ቴሌግራም አካውንታችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level
1️⃣. Device Passcode ተጠቀሙ። ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ።
ይህን ለማስተካካል
Settings - privacy and security - passcode
2️⃣. 2-step verification ተጠቀሙ።
2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው።
Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት።
ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ።
3️⃣. ከ2 በላይ device ላይ login አታድርጉ።
Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል።
ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate sessions እያደረጋችሁ ቀንሷቸው።
4️⃣. በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ።
5️⃣. ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ።
6️⃣. የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ።
7️⃣. ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው 1ዴ ካየው በኋላ የሚጠፋ) ሚሴጆችን ላኩ።
8️⃣. የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት።
9️⃣. በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ።
Phone number - Nobody
Last seen & online - My contacts
Profile photos - My contacts
Forwarded message - Nobody
Calls - My contacts
Group & channels - My contacts
1️⃣0️⃣. በተለያየ ምክንያት ለረጅም ጊዜ አካውንታችሁ ላይ ሳትገቡ ብትቀሩ በራሱ Delete እንዳይሆንባችሁ self district የሚያደርግበትን ቀን አስርዝሙት።
ይህን ለማድረግ
Settings - privacy and security- delete my account - 24 months
©️@senaytech

👍7❤3👏2🔥1
#ethiotelecom
Ethiotelecom በተለያዩ ፓኬጆች ላይ የዋጋ ማሻሻያ አድርጓል።
⚫የ1 ሰአት Unlimited Internet ከ13 ብር ወደ 18 ብር
⚫የቀን Unlimited internet ከ63 ብር ወደ 85 ብር
⚫የቀን unlimited voice 36 ብር
⚫ሳምንታዊ Unlimited internet 550 ብር
⚫ወርሃዊ premium voice + internet 2375 ብር
Ethiotelecom ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ላይ እንደተገለፀው በርካታ ደንበኞች የሚጠቀሙባቸው 38 የተለያዩ ጥቅሎች ላይ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ እንዳልተደረገባቸው አሳውቋል።
⚫ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የሚጠቀሙባቸው የ1 ብር፣ የ2 ብር፣ የ5 ብር እና የ1 ሰዓት ጥቅሎች ባሉበት መቀጠላቸውን ገልጿል።
⚫ለአካል ጉዳተኞች፣ ለተማሪዎች እና ለመምህራን የተዘጋጁ ልዩ ጥቅሎች ላይ ምንም ዓይነት ጭማሪ አለመደረጉን ኢትዮ ቴሌኮም አሳውቋል።
በቴሌብር ጥቅል ሲገዙ የነበረው የ10% ቅናሽ ወደ 20% ከፍ እንዲል መደረጉን ገልጿል።
✍️ እናንተ የየትኛው ተጠቃሚ ናችሁ?
©@Senaytech

🔥6❤3🤔3👍1
#Telegram_tip
የቴሌግራም ቻናል ባለቤት ከሆናችሁ ሌሎች ሰዎችን አድሚን በምታደርጉበት ጊዜ ይህን ነገር ብታስተውሉ መልካም ነው።
ሁለት እና ከዚያ በላይ አካውንት ካላችሁ ቻናል owner ከሆናችሁበት አካውንት በተጨማሪ ሌላ አካውንት (ሙሉ permission በመስተጠት) admin አድርጋችሁ ሌሎች ሰዎችንም owner ባልሆናችሁበት አካውንት admin ብታደርጉ እንመክራችኋለን።
ይህም እንደ አጋጣሚ አንዱን አካውንት ብታጡት admin ያደረጋችኋቸውን ሰዎች ለመቆጣጠር እንዲያመቻችሁ ነው። ለምሳሌ owner በሆናችሁበት አካውንት ሰዎችን አድሚን አድርጋችሁ owner የሆናችሁበትን አካውንት ብታጡት አድሚን ያደረጋችኋቸውን ሰዎች ለማስወጣት ወይም permission መቀያየር አይቻልም። በምትኩ በአድሚን በሆናችሁበት አካውንት ሌላ ሰው አድሚን ካደረጋችሁ አንዱ አካውንት ብታጡት እንኳን አድሚን የተደረጉትን ሰዎች መቆጣጠር ትችላላችሁ።
© @senaytech

👍7👏3❤2🔥1
ቪድዮ ኤዲተር ከሆናችሁ ለኤዲቲንግ የሚጠቅሙ የተለያዩ sound effects ልላክላችሁ።
ከፈለጋችሁ👍
ካልፈለጋችሁ❤️
ከፈለጋችሁ👍
ካልፈለጋችሁ❤️
👍10❤3👏2🔥1
- ቪድዮ ኤዲተር ለመሆን የግድ computer ወይም PC ያስፈልጋል ብላችሁ ካሰባችሁ ተሳስታችኋል🙅
- graphic designer ለመሆንም እንዲሁ።
በስልካችሁ ብቻ ቪድዮ ኤዲት ለማድረግ Capcut, Inshot, KineMaster etc the best tools
ግራፊክ ዲዛይን ለመስራት ማለትም YouTube thumbnail, logo, banner etc (pixelab, Canva, pixelart ...
ከእነዚህ ውስጥ እናንተ የምትጠቀሙት የትኛውን ነው?

👍8❤4🔥2👏1
Suspence
<unknown>
ለቪድዮ ኤዲቲንግ የሚጠቅሟችሁ የተለያዩ sound effects ናቸው።
👍7👏4❤2
በኦንላይን የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር ከታች ያሉትን ሊንኮች መጠቀም ትችላላችሁ።
መረጃው Official የናሽናል መታወቂያ መስሪያ ቤት የX አካውንት ነው።
ልብ ይበሉ፦ ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየት ችግር በመፈታቱ ፣ ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከታች በተዘረዘሩት ዝርዝር በመምረጥ ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማጣመር (Harmonization) በነዚህ ሊንኮች ይጠቀሙ።
አቢሲኒያ ባንክ
cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect
አዋሽ ባንክ
fayda.awashbank.com
የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ:
my.coopbankoromiasc.com/harmonization
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
cbefayda.cbe.com.et
ኦሮሚያ ባንክ
bfayda.oromiabank.com
ወጋገን ባንክ
fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization
ንብ ባንክ
fayda.nibbank.com.et
ፀሀይ ባንክ
fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home
ስንቄ ባንክ :
fayda.siinqeebank.com:7443
ዘምዘም ባንክ
fayda.zamzambank.com.et
አማራ ባንክ :
fayda.amharabank.com.et

👍8❤4🔥1
❤2👍2
በሚቀጥሉት ሳምንታት OpenAI chatGPT ላይ ማስታወቂያ መልቀቅ እንደሚጀምር አስታወቀ።
AIን ለሁሉም ሰዉ ተደራሽ ለማድረግ በማሰብ በታማኝነትና በግልፅነት የነጻ ተጠቃሚዎች ላይ ማስታዎቂያዎችን ለመልቀቅ እንዳሰቡ ተናግረዋል።
OpenAI እንዳስታወቀው
⚫በChatGPT ውስጥ ያሉ ምላሾች በማስታወቂያዎች ላይ ተጽዕኖ አይኖራቸውም።
⚫ማስታወቂያዎች ሁል ጊዜ የተለዩ እና በግልጽ የተቀመጡ ናቸው።
⚫የተጠቃሚዎች chat historyና ንግግሮች ለማስታቀቂያ አስነጋሪዎች ተላልፈው አይሰጡም።
⚫በተጨማሪም፣ ፕሮ፣ ቢዝነስ እና ኢንተርፕራይዝ ደረጃዎች ማስታወቂያ አይኖራቸውም።
@senaytech

👍7❤3🔥2