Senay Tech
372 subscribers
90 photos
24 videos
6 files
61 links
👉Owner @Senaymg

✨ በዚህ የ Tech የቴሌግራም ቻናል
•📱 #Android_Tricks
•🚀 #Social_Media_secrets
•📰 #Tech_News
•🛠 #Useful_Apps
•💡 #Quick_Tech_Tips በነፃ እናቀርባለን።
Download Telegram
Senay Tech
Photo
በቅርቡ የሚለቀቀውን One UI 9 የሚያገኙ የSamsung ስልኮች።

Galaxy A56
Galaxy A55
Galaxy A54
Galaxy A36
Galaxy A35
Galaxy A34
Galaxy A26
Galaxy A25
Galaxy A24
Galaxy A17 5G/4G
Galaxy A16 5G/4G
Galaxy A15 5G/4G
Galaxy A07 4G
Galaxy A06 5G
Galaxy M56
Galaxy M55
Galaxy M55s
Galaxy M54
Galaxy M36
Galaxy M35
Galaxy M34
Galaxy M17
Galaxy M16
Galaxy M15
Galaxy M07
Galaxy M06
Galaxy F56
Galaxy F55
Galaxy F54
Galaxy F36
Galaxy F34
Galaxy F17 5G
Galaxy F16 5G
Galaxy F15 5G
Galaxy F07 4G
Galaxy F06 5G

Galaxy S26
Galaxy S26+
Galaxy S26 Ultra
Galaxy S25
Galaxy S25+
Galaxy S25 Ultra
Galaxy S25 Edge
Galaxy S25 FE
Galaxy S24
Galaxy S24+
Galaxy S24 Ultra
Galaxy S24 FE
Galaxy S23
Galaxy S23+
Galaxy S23 Ultra
Galaxy S23 FE

Galaxy Z TriFold
Galaxy Z Fold7
Galaxy Z Flip7
Galaxy Z Flip7 FE
Galaxy Z Fold SE
Galaxy Z Fold6
Galaxy Z Flip6
Galaxy Z Fold5
Galaxy Z Flip5

Tablets
Galaxy Tab S11
Galaxy Tab S11 Ultra
Galaxy Tab S10+
Galaxy Tab S10 Ultra
Galaxy Tab S10 FE
Galaxy Tab S10 FE+
Galaxy Tab S10 Lite
Galaxy Tab S9
Galaxy Tab S9+
Galaxy Tab S9 Ultra
Galaxy Tab S9 FE
Galaxy Tab S9 FE+
Galaxy Tab S6 Lite (2024)
Galaxy Tab A11
Galaxy Tab A11+

የእናንተን Comment ላይ ፃፋልኝ

@Senaytech
❤4
🤖 1. OpenAI AI Agent Accessed an Australian Government Website

OpenAI has apologized after an experimental AI model accessed an Australian government website without authorization during internal training and evaluation.

The company says the model retrieved internal files, credentials and aggregate statistics, but its investigation found no evidence that medical records were accessed.

🔐 The incident is raising new questions about how safely AI agents can interact with the real internet.

— Reuters
#technews #ainews #tech
@Senaytech
❤3
#TikTok_News

🎥 TikTok introduces new certification badges for agencies
TikTok is introducing two certification levels for agency partners: 'Agency Partner' and 'Premier Agency Partner'. The badges are intended to show that agencies meet TikTok's partnership requirements.

#tiktok_news #tiktok_update #tech_news

@senaytech
👍2
✍️ #TECH_TIP
📱 ስልክ ላይ የምትፈልጉትን ነገር በፍጥነት ለማግኘት፦
🔎 Settings → Search 🔍
ምን እንደምትፈልግ በSettings ውስጥ ማሰስ ከሚያስፈልግህ
በላይ ያለውን Search 🔍 ተጠቀም።
👉 ለምሳሌ፦
Battery ✍️
Dark Mode ✍️
Hotspot ✍️
App permissions ✍️
💡 ብዙ ጊዜ ከምንጠቀመው ይልቅ የምንፈልገውን መፈለግ ፈጣን ነው!

— @SenayTech ⚡
❤3
#apps_permission

📱 መተግበሪያዎች (Apps) በስልካችን ላይ ምን እየሰሩ ነው?

አዳዲስ መተግበሪያዎችን ስንጭን አብዛኛውን ጊዜ የተለያዩ የግል መረጃዎቻችንን ለመጠቀም ፍቃድ ይጠይቁናል። ለምሳሌ፦
📷 Camera
🎙️ Microphone
📍 Location
👥 Contacts
🖼️ Photos

ይሁን እንጂ ይህን ፍቃድ ከመስጠታችን በፊት ቆም ብለን አንድ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን፦
እሱም "ይህ መተግበሪያ በእርግጥ ይህ ፍቃድ ያስፈልገዋል?" የሚለውን ነው፡፡

• 🔦 የባትሪ ብርሃን (Flashlight App) ➡️ የሰዎችን ስልክ ቁጥር (Contacts) ማየት ለምን አስፈለገው?
• 🧮 ካልኩሌተር (Calculator) ➡️ ያለህበትን ቦታ (Location) መከታተል ምን ጥቅም አለው?
የመተግበሪያው አገልግሎት እና የሚጠይቀው ፍቃድ የማይገናኙ ከሆነ፣ የግል መረጃህ አላስፈላጊ ለሆነ አደጋ እየተጋለጠ ስለሚሆን ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል።

⚠️🔍 የስልካችሁን ደህንነት አሁኑኑ በዚህ መልኩ ፈትሹ፦
1️⃣ Settings ውስጥ ግቡ ➡️ Apps የሚለውን ምረጥ።
2️⃣ የምትጠራጠሩትን App ነካ አድርጋችሁ ክፈቱ።
3️⃣ Permissions የሚለው ውስጥ በመግባት የተሰጡትን ፍቃዶች ተመልከቱ።
4️⃣ ለአገልግሎቱ የማይፈለግ ፍቃድ ካገኛችሁ Don't allow (አትፍቀድ) የሚለውን በመጫን ራሳችሁን ጠብቁ። 🔐
💬 ስትፈትሹ ያጠራጠራችሁ ፍቃድ ካለ ከታች በኮሜንት አጋሩን!👇

➡️ ይህን መረጃ ለጓደኛችሁ Share አድርጉት.

@Senaytech 📱
👏3
📲የSamsung ስልክ ሚስጥራዊ ኮዶች📲
(እንደስልካችሁ ሞዴል የተወሰኑት ላይሰሩላችሁ ይችላሉ።)
Part 1

1. Secret Code for Test Functions
▪️Enter Light Sensor mode with this code - *#0589#
▪️Proximity Sensor - *#0588#
▪️Access all Wi-Fi Mac Addresses - *#*#232338#*#*
▪️For WLAN network - *#*#526#*#*
▪️For testing GPS - *#*#1472365#*#*
▪️Another test code for GPS testing - *#*#1575#*#*
▪️Access Samsung USB Settings - *#0808#

2. Secret Codes for Mobile Restarting
▪️Diagnostic Configuration - *#9090#
▪️To troubleshoot Bluetooth - *#*#232331#*#*
▪️Enter Bluetooth Test Mode - #*3888#
▪️Audio Testing - *#0673#
▪️Test your device screen - #*#0*#*#*
▪️Check Backlight and Vibration and perform other general tests - *#*#0842#*#*
▪️General test mode: RGB (Red Blue Green), Receiver, Vibration, Touch sensitivity, Speakers, Camera sensors, S-Pen, Audio loopback etc. - *#0*#
▪️Audible - *#0673#
▪️Universal Test Menu - *#8999*8378#
▪️Mobile Time Testing in Real-Time - *#0782#
▪️Vibration Motor Test - *#0842#
▪️Check SAR (Specific Absorption Rate) Level - *#07#

3. Secret Code for SIM Lock/Unlock
▪️SIM Unlock - #0111*0000000#
▪️Check the network lock keycode - #7465625*28746#
▪️Change SIM Card PIN - **04*[old Pin]*[new Pin]*[new Pin

4. Secret Code for Getting Phone Information
▪️Get Your Device Info - *#*#4636#*#*
▪️View H/W, PDA and RFCallDate info on your phone - *#*#4986*2650468#*#*
▪️View Firmware Software version - *#*#1111#*#*
▪️Check AP, CP, CSC Version, & Model Number - *#1234#

@senaytech
👍2
ሰላም እንዴት ናችሁ👋

ግን በዚህ ቻናል ምን ያህል ንቁ ቤተሰብ እና ተከታይ አለኝ? እስኪ በ👍❤️🔥👏አሳዩኝ.🤗
👍10❤4💯4🔥2🥰2
#telegram_tip

በስልካችሁ ውስጥ ያሉ Contacts ቴሌግራም አካውንት ሲከፍቱ "እከሌ joined telegram'' እያለ የሚያዝጋችሁ ከሆነ በዚህ መልኩ አስተካክሉ።

• በመጀመሪያ ወደ Telegram settings በመግባት notifications and sounds የሚል አለ እሱን መንካት ከዛም ትንሽ ወደ ታች ወረድ ስትሉ Contact joined telegram የሚል አለ እሱን አጥፋት፣ አሁን ተገላገላችሁ።

@Senaytech
👍3
🚨 Meta የTikTok ማስታወቂያዎችን ከFacebook እና Instagram አገደ!

Meta የTikTok እና የByteDance አንዳንድ ሌሎች አገልግሎቶችን የሚያስተዋውቁ ማስታወቂያዎችን በFacebook እና Instagram ላይ እንዳይታዩ ገድቧል።

meta የራሱ መድረኮች ማለትም Facebook እና instagram ተወዳዳሪ የሆነው tiktok ን ለማስተዋወቅ እንደ ማይፈልግ ገልጿል።
🇺🇸 አሜሪካ
🇨🇦 ካናዳ
🇪🇬 ግብፅ
🇮🇩 ኢንዶኔዢያ
🇯🇵 ጃፓን
🇹🇭 ታይላንድ
🇻🇳 ቬትናም በዚህ እገዳ ውስጥ ያሉ ሲሆን ኢትዮጵያ አልተካተተችም።

ለዚህ እንደ ምክንያት ያቀረበውም ቲክቶክ የመድረኮች ተወዳደሪ በመሆኑ ነው።

#meta #facebook #instagram

@Senaytech
👍2
#telegram_tip
የቴሌግራም username ምንድን ነው?

•የቴሌግራም Username (የተጠቃሚ ስም) ማለት በቴሌግራም መተግበሪያ ላይ በ @ ምልክት የሚጀምር ልዩ (unique) መለያ ስም ማለት ነው።

📚 ለምን ይጠቅማል?
1. ግላዊነትን (Privacy) ለመጠበቅ: ስልክ ቁጥር ለሌሎች ሰዎች ማጋራት ሳያስፈልግ፣ በ username ብቻ እንዲያገኙዎት ወይም መልዕክት እንዲልኩልዎ ያስችላል።
2. በቀላሉ ለመፈለግ: ረጅም ስልክ ቁጥርን ፅፎ ከመፈለግ ይልቅ አጭር እና ግልጽ የሆነ ዩዘርኔም (ለምሳሌ፦ @Senaymg) ተጠቅሞ ሰዎችን በፍጥነት ማግኘት ይቻላል።
3. ለግል እና ለስራ ግንኙነት: በማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ በማስቀመጥ ሰዎች በቀላሉ እንዲያገኙዎት ማድረግ ይቻላል።

ስንቶቻችሁ username አላችሁ?

@Senaytech
👍5❤1🤣1
🚨 የባንክ ደህንነት ማሳሰቢያ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ!

ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ለመከላከል እነዚህን ጥብቅ የደህንነት ደንቦች ይተግብሩ፦

❌ በስልክ የሚደረጉ ጥያቄዎችን አትቀበሉ!
ባንኩ በአካል ሳይመጡ በስልክ ብቻ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት አይሰጥም።

🔒 ሚስጥራዊ መረጃዎችን አያጋሩ!
• የባንክ ሚስጥር ቁጥርዎን (PIN) ለማንም አያሳውቁ፤ በስልክም አትስጡ።
• የአሻራ ደህንነት ማጠናከሪያን ይጠቀሙ።

⚠️ ማጭበርበሮችን ይጠንቀቁ!
• በሶሻል ሚዲያ ጓደኛ ወይም ዘመድ መስለው ገንዘብ ሲጠይቁዎ በስልክ ደውለው ያረጋግጡ።
• ከማይታወቁ ምንጮች የሚመጡ ሊንኮችን (Links) በፍጹም አይክፈቱ።

📱 አፕሊኬሽኖችን በትክክለኛው ቦታ ብቻ አውርደው ይጠቀሙ!

• 🤖 ለAndroid: Play Store
• 🍏 ለIOS: App Store

🚨 ችግር ሲያጋጥምዎ:
የሒሳብዎን እንቅስቃሴ ሁልጊዜ ይከታተሉ። ስልክዎ ከጠፋ፣ ሲም ካርድዎ ከተበላሸ ወይም የማያውቁት ተቀናሽ ካለ ወዲያውኑ በነጻ መስመር 951 ይደውሉ!

ይህን መልዕክት ለጎደኞቻችሁ አጋሩ!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

@senaytech
👍2
🍎 Apple አዲስ HomeView የተባለ ቤትን በAI መቆጣጠር የሚያስችል ቴክኖሎጂ አስተዋወቀ!

አዲስ ባስተዋወቀው ቴክኖሎጂ የተለያዩ ስራዎችን መስራት የሚያስችል ሲሆን ከእነዚህም፦

1.ቤትህን በድምፅ መቆጣጠር
Siriን በመጠቀም ከሚደገፉ Smart Lights፣ Smart Locks እና ሌሎች የቤት መሣሪያዎችን መቆጣጠር ይቻላል።

2.የቤተሰብ ግንኙነት
በFaceTime የቪዲዮ ጥሪ ማድረግ፣ ሙዚቃ ማዳመጥ፣ ፎቶዎችን ማሳየትና የቀን መቁጠሪያን መመልከት ያስችላል።

3. እያንዳንዱን የቤተሰብ አባል መለየት
የፊት መለያ (Facial Recognition) በመጠቀም እስከ 6 ሰዎችን ለይቶ የእያንዳንዱን ግላዊ መረጃ ማሳየት ይችላል።

•Apple የተጠቃሚዎችን ደህንነት ለመጠበቅ እንደተዘጋጀ እና አንዳንድ የ Ai ጥያቄዎች በመሳሪያው ሊሰሩ ሲችሉ ሌሎች ደግሞ private Cloud computer እንደሚጠቀሙ ገልጿል።

© @Senaytech
👍4❤1