Suspence
<unknown>
ለቪድዮ ኤዲቲንግ የሚጠቅሟችሁ የተለያዩ sound effects ናቸው።
👍7👏4❤2
በኦንላይን የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር ከታች ያሉትን ሊንኮች መጠቀም ትችላላችሁ።
መረጃው Official የናሽናል መታወቂያ መስሪያ ቤት የX አካውንት ነው።
ልብ ይበሉ፦ ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየት ችግር በመፈታቱ ፣ ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከታች በተዘረዘሩት ዝርዝር በመምረጥ ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማጣመር (Harmonization) በነዚህ ሊንኮች ይጠቀሙ።
አቢሲኒያ ባንክ
cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect
አዋሽ ባንክ
fayda.awashbank.com
የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ:
my.coopbankoromiasc.com/harmonization
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
cbefayda.cbe.com.et
ኦሮሚያ ባንክ
bfayda.oromiabank.com
ወጋገን ባንክ
fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization
ንብ ባንክ
fayda.nibbank.com.et
ፀሀይ ባንክ
fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home
ስንቄ ባንክ :
fayda.siinqeebank.com:7443
ዘምዘም ባንክ
fayda.zamzambank.com.et
አማራ ባንክ :
fayda.amharabank.com.et

👍8❤4🔥1
❤2👍2
በሚቀጥሉት ሳምንታት OpenAI chatGPT ላይ ማስታወቂያ መልቀቅ እንደሚጀምር አስታወቀ።
AIን ለሁሉም ሰዉ ተደራሽ ለማድረግ በማሰብ በታማኝነትና በግልፅነት የነጻ ተጠቃሚዎች ላይ ማስታዎቂያዎችን ለመልቀቅ እንዳሰቡ ተናግረዋል።
OpenAI እንዳስታወቀው
⚫በChatGPT ውስጥ ያሉ ምላሾች በማስታወቂያዎች ላይ ተጽዕኖ አይኖራቸውም።
⚫ማስታወቂያዎች ሁል ጊዜ የተለዩ እና በግልጽ የተቀመጡ ናቸው።
⚫የተጠቃሚዎች chat historyና ንግግሮች ለማስታቀቂያ አስነጋሪዎች ተላልፈው አይሰጡም።
⚫በተጨማሪም፣ ፕሮ፣ ቢዝነስ እና ኢንተርፕራይዝ ደረጃዎች ማስታወቂያ አይኖራቸውም።
@senaytech

👍7❤3🔥2
#Free_websites
Top 5 free websites for YouTube videos
1 @vecteezy.com የተለያዩ ነፃ Vidios and Photos ታገኙባቸዋላችሁ ።
2 @Unsplash.com እነዚህም የተለያዩ Vidios and Photos ማግኘት እንዲሁም በአሁኑጊዜ hapen እያደረጉ ያሉ ነገሮችን ማግኘት ትችላላችሁ ።
3 @Videezy.com ጥራት ያላቸው mostly 4k and HD tools ታገኛላችሁ ።
4 @Pixabay.com እዚህ ላይ #Free_Vidios, Photos, illustration, sound effects የመሳሰሉ Free tools ታገኛላችሁ።
5 @pexels.com clear and quality free videos ታገኙበታላችሁ ።
#Tech_news
#Senay_Tech
#Ai_Tools
#chat_Gpt
#google

✍7❤3🔥2😢1
ሀይ ቤተሰብ እንዴት ናችሁ🖐️
ሰሞኑን ቪድዮ ኤዲቲንግ ስልጠና specially Capcut pro ላይ Focus አድርገን ለመስራት አስበናል።
እና ፍላጎቱ ካላችሁ ፍላጎታችሁን አሳዩኝ።

👍7❤4🔥2
በጣም ምርጥ እና ጠቃሚ የሆኑ 5 የቴሌግራም ቦቶችን ልጠቁማችሁ🔥
1. @SaveOFFbot ቲክቶክ ላይ ያሉ ማንኛውንም ቪድዮ ያለምንም Watermark ( የቲክቶክ ምልክት) ያወርድላችኋል።
2. @YTBMusBot ዩቲዩብ ላይ ማንኛውንም ቪድዮ በፈለጋችሁት Video quality እና mp3 format ያወርድላችኋል።
3. @RMVBCKGRND_bot በአንድ click ብቻ ማንኛውንም የፎቶ background remove ያደርግላችኋል።
4. @claimNameBot Telegram ላይ channel, group, bot መክፈት ብትፈልጉ Username መያዝ አለመያዙን check አድርጎ ይነግራችኋል።
5. @FaydaHelpBot በቀላሉ የፋይዳ ቁጥር ለማስላክ፣ መረጃ ለማስተካከል ወይም የፋይዳ ካርድ ህትመት ለማዘዝ ይህን የቴሌግራም ቦት መጠቀም ትኋላላችሁ።
ከ 5ቱ ውስጥ በይበልጥ የትኛው ተመቻችሁ?
@Senaytech

👏7❤4👍2🔥1
የTelegram አዲሱ Liquid Glass design
Telegram አዲስ update ለቋል።
⚫ዲዛይኑ ሙሉ በሙሉ ስለተቀየረ ለመልመድ ትንሽ ቢከብድም ለዕይታ ግን ማራኪ ይመስላል።
⚫አሰልቺ የነበረው የstory area በdefualt minimize ተደርጓል።
ኦፊሻል ቴሌግራም አፕሊኬሽኑን ከplay store update አድርጋችሁ ሞክሩት።
✍️እንዴት አያችሁት?
#tech_news

1👏10❤3🔥1
ስንቶቻችሁ content creator ናችሁ?
Anonymous Poll
6%
YouTube እስራለሁ
34%
Tiktokእሰራለሁ
19%
Telegram ቻናል አለኝ
6%
YouTube እና Tiktok እሰራለሁ
25%
ወደፊት መጀመር እፈልጋለሁ
9%
አልፈልግም
❤8👍4👌1
የቪድዮ ኤዲቲንግ ትምህርታችን በምን social Media ይጀመር?
Anonymous Poll
31%
በዩቲዩብ
31%
በቲክቶክ
28%
በቴሌግራም
10%
በቴሌግራም እና ቲክቶክ
👌8❤2
ስልካችሁን ቆልፋችሁ notification ሲገባላችሁ የnotification detail ወይም ምንነት እንዳይታይ ከፈለጋችሁ በዚህ መሰረት ማስተካከል ትችላላችሁ።
⚫Settings -- notifications -- Lock screen -- Show notifications የሚለውን off አድርጉት።
ይህም ስልካችሁን አስቀምጣችሁ message ወይም ሌሎች ሚስጢራዊ notifications ቢገባላችሁ ሌሎች ሰዎች ማየት አይችሉም።
👇👇👇
ቻናሉን ለመቀላቀል ይህን ይጫኑ

👏10👍5❤3
ከF1 እስከ F12 ያሉ #የኪቦርድ ቁልፎች አገልግሎት
🏷 በኮምፒውተራችን ኪይቦርድ ከላይ ተደርድረው
የምናገኛቸው ከF1 – F12 ያሉ ቁልፎችን Function
Key እንላቸዋለን፡፡
በዋናነትም ከሌሎች ቁልፎች ጋር
በማጣመር እንደ አቋራጭ እንጠቀምባቸዋለን፡፡ እንኘህ
ቁልፎች እንደ ምንጠቀመው የ ኦፐሬቲንግ ሲስተም እና
ሶፍትዌሮች አገልግሎታቸው ይለያያል፡፡: በዛሬው
ቱቶሪያላችንም የተወሰኑትን እናያለን፡፡
🔳F1
ብዙ ጊዜ የምንጠቀመው እርዳታ ስንሻ ነው፡፡ በአብዛኛው ሶፍትዌሮች F1 ስንጫን #የ Help መስኮትን ይከፍቱልናል፡፡
ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን Start እና F1 መጫን የMicrosoft Online Help ይከፍታል፡፡
🔳F2
#የተመረጠን አይከን፤ፋይል ወይንም አቃፊ ስም ለመቀየር F2 መጫን ይቻላል፡፡ ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን Alt + Ctrl + F2 መጫን የOpen መስኮትን ይከፍታል፡፡፡
🔳F3
ዴስክቶፕ ላይ ካን ስንጫን የፍላገ መስኮት ይከፈታል፡፡
ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን ቃልን መርጠን Shift + F3 መጫን የተመረጠው ቃል ውስት የሚገኙ ፊደላትን አንድላይ ካፒታል ወይን ስሞል ወይንም የመጀመሪያውን ፊደል ካፒታል ያደርግልናል፡፡
🔳F4
አሁንም ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን F4 መጫን ለመጨረሻ ጊዜ የተገበርነውን ይደግምልናን፡፡ ለምሳሌ
አበበ ብለን ብንጽፍ እና F4 ብናጫን በ የምትባለውን ፊደል በድጋሚ ይጽፍልናል፡፡ Alt + F4 መጫን አክቲቭ የሆነውን መስኮት ይዘጋልናል፡፡ Ctrl + F4 ስንጫን ደግሞ አክቲቭ ከሆነው መሰኮት ውስጥ አክቲቭ የሆነውን ታብ ይዘጋልናል፡፡ ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነው በ ጅብራውሰራችን ከአንደ በላይ ታብ ከከፈትን Ctrl + F4 ስንጫን ያለንበትን ታብ ብቻ ይዘጋልናለን ነገር ግን Alt + F4 ብንጫን ሙሉ በሙሉ ብራውሰሩን ይዘጋብናል፡፡
🔳F5
አሁን ገበያ ላይ ባሉት አብዛኛዎ ብራውሰሮች ላይ F5 መጫን #Refresh ያደርገልና፡፡ ማይክሮሶፈት ወርድ ላይ የ Find መስኮትን ይከፍትልናል። ማክሮሶፍት ፓወር ፖይንት ላይ ደግሞ Slideshow ያስጀምርልና፡፡
🔳F6
በአብዛኛው ብራውሰሮች ላይ F6 ስንጫን የማውሳችን አቅጣጫ መጠቆሚያ #(cursor) ወደ አድራሻ መጻፊያው ይወስድልና፡፡ ከአንድ በላይ የማይከሮሶፍት ወርድ ከከፈትን Ctrl + Shift + F6 መጫን ወደቀጣዩ የማይክሮሶፍት መስኮትያሸጋግረናል፡፡
🔳F7
ማይክሮሶፍት ወረድ ላይ Shift + F7 መጫን የ #Thesaurus መስኮትን ይከፍትልናል የሚያገለግለውም ሰፔሊንግ፤ ፍቺ እና ሰዋሰው ለማስተካከል ነው፡፡
🔳F8
ኮምፒውተራችን ሲነሳ የ Windows፤ #Startup menu ለመግባት የጠቅማል፡፡
🔳F9
በዊንዶውስ ላይ ጥቅም የለውም ነገር ግን
በማይክሮሶፍት ኦፍስ እንጠቀምበታለን
#Ctrl + F9= እንዲህ አይነት ባዶ ቦታ ለማስገባት { } ወይም የመረጥነው ቃል በዚህ ዉስጥ { } ለማስገባት CTRL + SHIFT + F9 ሊንክ የነበረውን ሊንኩ ለማጥፋት ያገለግላል።
🔳F10
አክቲቭ የሆነውን ዊንዶው ሜኑ ባርን አክቲቭ ለማድረግ ያስችላል፡፡ Shift + F10 መጨን #ራይት ክሊክ እንደማድረግ ይቆጠራል፡፡
🔳F11
በአብዛኛዎ ብርውሰሮች ላይ F10 ስንጫን
የምንመለከተው መስኮት ሙሉ በሙሉ የኮምውተራችንን
ስክሪን ይሞላዋል # (Fullscreen) ፡፡
🔳F12
ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ #የ Save as ማስኮትን ይከፍትልናል፡፡ Ctrl + Shift + F12 ፕሪንት ያዛል፡፡

👍8❤3
🌱ብዙ ጊዜ ምንም የማንሰራው ስራው "ፍፁም" ሆኖ እንዲወጣ ስለምንፈልግ ነው። የመጀመሪያው ስራህ ስህተት ቢኖረውም ምንም አለመስራት ግን ትልቁ ስህተት ነው።
መጀመሪያ "መጥፎ" ስራ ለመስራት ፍቃደኛ ሁን፤ ከዚያ በኋላ እያሻሻልከው ትሄዳለህ።
#keep_going💪