#android_tips
የ Samsung ስልክ ተጠቃሚ ከሆናችሁ የግዴታ ይህን Setting ማወቅ አለባችሁ
📲በስልካችን ያለውን የማጥፊያ ቁልፍ (power button) ሁለት ጊዜ ብቻ በመንካት የፈለግነውን app እንዲከፍትልን ወይም Flashlight እንዲያበራልን ማድረግ እንችላለን።
💬 ይህም ስልካችሁን ስትጠቀሙ አስቸኳይ ነገር ቢገጥማችሁ በሰከንድ ውስጥ Flashlight ማብራት ወይም የፈለጋችሁትን app ለምሳሌ Telegram መክፈት ያስችላችኋል።
⚙ ይህን ለማስተካከል
Settings > Advanced Features > Side button ውስጥ በመግባት "Double Press" ሲደረግ ምን እንዲከፈት እንደሚፈልጉ መምረጥ ይችላሉ።
👇👇👇
https://t.me/Senaytech

👍6❤1
#Graphic_Design
✨የተለያዩ የግራፊክ ዲዛይን ስራዎችን
✅ Logo Design
✅ YouTube thumbnail
✅ Poster
✅ Banner ...
ማሰራት የምትፈልጉ @Senaymg ላይ አናግሩኝ በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራላችኋለን🔥።

👍4❤2
#Senay_Tech_Updates 🚀
"እናትህን በስልክ የምታወራት መቼ ነው?"🤔📱
✨ግዙፉ የአሜሪካ የቴሌኮም ድርጅት AT&T (ልክ እንደ እኛ ኢትዮ ቴሌኮም ማለት ነው) ባወጣው መረጃ መሰረት፣ በአሁኑ ሰዓት 75% የሚሆኑ አሜሪካዊ ሰዎች ለእናቶቻቸው ከመደወል ይልቅ Text (የጽሁፍ መልዕክት) መላክን እንደሚመርጡ አሳውቋል! 😱
• ጥናቱ እንደሚለው፣ ሰዎች በአንድ ጥሪ ፈንታ በአማካይ እስከ 3 የጽሁፍ መልዕክቶችን ለእናቶቻቸው ይልካሉ። በተለይ በ"የእናቶች ቀን" (Mother's Day) የሜሴጅ መለዋወጡ በ 3 እጥፍ እንደሚጨምር ገልጿል።
እናንተስ ለእናታችሁ text ከመላክ እና ከመደወል የቱን ትመርጣላችሁ?

🥰4❤2
የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ ቁጥር ጋር ለማስተሳሰር የተሰጠው የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቅ 6 ቀን ቀረው።
የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ ቁጥር ጋር ለማስተሳሰር የተሰጠው የጊዜ ገደብ አዲስ አበባን ጨምሮ በ27 ዋና ዋና ከተሞች ለሚገኙ የባንክ ደንበኞች፣ የባንክ ሂሳባቸው ከየፋይዳ (ብሔራዊ መታወቂያ) ቁጥራቸው ጋር የሚያስተሳስሩበት ጊዜ ግንቦት 6 ያበቃል።
የፋይዳ መታወቂያችሁን ለማስተሳሰር ይህን http://id.et/connect ሊንክ ተጠቀሙ።
• ቪዲዮ እንድሰራላችሁ ከፈለጋችሁ በ comment አሳውቁኝ።
ምንጭ፡ Tikvah Ethiopia

❤4👍2
በቴሌግራም በአንድ ጊዜ እስከ ስንት GB File መላክ ይቻላል?
Anonymous Quiz
29%
እስከ 15 GB
13%
እስከ 5 GB
31%
እስከ 2GB
27%
Unlimited
👏3💯2
#ጥንቃቄ
• ሰሞኑን ከላይ በምስሉ እንደምታዩት "Hi I saw Your Picture on this website" የሚል ፅሁፍ ያለበት ሊንክ በቴሌግራም እየተሰራጨ ነው።
🚫 ሊንኩን ክሊክ ካደረጋችሁት አካውንታችሁ ሙሉ በሙሉ ይጠለፋል።
⚡ መጠለፋችሁን ለማወቅ settings➡️ Devices እዚህ ውስጥ እናንተ ከምትጠቀሙበት መሳሪያ ውጭ ካለ terminate በማለት አስወጡት።
🌟 ምናልባት ይህ ሊንክ ከምታውቁት ሰው ቢላክላችሁ እንኳ እንዳትነኩት ምክንያቱም እነሱም ተጠልፈው ሊሆን ስለሚችል።
‼️የማይታወቁ ሊንኮችን ባለመንካት ራሳችሁን ከአጭበርባሪዎች ጠብቁ።
➡️ ይህን መልዕክት ለጎደኞቻችሁ Share አድርጉላቸው።

❤5👏2
ከሰዎች ጋር በቴሌግራም photo ስትላላኩ እናንተ የላካችሁት ፎቶ አንዴ ብቻ ታይቶ እንዲጠፋ ማድረግ እንደምትችሉ ታውቃላችሁ?
* ይህም የላካችሁት ፎቶ ስክሪንሹት እንዳያነሱት ወይም save እንዳይደረግ ይረዳል።
እንዲሰራላችሁ ከፈለጋችሁ 👍 በማድረግ ጠብቁኝ.
#Tech_tips
#Telegram

👍13❤3
🎗️በቴሌግራም ከሰዎች ጋር ፎቶ ስትላላኩ እናንተ የለካችሁት Photo አንድ ጊዜ ብቻ ታይቶ እንዲጠፋ ማድረግ ትችላላችሁ።
✨ በመጀመሪያ መላክ የፈለጋችሁትን ፎቶ አንድ ጊዜ ንኩት➡️ በቀኝ በኩል በክብ መሀል 1 ቁጥር አለች እሷን ንኩ➡️ View once የሚለውን ነክታችሁ መላክ ብቻ ነው።
• ትንሽ ቆይቶ እንዲጠፋ ከፈለጋችሁም 3 second, 10 second መምረጥ ትችላላችሁ።
👍❤️🔥 ማድረግ አይረሳ
https://t.me/Senaytech
✨ በመጀመሪያ መላክ የፈለጋችሁትን ፎቶ አንድ ጊዜ ንኩት➡️ በቀኝ በኩል በክብ መሀል 1 ቁጥር አለች እሷን ንኩ➡️ View once የሚለውን ነክታችሁ መላክ ብቻ ነው።
• ትንሽ ቆይቶ እንዲጠፋ ከፈለጋችሁም 3 second, 10 second መምረጥ ትችላላችሁ።
👍❤️🔥 ማድረግ አይረሳ
https://t.me/Senaytech
🔥5👍2
#Youtube
✨ ባለፈው ዩቲዩብ አዲስ picture- in-picture የተባለ አዲስ ፊቸር እንደለቀቀ ነግሬአችሁ ነበር።
• ይህን ፊቸር ለመጠቀም ዩቲዩብ ላይ ከገባችሁ በኋላ የእናንተን ፕሮፋይል ንኩት➡️ Settings➡️ playback ንኩ አሁን picture in picture የሚለውን on አድርጉት።
⭐ ይህን ማድረጋችሁም ዩቲዩብ እየተጠቀማችሁ በተመሳሳይ ሰዓት ሌላ ነገር ማየት, ተሌግራም መግባት ብትፈልጉ ሳይዘጋ መጠቀም ያስችላችኋል።

👍3👏2
የባንክ አካውንታችሁን ከFayda መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር የእያንዳንዱን ባንክ link መፈለግ አይጠበቅባችሁም።
ይህን link ብቻ በመጠቀም የሁሉንም ባንኮች link ማግኘት ትችላላችሁ።
https://id.et/connect
ጊዜና ገንዘባቸውን እንዲቆጥቡ ለወላጅ ዘመዶቻችሁ share አድርጉላቸው።

❤3👏2