Senay Tech
356 subscribers
76 photos
23 videos
6 files
61 links
👉Owner @Senaymg

በዚህ የ Tech የቴሌግራም ቻናል
📱 #Android_Tricks
🚀 #Social_Media_secrets
📰 #Tech_News
🛠 #Useful_Apps
💡 #Quick_Tech_Tips በነፃ እናቀርባለን።
Download Telegram
አሁን የምትጠቀሙበት የስልክ ብራንድ ምን ዓይነት ነው ?
Anonymous Poll
49%
Samsung
3%
iphone
22%
tecno
11%
Infinix
16%
other
#android_tips

የ Samsung ስልክ ተጠቃሚ ከሆናችሁ የግዴታ ይህን Setting ማወቅ አለባችሁ

📲በስልካችን ያለውን የማጥፊያ ቁልፍ (power button) ሁለት ጊዜ ብቻ በመንካት የፈለግነውን app እንዲከፍትልን ወይም Flashlight እንዲያበራልን ማድረግ እንችላለን።

💬 ይህም ስልካችሁን ስትጠቀሙ አስቸኳይ ነገር ቢገጥማችሁ በሰከንድ ውስጥ Flashlight ማብራት ወይም የፈለጋችሁትን app ለምሳሌ Telegram መክፈት ያስችላችኋል።

ይህን ለማስተካከል
​Settings > Advanced Features > Side button ውስጥ በመግባት "Double Press" ሲደረግ ምን እንዲከፈት እንደሚፈልጉ መምረጥ ይችላሉ።
👇👇👇
https://t.me/Senaytech
👍61
#Graphic_Design

የተለያዩ የግራፊክ ዲዛይን ስራዎችን

Logo Design
YouTube thumbnail
Poster
Banner ...

ማሰራት የምትፈልጉ @Senaymg ላይ አናግሩኝ በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራላችኋለን🔥
👍42
#Senay_Tech_Updates 🚀

​"እናትህን በስልክ የምታወራት መቼ ነው?"🤔📱

​ግዙፉ የአሜሪካ የቴሌኮም ድርጅት AT&T (ልክ እንደ እኛ ኢትዮ ቴሌኮም ማለት ነው) ባወጣው መረጃ መሰረት፣ በአሁኑ ሰዓት 75% የሚሆኑ አሜሪካዊ ሰዎች ለእናቶቻቸው ከመደወል ይልቅ Text (የጽሁፍ መልዕክት) መላክን እንደሚመርጡ አሳውቋል! 😱

• ጥናቱ እንደሚለው፣ ሰዎች በአንድ ጥሪ ፈንታ በአማካይ እስከ 3 የጽሁፍ መልዕክቶችን ለእናቶቻቸው ይልካሉ። በተለይ በ"የእናቶች ቀን" (Mother's Day) የሜሴጅ መለዋወጡ በ 3 እጥፍ እንደሚጨምር ገልጿል።

እናንተስ ለእናታችሁ text ከመላክ እና ከመደወል የቱን ትመርጣላችሁ?

https://t.me/Senaytech
🥰42
የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ ቁጥር ጋር ለማስተሳሰር የተሰጠው የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቅ 6 ቀን ቀረው።

የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ ቁጥር ጋር ለማስተሳሰር የተሰጠው የጊዜ ገደብ አዲስ አበባን ጨምሮ በ27 ዋና ዋና ከተሞች ለሚገኙ የባንክ ደንበኞች፣ የባንክ ሂሳባቸው ከየፋይዳ (ብሔራዊ መታወቂያ) ቁጥራቸው ጋር የሚያስተሳስሩበት ጊዜ ግንቦት 6 ያበቃል።

የፋይዳ መታወቂያችሁን ለማስተሳሰር ይህን http://id.et/connect ሊንክ ተጠቀሙ።

• ቪዲዮ እንድሰራላችሁ ከፈለጋችሁ በ comment አሳውቁኝ።

ምንጭ፡ Tikvah Ethiopia
4👍2
በቴሌግራም በአንድ ጊዜ እስከ ስንት GB File መላክ ይቻላል?
Anonymous Quiz
29%
እስከ 15 GB
13%
እስከ 5 GB
31%
እስከ 2GB
27%
Unlimited
2 ቀን ብቻ ቀረው
👍4
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍61
ራሳችንን በየጊዜው ማሳደግ እና ማሻሻል ያለብን ከችግሮች ለመራቅ ሳይሆን አዳዲስ እና የተሻሉ ችሮችን ለመጋፈጥ ነው።

✍️ https://t.me/Senaytech
👏3💯2
Wallet አማርኛ መናገር ጀምሯል! 🇪🇹

እናንተ ጠየቃቹ። እኛም ሰማን።

ተሞክሮዎን የበለጠ ምቹ ለማድረግ አማርኛ በWallet ውስጥ በይፋ ተካቷል። አሁን የwalletን P2P ገበያ እና ሌሎች አገልግሎቶችን በልበ-ሙሉነት መጠቀም ይችላሉ።

ቋንቋ ለመቀየር፦ መገለጫን ይንኩ የሚለውን በመንካት መቀየር ትችላላችሁ።

Walletን በራስዎ መንገድ ይጠቀሙ።
👍41
#ጥንቃቄ

• ሰሞኑን ከላይ በምስሉ እንደምታዩት "Hi I saw Your Picture on this website" የሚል ፅሁፍ ያለበት ሊንክ በቴሌግራም እየተሰራጨ ነው።

🚫 ሊንኩን ክሊክ ካደረጋችሁት አካውንታችሁ ሙሉ በሙሉ ይጠለፋል።

መጠለፋችሁን ለማወቅ settings➡️ Devices እዚህ ውስጥ እናንተ ከምትጠቀሙበት መሳሪያ ውጭ ካለ terminate በማለት አስወጡት።

🌟 ምናልባት ይህ ሊንክ ከምታውቁት ሰው ቢላክላችሁ እንኳ እንዳትነኩት ምክንያቱም እነሱም ተጠልፈው ሊሆን ስለሚችል።

‼️የማይታወቁ ሊንኮችን ባለመንካት ራሳችሁን ከአጭበርባሪዎች ጠብቁ።

➡️ ይህን መልዕክት ለጎደኞቻችሁ Share አድርጉላቸው።

https://t.me/Senaytech
5👏2
ከሰዎች ጋር በቴሌግራም photo ስትላላኩ እናንተ የላካችሁት ፎቶ አንዴ ብቻ ታይቶ እንዲጠፋ ማድረግ እንደምትችሉ ታውቃላችሁ?

* ይህም የላካችሁት ፎቶ ስክሪንሹት እንዳያነሱት ወይም save እንዳይደረግ ይረዳል።

እንዲሰራላችሁ ከፈለጋችሁ 👍 በማድረግ ጠብቁኝ.

#Tech_tips
#Telegram
👍133
🎗️በቴሌግራም ከሰዎች ጋር ፎቶ ስትላላኩ እናንተ የለካችሁት Photo አንድ ጊዜ ብቻ ታይቶ እንዲጠፋ ማድረግ ትችላላችሁ።

በመጀመሪያ መላክ የፈለጋችሁትን ፎቶ አንድ ጊዜ ንኩት➡️ በቀኝ በኩል በክብ መሀል 1 ቁጥር አለች እሷን ንኩ➡️ View once የሚለውን ነክታችሁ መላክ ብቻ ነው።
• ትንሽ ቆይቶ እንዲጠፋ ከፈለጋችሁም 3 second, 10 second መምረጥ ትችላላችሁ።
👍❤️🔥 ማድረግ አይረሳ

https://t.me/Senaytech
🔥5👍2
#Youtube

ባለፈው ዩቲዩብ አዲስ picture- in-picture የተባለ አዲስ ፊቸር እንደለቀቀ ነግሬአችሁ ነበር።

• ይህን ፊቸር ለመጠቀም ዩቲዩብ ላይ ከገባችሁ በኋላ የእናንተን ፕሮፋይል ንኩት➡️ Settings➡️ playback ንኩ አሁን picture in picture የሚለውን on አድርጉት።

ይህን ማድረጋችሁም ዩቲዩብ እየተጠቀማችሁ በተመሳሳይ ሰዓት ሌላ ነገር ማየት, ተሌግራም መግባት ብትፈልጉ ሳይዘጋ መጠቀም ያስችላችኋል።
👍3👏2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM