ Case ያስፈልገዋል።

$40 million የሚያወጣ bitcoin 500 Coldcard hardware wallet'ኦች hack ከተደርጉ በኃላ ተዘርፉል😭
በነገራችን ላይ coldcard የሚባሉት hardware wallet'ኦች አስተማማኝ ከሚባሉት ዋሌቶች አንዱ ነው እና ዘረፋው የተደረገ (Random Number Generator / Seed Generation) ድክመት ምክንያት ነው
594 Btc ነው hack ተደርጎ የተዘረፈው በግምት ከ$38 million እስከ $40 million dollar ያወጣል::
Imagine ከአንድ ግለሰብ ቢሆን ምን ያረጋል🙄

የMeta አዲስ Application
Meta ለፌስቡክ ማርኬትፕሌስ ሻጮችና ነጋዴዎች ንግዳቸውን በቀላሉ ማስተዳደር የሚያስችላቸውን “Seller” የተሰኘ አዲስ የተለየ አፕሊኬሽን ይፋ አድርጓል።
📌 የአፕሊኬሽኑ ዋና ዋና ባህሪያትና ጥቅሞች፦
⚫️በAI የተደገፈ ዕቃዎችን የመመዝገብ ሂደት፦ የዕቃውን ፎቶ ብቻ በመጫን Meta AI ራሱ ርዕስ፣ መግለጫ (Description)፣ ምድብና ዋጋ በሰከንዶች ውስጥ ያዘጋጃል። በተጨማሪም በርካታ ዕቃዎችን በአንድ ጊዜ መመዝገብ ያስችላል።
⚫️Unified Inbox፦ ከገዢዎች የሚመጡ ጥያቄዎችን እና መልዕክቶችን በየዕቃው አይነት ለይቶ በአንድ ቦታ በማደራጀት ቀልጣፋ ምላሽ ለመስጠት ያግዛል።
⚫️Inventory Management፦ ያሉትን ዕቃዎች ማየት፣ ማስተካከል፣ ዋጋ መቀየር እና አዳዲስ ዕቃዎችን መቆጣጠር ያስችላል።
⚫️Performance Insights፦ የትኞቹ ዕቃዎች ብዙ እይታ (Views) እና መልዕክት እንዳገኙ የሚያሳዩ መረጃዎችን በማቅረብ የተሻለ የንግድ ውሳኔ ለመስወሰን ያግዛል።
አፑ ከአሁኑ ጀምሮ በአሜሪካ ለሚገኙ ዕድሜያቸው 18ና ከዚያ በላይ ለሆኑ የiOS (App Store) ተጠቃሚዎች ክፍት ሆኗል። የWeb እና የAndroid አፕሊኬሽኖች በቅርቡ እንደሚለቀቁ ተገልጻል።